እስከ 6ተኛው ሰማይ የደረሱ መነኩሴ አግኝቼያለው የተሰወሩ ቦታዎችን አቃቸዋለው ! | ቀሲስ አምደ ጊዮርጊስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 437

  • @Ethiopian1212
    @Ethiopian1212 หลายเดือนก่อน +16

    እኛ እድለኞች ነን በመከራ መሀልም እንደነዚህ ያሉ አጽናኝ አባት አሉን ተመስገን

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu หลายเดือนก่อน +47

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እንደዉ አይጠገቡም ሁሌም ቢቀርቡ ምንኛ ታደልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @MedhinBrihan
    @MedhinBrihan 5 วันที่ผ่านมา

    አባታችን በረከትዎን ይድረሰን። እኚህ አባት ስወዳቸው ሁሌም ደጋግመህ አቅርብልን። ዶርቃ ሚድያዎች በጣም በጣም እናመሰግናችዋለን።

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 หลายเดือนก่อน +53

    እኝህን አባት ሳያቸው በአያት ቅድም አይቶቻችን ጊዜ የነበሩትን እግዚአብሔር የባረካቸው አባቶቻችንን ይመስሉኛል ! አባታችን ለኢትዮጵያ አገራችን ፀልዩልን ! ለዓለም ሁሉ ሰላም ይፀልዩልን!!!

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน

      እኔም የድሮ ቄስ ትክክለኛ ካህን እንደሆኑ ይሰማኛል ጥምጣሙ የሚገባቸዉ ትክክለኛዉ ሰዉ እንዲህ አይቼ አስመሳዮን ልቤ ይነግረኛል ከነገረ ስራቸዉ

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 หลายเดือนก่อน

      የሚገርመዉ 5ደቂቃም የቆየሁ አልመሰለኝም አንደበታቸው ደስ ይላል እዉነት ነዉ የሚያወሩት ዘረኞችን በቤተክርስቲያን ባየንበት ዘመን የእሳቸዉ ትክክለኛ ሰው ማየቴ አስደንቆኛል

  • @ZinbZinb-w7g
    @ZinbZinb-w7g หลายเดือนก่อน +61

    ኣባየ ኣይጠገቡም እኮ ማርማር ነዉ የሚሉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ❤❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልኝ❤❤❤❤❤❤

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o หลายเดือนก่อน +2

      በእውነአተ ደአሰ የሜሎ አባአተ❤❤

    • @ZinbZinb-w7g
      @ZinbZinb-w7g หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤❤​@@TigistBerhanu-o9o

    • @tzitagebra-v4f
      @tzitagebra-v4f หลายเดือนก่อน +1

      በጣም በጣም ደስ የሚሉ አባት ሲዘምሩ እምባዬ ነው የሚመጣው

    • @EthioMusic202
      @EthioMusic202 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @abeytilahun9248
      @abeytilahun9248 หลายเดือนก่อน

      Ere part 2

  • @ንሰብሆንእግዚኣብሔር-መ5ጘ
    @ንሰብሆንእግዚኣብሔር-መ5ጘ หลายเดือนก่อน +42

    ኣቦይ መዓረይ ብፀሎትኩም ዘክሩና መስቀልክምን እግርኩምን ንምስላም የብቅዓና❤❤❤

  • @FikerteGetahun
    @FikerteGetahun หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዯጵያ የስላሴ የክብራቹው መገለጫእና መመስገኛምድር ኢትዮጵያ ርስት ድንግል ማርያም

  • @Ethiop29
    @Ethiop29 หลายเดือนก่อน +131

    💚ኢትዮጵያ የሥላሴ መገለጫ እና መመስገኛ ምድር
    💛ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
    ❤️ኢትዮጵያ የ ዓለም ብርሃን
    ኢትዮጵያ የ አለሙ ገዥ
    💚❤️💛

    • @ሀይሚየቅዱስሚናስልጅ
      @ሀይሚየቅዱስሚናስልጅ หลายเดือนก่อน +5

      🙏🙏🙏🙏

    • @ADDISUDEGU-dv3uw
      @ADDISUDEGU-dv3uw หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @tilahunbiru
      @tilahunbiru หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @wyadudu
      @wyadudu หลายเดือนก่อน +3

      እውነት በ ብዙ መንገድ እየተነገረ ነው የሚያስተውል የለም ።❤❤❤

    • @birukamare2626
      @birukamare2626 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @KasahunBelay-e8p
    @KasahunBelay-e8p หลายเดือนก่อน +40

