የዛሬዉ ጉድ ነዉ የጦፈ ክርክር Dr መምህር ዘበኔ እና ፓስተር ዮናታን ና ነብይ እዩ ዮኒ ማኛ || jantas media Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว +29

    አርሴማ ፣ አርመናዊትና የከርስቶስ ተከታይ እንደነበረች የሚነገርላትና ጊዮርጊስሞ እንዲሁ የክርስቶስ ተከታይ አንደ ነበረ ታሪክ አንባቢውያን ይናገራሉ፣ ያም ሆነ ይህ፣ አያማልዱም፣ አይዘከሩም፣ ኦርቶዶክሳውያን፣ መጽሐፍ ቅዱስን ሰለማያነቡ፣ እውነተኛውን ያህዌ/ኤሎሂምን ሊያውቁት አልቻሉም።

    • @pololove8601
      @pololove8601 2 ปีที่แล้ว

      😂

    • @pololove8601
      @pololove8601 2 ปีที่แล้ว

      ❤️

    • @የኔወርቅተስፋዮ
      @የኔወርቅተስፋዮ 2 ปีที่แล้ว +4

      🤔🤔🤔አብቡ ተመራመሩ ከኦርቶዶክስ ሌላ የምትዋጉት የለም ሙስሊም ተነስቶ ኦርቶዶክሰን እናንተ ተነስታችሁ ኦርቶዶክስን እግዚአብሄር እኮ እየጨፈረ አደለም የሰበከን የአለም ፈጣሪ ሲሆን ተርቦ አምላክ ሲሆን ተፈርዶበት ነው የወደደኝ ቢኖር መስቀሉን ይዞ ይከተለኝ ነው ያለው እኛም መስቀሉን እንሸከማለን እሽ ተውን እና መጨፈር ትታችሁ በርጋታ አጥኑ

    • @mebrahtumehari7534
      @mebrahtumehari7534 2 ปีที่แล้ว

      ትልቅ ደንቆሮ ማኛ የሚልስ ኣለዎይ? ሁሉም የሰው ስም በመጽሃፍ ቅዱስ የለን ምድረ ደናቁር ተስፋቸው በምድር ከሃድያን አንድ ጥቅስ እንኳን ኣታውቁም።

    • @bayeteketay511
      @bayeteketay511 2 ปีที่แล้ว

      እየሱስ ያድናል ያሉት ሰው ማዳኑን እንዴት ትገልጭውለሰሸ?

  • @OlganOlgan-u6w
    @OlganOlgan-u6w ปีที่แล้ว +7

    ዮንንን ታበራክ ለእዉነት ኑር እዩዩዩዩዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ኑርህልን ለእዉነት ኑርርርርር ደግኘኖች ሀለታቹሚ ታታታታበበበበራራራራኩኩኩኩኩኩኩኩ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ💖💖💖💖💖💖💖💖💔💔👓👓👓👓👓👓💕💕💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌☝☝☝💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃🙏🙏🙏🙏🙏👈

    • @KingTime-n9o
      @KingTime-n9o 9 หลายเดือนก่อน

      Yon tebarek

  • @HanabekeleBekele
    @HanabekeleBekele หลายเดือนก่อน +2

    ዉፋ እናተ የምድር በረከት ናቹ ተባረኩ እኳንም የጌታ ሆኩኝ ብዝት በሉ

  • @yonatanalemayehu1824
    @yonatanalemayehu1824 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ነዉ ብርሀኔ

  • @kibredesta7145
    @kibredesta7145 ปีที่แล้ว +3

    ✝️ የዮሐንስ ወንጌል 8✝️
    12፤ ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም፡ ብሎ ተናገራቸው።✝️
    መፀሃፍ ቅዱስ ትክክል ነው!!
    እግዚአብሔር ወልድ እኔ የአለም ብርሃንነኝ አለ!!!
    መስማት ያለብን መፆሐፍ የሚለንን ወይንስ ሰው ደስ ያለውን!!! ይሄማ በአምላክ ዘንድ ትልቅ ተጠያቂነት ያመጣል::