    አረ አላያየ ደጋግመህ አቅርብልን በጣም የምንወዳቸው አባት በጣም ነው እኔ በአገሬ በጣም ትልቅ ተስፋ አለኝ ከዚ ብኻላ እድሜ ለአባቴ ስለ ቴድሮስ እኮ ነው እየነገሩን ያሉት 🙏⛪️🙏⛪️🙏⛪️

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy หลายเดือนก่อน +15

    የኔ አባት እርሰወን የሚሳደብ ሰይጣን በላዉላይ የሰፈረበት ነዉ እድሜ ይስጥልን ገናናዉ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ያመት ሰዉ ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @birhanugebrab1091
    @birhanugebrab1091 หลายเดือนก่อน +48

    አባታችን እውነትን ሲመሰክሩ ከልባቸውና አምነውበት ስለሆነ ከሳቸው እውነትን መስማት ህይወት ነው፤ ፖለቲካ አይደለም።ቃለ ህይወት ያሰማዎት፤በረከቶ ይደርብን

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 หลายเดือนก่อน +6

    እድሜና ጤና ይስጦት ስለ መልካም ሰዎች እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን ✝️👏

  • @bayegetaneh3640
    @bayegetaneh3640 หลายเดือนก่อน +13

    የፊታቸዉ ገጽ እንደ ጸሐይ የሚያበራ የክርስቶስ ጸጋ ያደረባቸዉ አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፤ አባ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ለምስለ ገብሩ ወልደ-ትንሳኤ

  • @Tesfaye-ic5jj
    @Tesfaye-ic5jj หลายเดือนก่อน +14

    አባታችን ቀሲስ ዓምደጊዮርጊስን ረጅም ዕድሜና ጤንነትን ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን።

  • @Kalkidan-r5c
    @Kalkidan-r5c หลายเดือนก่อน +8

    የኔ የዋህ አባት ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጠዎት❤❤❤❤

  • @alganeshreta8145
    @alganeshreta8145 27 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን በእግዚአብሔር የተመረጡ ናቸው በሩከታቸው ይድረስብን
    እድሜ ይስጥልን

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ አባቶች ደጋጎች ቅዱሳን ክብራቸው የሚገለጥበት እነሆ ጊዜው ደርሷል እናንተም የኛ ዘመን ጀግኖች ኤልሻዳዮች አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያበርታችሁ በረከታችሁ ለኛም ይደርብን!

  • @yenewazale4900
    @yenewazale4900 หลายเดือนก่อน +5

    እዉነትም የኢትዮጵያ ትንሳኤ ደርሷል እኒህን የመሰለ አባ ከተደበቁበት የገለጻቸዉ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @ageriewubet560
    @ageriewubet560 หลายเดือนก่อน +5

    አንደበታቸው ሲጣፍጥ❤ በረከትዎት ይደርብን።

  • @TedyHabtemariam
    @TedyHabtemariam หลายเดือนก่อน +16

    ልክ ናቸው አልመለስ ብለናል መከራ መቅመሳችን አይቀርም እግዚኦ ይቅር በለን

  • @KasahunBelay-e8p
    @KasahunBelay-e8p หลายเดือนก่อน +18

    ልክ ናቸው እኚህ አባት ምን አለ እንደ አባታች አይነት አንድ 5 እሚሆኑ ቢኖሩን ኢትጵያ እስካሁን የት በደረሰች ውዱ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት (12) የነገው ሚካኤል እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቆት ውዱ አባታችን አሜን(3)⛪️🙏⛪️🙏⛪️🙏

  • @adanezegeye2023
    @adanezegeye2023 หลายเดือนก่อน +31

    ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር
    ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
    ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን
    ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ
    ነች፣ትሆናለች።

    • @MisrakMelkamu
      @MisrakMelkamu หลายเดือนก่อน +1

      Yealm Birhan Eysus Kirstose new manem endmitketlu bitastewlu orthodoxen sayhone lela haymanot eyteketlachu new astwelu ende sindu yehone mahber new

    • @gedamgedam6606
      @gedamgedam6606 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ይሁን ይደረግልን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน

      @@MisrakMelkamuይህ ጀሌ ይህ ህዝብ አስተዉሎቱ የት አለ

  • @AmenAmen-m7e
    @AmenAmen-m7e หลายเดือนก่อน +12

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ዳርቃዎች ቀን በቀን ቀረፃችሁ በጣም እያደገ ነው ጥራት ያለ ቀረፃ ነው እናመሰግናለን በርቱልን

  • @Tesfaye-ic5jj
    @Tesfaye-ic5jj หลายเดือนก่อน +5

    🎉ዶርቃ ሚዲያ የእግዚአብሔር ባለሟሎች የሆኑ አባቶቻችንን እንደዚህ በስርጭት ፕሮግራማችሁ ላይ እንድታቀርቡልን ልዑል እግዚአብሔር እርዳታውን አብዝቶ ይስጣችሁ።

  • @tilahunbiru
    @tilahunbiru หลายเดือนก่อน +27

    ❤ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር!!
    ❤ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም!!
    ❤ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን!!
    ❤ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ!!
    ❤❤❤ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ!!
    ❤❤❤ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ!!

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 หลายเดือนก่อน +12

    ወለተ ማርያም አቦይ ቀሺ በረኸትኩም ይሕደረና ቃለ ህይወት የሰመዐልና ከማኩም እግዚአብሔር የብዘሐልና ጉሩም ።።።

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ብደንቢ ስምዐ እወ ግርማ ሞገስ አለዎም ግግ ብደንቢ ስምዐ ህርክርክ ዝብል ነገር እርኢ አለኩ

  • @ZinbZinb-w7g
    @ZinbZinb-w7g หลายเดือนก่อน +9

    እደገና ይቅረቡሉን የምትሉ እደዚህ ኣባቶች ስላጣን ነዉ ኣገራችን እዲሁ የሆነቹ እና እንደዚህ ኣባቶች ያብዛልን❤❤❤❤

  • @baroktamiruethiopia441
    @baroktamiruethiopia441 หลายเดือนก่อน +35

    ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር
    ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
    ኢትዮጵያ የ ዓለም ብርሃን
    ኢትዮጵያ የ አለሙ ገዥ.

    • @temesgenatsbeha5426
      @temesgenatsbeha5426 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅😮😮😮😅😅😅

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q หลายเดือนก่อน +13

    እደው አባታችን ሁልግዜ ቀን በቀን ቢያስተምሩን አደበታቸው እደት ይጣፍጣሉ አምላክ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን❤❤

  • @TGGG-x8f
    @TGGG-x8f หลายเดือนก่อน +8

    የስላሴዎች በረከታቸው ይደርብን፤ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን።

  • @genetemariyam3629
    @genetemariyam3629 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሄር ዘርን ባያስቀርልን ኑሮ እንደሰዶምና እንደገሞራ በጠፋን ነበር የተባለው በአባታችን አይቻለው ሁሉም የራሱን ሲኖዶስ እየመሰረተ ባለበት ጊዜ እውነተኛ ሰውም ፈጣሪ የሾማቸው እውነተኛ አባት ስላገኘን ደስ ብሎኛል አንደበታቸው እንደ ህፃን ልጅ ጣፋጭ ነው ደጋግሜ ሰማዋቸው ሰው ጋበዝኩ እንዲፀልዩልኝ መልዕክት ንገርልኝ ወለተ ሚካኤል ከባህርዳር

  • @sulamtise
    @sulamtise หลายเดือนก่อน +8

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ 🙏
    የሰራዉይት ጌታ መቸ ይሆን ዘረኝነትን ነቅለህ የምጥልልን😥 ቅድስት ሀገር ትንሳኤሽን ያሳየን💚💛❤☝⛪🙏

  • @simachewyitayew5499
    @simachewyitayew5499 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት ድንቅ አባት ናቸው ከአንደበታቸው የሚዎጣው እውነት

  • @GebreMariam21
    @GebreMariam21 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም አባታችን እና ወንድማችን አላየ።
    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
    ገብረ ማርያም ጸሎትዎ ይድረሰን።

  • @addissumekonnen7522
    @addissumekonnen7522 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን፣ የእርሶን መንፈሳዊ ስብከት ማዳመጥ ፀጋን ያጎናፅፋል፣ ሺህ ዓመት ይኑሩልን፣ እኛን አጢአተኞችን ባርኩን፣ ቀድሱን፣

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው ቃለ ህይወትን ያድልንን ።እድሜውን ከጸጋ ጋር ያድልልን ።እንዲህ ያሉትን አባቶችን ያብዛልን እውነት ያዘሉ አባት ።እናመሰግናለን ዶርቃ ሚዲያዎች
    ደጋግመው ይቅረቡልን ።እግዚአብሔር ይጠብቅልንን ከክፉ ሀሳብና ሴራና ስራ