  • @የኢየሱስነኝ
    @የኢየሱስነኝ 2 ปีที่แล้ว +17

    ኢየሱስ ብቻውን ጌታ እና አዳኝ ነው ማንም ስለተንጫጫ የሚቀየር ጌትነት አይደለም የእርሱ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ አሜን

  • @monaleyo
    @monaleyo 2 ปีที่แล้ว +8

    ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክደግሞም ኢዪ ዘመንሀ ይባርክ ተባረኩ

  • @NigestOo
    @NigestOo 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይገባችሁም ያማልዳሉ ድግልማሪአም ታማልዳለች ክብር ለመቤቴ

  • @asnakachdenberu
    @asnakachdenberu 2 ปีที่แล้ว +10

    ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን

  • @TamiratTadese-w9p
    @TamiratTadese-w9p 9 หลายเดือนก่อน +6

    ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ ይሰበክ ።

  • @zewduassefawoldeyes7112
    @zewduassefawoldeyes7112 2 ปีที่แล้ว +22

    እየሱስ ሁሌ የጌታዎች ጌታነው ህዝቤ ንቃ አትታለል

    • @MeseretKebede-v7r
      @MeseretKebede-v7r 24 วันที่ผ่านมา

      አቦእብድእብድአትጭውት

  • @Miracle_1828
    @Miracle_1828 2 ปีที่แล้ว +11

    አንችልም ምክንያቱም በክርስቶ አምነን የዳንን ሰዎች ሁላችን ብርሀናችን እሱም እግዚአብሄር ነዉ.

  • @mhamqashmnbbsa960
    @mhamqashmnbbsa960 2 ปีที่แล้ว +3

    Uuuuuuuuuuuuuye እየሱስ የኔ ጌታ ውውውውው 📖♥️የኔ ልዬ እየሱስ ሰዬ አሜን አሜን አሜን አሜን yes yes ርባባባባብባ ውውውውውውው አሜን አሜን አሜን 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️📖📖📖📖🤲🤲🤲🙏🙏

  • @jemberupaulos3446
    @jemberupaulos3446 2 ปีที่แล้ว +9

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @AbdiNice
    @AbdiNice 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኢየሱስን ጌትነት ለማንም አሳልፈን አንሰጥም::

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ብርሀን ነዉ
    አባቴ እግዚአብሔር እሱ እራሱ ብርሀን ነዉ አሜን ❤❤❤❤

  • @Zinash-s4j
    @Zinash-s4j 10 หลายเดือนก่อน +4

    Power of Jesus Sim. Yibarek❤❤

  • @kibredesta7145
    @kibredesta7145 ปีที่แล้ว +1

    ወደ ገላትያ 1
    7፤ እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ።
    8፤ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።✝️🖐🏽✝️🔥

  • @jesusismylife3265
    @jesusismylife3265 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንዳረጁ ሰው ህልም ላይ ነው እኔ የሚያሳዝኑኝ ህዝቡ ነው የክርስቶስን ክብር የሚሸፍኑ አንደበቶች ፀጥ ይበሉ እየሱስ ጌታ ነው።

  • @abebeadugnachala4804
    @abebeadugnachala4804 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks God bless you Yoni!!!!
    keep up I AM from orthodox but his ways of preach is convincing, lovely, humble....

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 2 ปีที่แล้ว +1

    Yoniyyyyy Eyesus keanite gera nown Eyesusin yizek woda fite....xalatochik Afiro woda hewal.
    Bekiresitos dem shafakuke❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmauae7979
    @fatmauae7979 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነዉ እየሱስ ጌት ነዉ አሜንንንን ክብር ምስጋና ለጌት ለየእሱስ ይሁንንንን አሜንንንን አሜንንንንን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว +2

    ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @NigestOo
    @NigestOo 4 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ እየሱስ እያሉ በስሜ ይመጣሉ