  • @YitebarekKinde
    @YitebarekKinde หลายเดือนก่อน +7

    የርሶን ድምጽ ላሠማኝ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አሜን❤❤❤

  • @michaelestifanos928
    @michaelestifanos928 หลายเดือนก่อน +3

    እውነተኛ የተዋህዶ አባት እንደዚህ ነው። እንደእርስዎ ያብዛልን መድሃኔዓለም

  • @hermelahaila
    @hermelahaila หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏

  • @Mengie-u6fff
    @Mengie-u6fff หลายเดือนก่อน +7

    እዉነት ነው በፍካሬ አኢየሱስ በገድለፊቅጦር በትርጓሜ መጽሃፍት ያለው እና ራዕዬ ሳቤላ ግድል ላይ አለ ይሄ ይፈጻማል ወዮ ይሄንን መጻህፍቶቻችንን ለካዱ ወየዉ ወዮታ አለባችሁ

  • @karadion
    @karadion หลายเดือนก่อน +1

    አሜን የሚደብርኝ በግድ ሚስጥር የሚሶጣ ነገር ነዉ ጠያቂው

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m หลายเดือนก่อน +9

    አግዚአብሔር ይመስገን enqan ድጋሜ መጣሁ አባታችን አግዚአብሔር አደሜ አብዝቶ ይስጥሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AderawMelese-r9n
    @AderawMelese-r9n 12 วันที่ผ่านมา

    አባታችን፡ምን፡አይነት፡ተሠጦ፡ነው፡እግዛብሔር፡ይጠብቅዎ።

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 หลายเดือนก่อน +5

    አባቴ እንኳን በሰላም መጣችሁልን!!! ስወዳቸው!! የእውነትተኛ አባት!!!

  • @tgtaddese-o1m
    @tgtaddese-o1m หลายเดือนก่อน +8

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
    በረከተዎት ይደርብን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ አባት በረከትሁ ይደርብን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🤲🙏

  • @Dimtsu
    @Dimtsu หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እ/ር እድሜዎትን ይጨምርልን ለኢትዮጵያ አገራችንና ህዝቦቹዋን ሰላም እንዲሰጠን ይጸልዩልን!!

  • @ፍሬየማርያምልጅፍሬየማርያ
    @ፍሬየማርያምልጅፍሬየማርያ 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት🤲🤲

  • @geralegas47
    @geralegas47 หลายเดือนก่อน +3

    ኣባታችን ደስ ሲሉ የዘመኑ መቅረብ ሁሉ ነገር እየተደረገ ነው ቀኑና ሰዐቱ የሚያወቀው ግን እግዚኣብሄር ብቻ ነው ሁሉ ሰው ሊረደው የሚገባው ግና የግል ምጽኣት እንዳለ ግና ሰው ይረሳል ብቻ ግና ተዘጋጅተን መጠበቅ ነው

  • @kishnbelay
    @kishnbelay หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የሰማእቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ከምላክ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን በፀሎታችሁ አስቡን

  • @ኤፍታህ-ለ7ዀ
    @ኤፍታህ-ለ7ዀ หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይውት ያስማልን አባታችን ዕድሜ ከጤና ጋ ያድላቹ

  • @AderawMelese-r9n
    @AderawMelese-r9n 17 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል፡በዚሕ፡ዘመን፡እንደዚሕ፡ያሉ።አባተቶችን፡ያብዛልን።

  • @mulushewatamene880
    @mulushewatamene880 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እወነተኛዉ የክህነት እና ያባትነት አረሃያ ያየዉባቸዉ እድሜ እና ጸጋ ያብዛላችሁ !!!

  • @Abu-fk9qu
    @Abu-fk9qu หลายเดือนก่อน +77

    እንኳን፡በደህና፡መጣቹ፡አላዬ፡በርሜል፡ጊዬርጊስ፡ካልሄዱ፡ይዘካቸዉ፡ሂድ

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት እንዴት እንደምወዳቸው እግዚሃብሄር እንደርሰዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!