  • @ጄኪሮቤ
    @ጄኪሮቤ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰው ሳይሰማ በጩኸት ጨረሰው ሰዉም ሳይሰማ አሜን በማለት ጨረሱት

    • @kalabbayu6361
      @kalabbayu6361 2 ปีที่แล้ว

      ለአንተ ዘግይቶ ነው የሚደርስህ ማለት ነው ማለቴ ቶሎ አትሰማም ማለቴ ነው ። እየሱስ ክርስቶስ የአለም ሁሉ ብርሀን እኔ ብቻ ነኝ ነው ያለው ።

    • @shalom2564
      @shalom2564 2 ปีที่แล้ว

      ምድር ሁሉ እየሰማ ነው!!! አንተም ስማ ወንድሜ መዳን በማንም የለም : የሞተው ስለሁላችን ከሞት የተነሳው ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው!ወደቃሉ ተመለስ ..

    • @newassong7494
      @newassong7494 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk

  • @EducationalAl
    @EducationalAl 2 ปีที่แล้ว +5

    ምህረታኣብ ምታታልለው ኣታልል እንጂ ለኛማ ኣታተለንም የ እግዚኣብሄር ቃል ኣጠናቅቀን ምናውቀ ልናቅምም ራሳችና በመንፈስ ቁዱስ መለኮታዊ መገለጥ ሊገልጥልን በጸሎት ምናነበው እውነቱን ለማወቅ ምንጥር ነን ካንተ ኣንደበት መስማት ብቻ ምንጠብቅ ኣይደለንምና ብርሃናችን ማን እንደሆነ ጠንቅቀን እናቃለን ኣትጃጃል ወደ ንስሃ ግባ ኣንተ ልክ ሙሴ ሲቆይባቸው ለ እስራኤላዎያን ለኣሮን ጣኦት ስራልን ብለው የሰራላቸው ጣኦት ኣማልክት ከዛ ገና ያልወጣ ህ ነህ ፡መምህርን ሲሉ ይገርመኛል ኣደለህም በእወነት ፡ ዮሐንስ 12
    46: በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።
    ዮሐንስ 8
    12: ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም፡ ብሎ ተናገራቸው።

  • @DawitTemesgen-ok6gb
    @DawitTemesgen-ok6gb 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ኢየሱስ ብርሃኔ ነው

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ዘበነ እድሜና ፀጋ እክዚአብሄር ይስጥህ

  • @zerayakobgedamu2901
    @zerayakobgedamu2901 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅድስት አርሴማ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የለችም ተክለ ሃይማኖትም የሉም እነሱ በሕይወት የነበሩበት ዘመን ይለያያል ስለዚህ አልተፃፉም እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች የእግዚአብሔር ታማኝ አገልጋይ ስለሆኑ እናከብራቸዋለን አባ ዘወንጌል የቅርብ ጊዜ አባት ናቸው ቅድስት ቤተክርስቲያን ታከብራቸዋለች እሳቸውን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አልተፃፉም እንደማለት ነው ለቅድስት አርሴማ(st herepsime) ክብር ይግባት አሜን።

  • @haschascha627
    @haschascha627 2 ปีที่แล้ว +12

    በትክክል የጌታ ቃል መመዘኛው መጸሐፍ ቅዱስ ብቻ እና ብቻ ነው ትውልድ እየዳነ ነው ።እየሱስ ያድናል።።

    • @mulukenabera5002
      @mulukenabera5002 2 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ ያድናል በል መመዘኛው መፅሐፍ ቅዱስ ነው አዎ ግን መፅሐፍ ላይ እየሱስ አይልም ኢየሱስ ነው

    • @meserettadesse7195
      @meserettadesse7195 2 ปีที่แล้ว

      አንተ ዉርጋጥ ብቻ ይበቃአል

  • @eliastamirat669
    @eliastamirat669 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow iyou and yoni get yibarikachu l'y Love you so much👍🤔

  • @HananHanan-wj3px
    @HananHanan-wj3px 2 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ ክርስቶስ የአለም ብርሃን ነው !!!!!!!!

  • @MeketayegetaAkalu
    @MeketayegetaAkalu 11 หลายเดือนก่อน +1

    በኢየሱስ ስም የዘበኔ እንዴት ይገራዝ አሜን ።

    • @MeketayegetaAkalu
      @MeketayegetaAkalu 11 หลายเดือนก่อน +1

      የዘበኔ አንድቤቱ

    • @MeketayegetaAkalu
      @MeketayegetaAkalu 11 หลายเดือนก่อน +1

      ዘበኔ እንደ ምን መታደል ነው ኢየሱስ ክርስቶስን አምኖ መቀበል ፥

  • @joytadesseofficial6991
    @joytadesseofficial6991 2 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ብቻውን አምላክ ፣ የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው

  • @martaalamayehu1318
    @martaalamayehu1318 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @mebratutsegaye5102
    @mebratutsegaye5102 2 ปีที่แล้ว +15

    ብርሃን ከክርስቶ በስተቀር ሌላ የለም የለም የለም።

  • @teketeke7914
    @teketeke7914 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ እየሱስ ከማንኛውም የሰው ልጅ እኩል ሊወራ አይቻልም ስለ ማርያምም ስለ የትኛውም የሰው ልጅ ቢሆን ከእየሱስ አንፃር ሁሉም አመድና ምናምን ናቸው ምን አልባት እርስ በርስ ይወዳደሩ ይሆናል እንጂ ። እየሱስ ፈጣሪ እየሱስ ብቸኛ ሞገሳም ሀይል ያለው ስም ባለቤት እየሱስ ብቸኛ ጌታ ነው እሱ የሰውን ልጅ ለማዳን ህይወቱን የከፈለ ጀግና ብቸኛ አማላጅና አምላክ ነው በሱ ያላመነ ዘላለም ላይሞት ይሰቃያል ለገባው ለሚያስተውል ብቻ።።።።።።።

  • @eyasuanshiso5332
    @eyasuanshiso5332 2 ปีที่แล้ว +8

    በ ሰው ሳይሆን በመፅሐፍ ቅዱስ እንመለስ 💯💯

  • @newaylegesse
    @newaylegesse 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ ብቻ ብርሀን ሀሌሉያ።

  • @hanna5596
    @hanna5596 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ከእየሱስ ውጭ ሌላ በቤቴ አይዉራም 🙌🙌🙌🙌

    • @gezasht5397
      @gezasht5397 2 ปีที่แล้ว

      👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

    • @gezasht5397
      @gezasht5397 2 ปีที่แล้ว

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @hanna5596
      @hanna5596 2 ปีที่แล้ว

      @@gezasht5397 🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈

    • @gezasht5397
      @gezasht5397 2 ปีที่แล้ว

      666

    • @gezasht5397
      @gezasht5397 2 ปีที่แล้ว

      @@hanna5596 🤮🤮🤮🤮🤮🐜🐜🐜🐜🐜🐜🦓🦓🦓

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune wudi ye Abate Buruki p.yoneyyyy Tebarake zemanek yelamelem....kasashochik yiwudaku ijachohon le Eyesus yisixu....Ewot yagagnalu......ke Eg/r gera yemixal hulu yedakel

  • @tinsae5259
    @tinsae5259 2 ปีที่แล้ว +1

    እንድናዉቀዉ የመረጠን እሱ የሞተልን ኢየሱስ ይባረክ ዘነበ ደግሞ ፍቅሩን መቅመስ ይሁንልህ ግን መፅሀፍ ቅዱስን አንብብ እሺ

  • @ududhhdhfhf3732
    @ududhhdhfhf3732 2 ปีที่แล้ว +4

    ትልቁ ትርፌ በእየሱስ ማመኔ

  • @JituFiqadu
    @JituFiqadu 7 หลายเดือนก่อน

    መምህራችንን ደ/ከ ዘበነ ላማ ቃላ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።

  • @gezachewsheguta7058
    @gezachewsheguta7058 2 ปีที่แล้ว +1

    መላክ የእግዝአብሔር አገልጋይናቸው አንተ ግን መተትና ድግምት አስማት ሞርት ትሰራላችው ታዳ የምትጠራው መፈወስ ምን አውቅቶት ሞርት እየሰራ የሰው አንገት ላይ አንጠልጥሎ የምሔድ።እየሱስ ገታነው አሜን ከእግአብሔር ውጭ መንገስት ለላ የለም።