  • @selamgebre303
    @selamgebre303 หลายเดือนก่อน +3

    ብሓቂ ኣቦና ቃል ህይወት የስምዓልና ዝተሰወሩ ኣቦታት ብምዝባዕ ዝብሉዎ ብሓቂ እዩ እግዚአብሔር እፅብ ድንቂ ብቅርብ ግዜ ኣብ ፌስቡክ ሸር ኣኒቢበዮ ❤❤ ይግርም

    • @AbrahaBelay
      @AbrahaBelay หลายเดือนก่อน

      ማለት

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 หลายเดือนก่อน +1

    አላዬ አባታችንን በድጋሚ አቀረብክልን ንግግራቸው የማይጠገብ እንደው ሁሌም ቢቀርቡልን ደስ ይለናል፡፡ አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @Tube-xb9wv
    @Tube-xb9wv หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን አምላኪ በዚ ግዚ እዲህ መምህር እዲያውም በyoutube ስላሳየሀኝ❤❤❤

  • @እማፍቅርአችጠብቂኝ
    @እማፍቅርአችጠብቂኝ หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የሰማእቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ከምላክ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ

  • @Esyeene8408
    @Esyeene8408 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለኢትዮጵያ ትሳኤ በጣም እየተወራ ነው ቃል ቀዳሚ ነው ተመስገን

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ አባት ናቸው ለማንም ማያድሩ ለአምላካቸው እንጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ክደጉ ዘመን ያድርስልን ለህዝብዎት ፀልዩልን 😢

  • @gedamgedam6606
    @gedamgedam6606 หลายเดือนก่อน +1

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባት። ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን !! እውነት እያደር ይጠራል ። ምስጋና ለሕያው እግዚአብሔር ልጅ ይሁን ከዘላለም አስከ ዘለአለም❤❤❤

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed หลายเดือนก่อน +24

    ኣቦዋኒ በረከትኩም ይሕደረና ደስስስስ ክትብሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 หลายเดือนก่อน

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 หลายเดือนก่อน

      Samtynrln❤abtahn❤qlywt❤ysmlaln❤

    • @mare7241
      @mare7241 หลายเดือนก่อน

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

    • @ቅዱስሚካኤልኣባቴኣንተጠብ
      @ቅዱስሚካኤልኣባቴኣንተጠብ หลายเดือนก่อน

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @KasahunBelay-e8p
    @KasahunBelay-e8p หลายเดือนก่อน +16

    እንደው በማርያም አላዬ እባክህ ቤርምል ውሰዳቸው በይበልጥ ደግሞ የምስራች እንዲነግሩ ስለ ዚች አገር ትንሳኤ እንደ ሓሳብ ነው እሳቸው የዚች አገር ተስፋ የሚሰጡ ናቸው እግዚአብሔር ከሳቸው እንደ ሆነ አንጣራጠርም ግን ውሰዳቸው አላዬ🙏⛪️🙏⛪️🙏⛪️

  • @berhanumelese10
    @berhanumelese10 หลายเดือนก่อน +6

    እኝህ አባት ደስ ይሉኛል በርቱ አባ እኛንም ያበርቱን

  • @saraty1903
    @saraty1903 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜና ጤና ይስጠዋት አባታቺን በዚህ ዘመን እንደርስወ ያሉ አባት ማየት መታደል ነው በርከተዎ ይደርሰን❤❤❤❤❤❤

  • @HermelaYeselaselij
    @HermelaYeselaselij หลายเดือนก่อน +2

    ኦፍ የማይጠገቡ አባት እንደስወ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
    የኔ አባት ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏❤

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 หลายเดือนก่อน +2

    እንኮን ለሊቀ መላአኩ ለቅድስ ሚኪኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ❤❤❤

  • @mulufetene6844
    @mulufetene6844 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችይፍቱን ይባርኩን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @ገብርሂወት
    @ገብርሂወት หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤
    በቁዱስ ምንክኤል ክብር በኣል
    ነው የስማሃቸዎ በጣም ደስስስ
    ብሎኛል በጣም
    ❤❤❤❤❤❤

  • @hhabeba925
    @hhabeba925 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል ህይወት ያስመዐልና አቦዋና በረከትኹም ይሕደረና

  • @NetsanetTakele-mu2zh
    @NetsanetTakele-mu2zh หลายเดือนก่อน +7

    ይፍቱን አባታችን እውነትን መስክረዋል ትንሳኤ የላትም ለመትሉ ሆዳም ከሀዲዋች

  • @TigistSemeneh
    @TigistSemeneh หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን አሜን (3

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለህይውት ቃለ በርከት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት እንደዚህ ያአሉት አባቶቻችን ያብዘልን አባተችን በፀሎቱት አስብኝ ወለተ ማርያም ከእና ቤተስቦቼ