  • @OlganOlgan-u6w
    @OlganOlgan-u6w ปีที่แล้ว

    ከእዬሱሲ ዉዉዉዉጭ ሌላ ታርክ ዬለሚ እዬሱሲ ጌታታታታታ ነዉ አደኝ ነዉ ፈዋሽህ ነዉ ብርሀን ነዉ ወዘታታታታታታታታ''''''''-------==========----################❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lemasaKasaya
    @lemasaKasaya 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን፣ኢየሱስ፣ብቻዉን፣ያድናል

  • @girmaginnie1865
    @girmaginnie1865 2 ปีที่แล้ว +1

    You are preaching inaccordance with Bible keep on doing so,God be with you!

  • @yoeeran3286
    @yoeeran3286 ปีที่แล้ว

    እየሱስ ሁሌም ብቻውን ጌታነው

  • @mickeyaddis8588
    @mickeyaddis8588 2 ปีที่แล้ว +10

    Halleluya ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @feleketesfa4004
    @feleketesfa4004 21 วันที่ผ่านมา

    ይታወቃል አይንህ ጨልሞበታል😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @meketagebremeskel3469
    @meketagebremeskel3469 2 ปีที่แล้ว +1

    መፅሐፍ ቅዱስ ብርሐን የሚለውን ብርሐኔ ነው እንላን አምፖል ፀሐይ የአለም እውቀት መላክትን ማርያም ሌሎች የሕይወት ብርሐን ናቸዎ ብሎ አይናገርም ለምን መፆሐፍ ቅዱሱን የሌለውን ማውራትን መከራከር ጥቅሙ አይታየኝም ወንጌል እኮ ብዙ ያልታወቀ ነገር ያለብት ናቸው

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Eyesus Gieta new birhan esu bicha new simu yikber fikir yehone Gieta Birhan esu bicha 🙏🙏🙏

  • @eyasuanshiso5332
    @eyasuanshiso5332 2 ปีที่แล้ว +3

    ወደ ሰው ሳይሆን ወደ መፅሐፍ ቅዱስ እንመለስ 💯💯

  • @meronregasa7551
    @meronregasa7551 2 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ ሁሌም ብቻዉን ጌታ የጌቶች ጌታ ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BurtukanTafese-r8e
    @BurtukanTafese-r8e ปีที่แล้ว +2

    Haleluya Eyesus geta nw Amen tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-yd3xt
    @ZahraZahra-yd3xt 5 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @martaalamayehu1318
    @martaalamayehu1318 2 ปีที่แล้ว

    አንልም ብርሀናችን እየሱስ ብቻ ነው

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 10 หลายเดือนก่อน

    ወንጌል ያሸንፋል ለዘላለምHebrews 13 አማ - ዕብራውያን
    8: ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።
    9: ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ በእንግዳ ትምህርት አትወሰዱ፤ ልባችሁ በጸጋ ቢጸና መልካም ነው እንጂ በመብል አይደለም፤ በዚህ የሚሠሩባት አልተጠቀሙምና።

  • @BobV-nv7lm
    @BobV-nv7lm 4 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ያድናል ❤

  • @yeshambelayanaw603
    @yeshambelayanaw603 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት አንተ ቅዱስ ነኝ እያልክ ነው የት አገኘኸው የንጉሶች ንጉስ የአምላኩች አምላክ የጌቶች ጌታ አምላክ ነዉ ግን የአንተ አመለካከት እምናመልክ መሰለህ

  • @geresahle4847
    @geresahle4847 2 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክሶች ንቁ መፅሐፍ ቅዱስን ብቻ ተከተሉ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ሁሉም ፍጡር ለፍርድ ይቆማል የሚመለክ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @temesgenhailu2966
    @temesgenhailu2966 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቤት ኢየሱስ ብቻ ይሰበካል እንጂ መላእክት አይሰበክም።እባካችሁ ራዕይ አስራ ዘጠኝ :9-10&22:8 ምን ያስተምረናል?