  • @GlichGale
    @GlichGale 28 วันที่ผ่านมา

    አባታችን በረከቶት ይደርብን❤❤❤

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f หลายเดือนก่อน +1

    አላዬ አባታችን እይጠገቡም በተቻለ መጠን አቅርብልን❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 ይሄን የመከራ ግዜ በንሰሃ እድንኖር ያብረሃሙ ሥላሴ ያበርቱን አሜን

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን❤

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 หลายเดือนก่อน

    ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንደዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን

  • @ggg-275
    @ggg-275 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የእውነት አባት ናቸው በረከትዎ ይድረስን❤❤❤❤❤

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ ያለም ብረሐን ኢትዮጵያ ያለሙ ገዢ ፈጣሪ ለምንናፍቃት ቀን ያድርሠን

    • @hhemen99
      @hhemen99 หลายเดือนก่อน

      አሜን ያድርሰን!🙏

  • @ናኒ-ጰ1ኰ
    @ናኒ-ጰ1ኰ หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው አባታችን የቅዱሳን ፀሎት ነው የጠበቀን / ያቆየን ❤❤❤❤

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ወደናቸዋል አቤት አባታችን በረከቶ ይደርብን ❤

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ሰላም ለአንተም ለቄስ አምዴ አባቴ ይሁንና እንኳን ደኽና መጣችሁ ሌላው አላዬ የታክስ ቶክ ገፅህ ላይ መልዕክት ፅፌልሃለሁ

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 หลายเดือนก่อน

    ው ይይይይይይይይይ !!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባ አባታችን ይቅር ይበለን ይፍተን አባ

  • @DereseDerie
    @DereseDerie หลายเดือนก่อน

    እውነት እግዚአብሔር እንዲህ አባቶችን ያብዛልን

  • @MamitAlemu
    @MamitAlemu หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዕድሜ ሰጥቶ ከደጉ ንጉሥ ከደጉ ጳጳስ ረድኤት በረከት ያሳትፎት የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳዮት
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @AsnakechDebalke-d1e
    @AsnakechDebalke-d1e หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይሰጠውት ለቤተክርስትያናችን የሚያስፈልጋት እንደርሶያለ አባት ነው

  • @YewerdanosYewerdanos-z6l
    @YewerdanosYewerdanos-z6l หลายเดือนก่อน

    የኔ እርግብ አባት እግዚአብሔር እድሜን ከፀጋጋ ይስጥልን

  • @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
    @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን እንኳን ደህና መጡልን በረከታቸው ይደረብን ደሰ የሚለውን ቃል ነዉ ያሰተማሩን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን ደስ ሲሉ ሲዘምሩ አይጠገቡም ሲስተምሩም❤❤🌿🌿🌿

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ የተጨነቅነውን ህዝቦችን ሀገራችንን ለትንሳኤው ያብቃን ይድረስልን

  • @ሜህለትራያ
    @ሜህለትራያ หลายเดือนก่อน +9

    አባ ቅስ አምደ ገዉሪግስ እንደ ዋዛ ምታዩ አባትአይደሉሙ ገና ህፃን እያለሁ ሰለ ምመጣ ፈተና እያዉሩ ነበር አሁኑ እየአንደአድ ደሪስነበታል ወጀራት 20 ዓድ የኑፃህን መፍለቅያ❤

  • @MuluneshFaris
    @MuluneshFaris หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @MenaAmday
    @MenaAmday หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ምሕረቱ ይልኣኸልና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ክቡር ኣቦና ቀሺ ዓምደስ እግዚአብሔር ተፈቅዱ ክንራኸብ እና❤

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም หลายเดือนก่อน +2

    ኤርሻዳይ ነህ እግዚአብሔር
    አንተ በምረትህ እግዚአብሔር አባታችን እድሜና ጤና ያድለወት ለእኛም ልቦናችን ያብራልን 😢😢

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 11 วันที่ผ่านมา

    the real Ethiopian religious person to stand the truth he is not afraid human being

  • @alemalem7462
    @alemalem7462 หลายเดือนก่อน

    ቃልሀወት ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @SaraMamu-f3k
    @SaraMamu-f3k หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አባቴን ቁርጥ ነው ውይ እግዚአብሔር እድሜ ክጤና ጋር ያድልልልን🎉🎉🎉🎉