  • @DawitTemesgen-ok6gb
    @DawitTemesgen-ok6gb 11 วันที่ผ่านมา

    Amen Jesus christ is the light of world

  • @yigzawdagnaw7139
    @yigzawdagnaw7139 ปีที่แล้ว

    ሳውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም እንደተባለ፦እነርሱ አንድ ጊዜ የመላኤክትና የቅዱሳን ምንነትና እውቀት በአምሮአቸው ስለተሰወረባቸው የሰወረባቸውን እርኩስ መንፈስ በመፀለይ ከነርሱ እግዚአብሔር ካልገሰፀው አያምኑም እንጂ ቅዱሳን መላኤክትና ቅዱሳን አባቶሽ ለሰው ልጅ በሙሉ እረኛ ሁነው ሁሌም እየጠበቁንና እየረዱ ይኖራሉ!!

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 11 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እውነት ነው አዎ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ብቻ ነው ብረሀኔ ነው

  • @yasminebk374
    @yasminebk374 ปีที่แล้ว +1

    Ene bet sela eyesus becha new yemi sebakahw amen🙏 🙏 🙏

  • @samuelkassa2248
    @samuelkassa2248 2 ปีที่แล้ว

    የሞተ ይልቁንም ከሞት የተነሣ በአብ ቀኝ ያለዉ ስለ እኛ የሚማልድ ኢየሱስ ነዉ::

  • @yasminebk374
    @yasminebk374 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen amen eyesus geta new haleluya ❤❤❤❤❤❤

  • @KonjitPawlos
    @KonjitPawlos 4 หลายเดือนก่อน

    Iyesusu naw biranee❤❤❤❤❤❤ yohne nuriln ❤❤❤❤❤iyuuuuuu ❤❤❤❤❤❤❤❤ jaginawche

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw1640 2 ปีที่แล้ว +1

    ምህረታአብ ከነ እዩ ጩፋ ጋር መወዳደር ያለበት በመፅሀፍ ቅዱስ ሳይሆን ከውዳሴ ማርያም ጋር ነው::

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k หลายเดือนก่อน

    ብርሀኔ እየሱስ ነው😢😢😢

  • @አየሱስ
    @አየሱስ 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ✅✅✅👏👏👏👏🥰🥰🥰📖

  • @tesfayekidu
    @tesfayekidu 6 หลายเดือนก่อน

    ዶረ ዘበነ ያልተፃፈ እያወሩ ሕዝቡን አያደናግሩ መምበብ ጀምረናል ቡትቶ አስተሣሠብወትን ያሥተካክሉ

  • @melkamugabulagaricho5109
    @melkamugabulagaricho5109 2 ปีที่แล้ว +12

    ኢየሱስ ያድናል

  • @purpleto6375
    @purpleto6375 2 ปีที่แล้ว

    ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጭ የሆነውን አንተ ያቆምከው እንጂ የእግዚአብሔር ቃል ኢየሱስ የአም ብርሀን ነው ኢየሱስ እኔ የአለም ብርሀን ነኝ አለ እነጳውሎስ ማንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጭ የሚስብክላችሁ ቢኖር የተረገመ ይሁን ተብሎ ተፅፋል

  • @gebretsadik2857
    @gebretsadik2857 2 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ፣ብቻውን፣አዳኝ፣የጌቶች፣ ሁሉ፣ጌታ፣የነገስታት፣ሁሉ፣ንጉስ፣ ሰው፣ሆኖ፣ ውርደታችንን፣ኃጢያታችንን፣የተሽከመ፣ አዳኝ፣እሱ፣ብቻ፣አመንክ፣አላመንክ፣ እሱነቱን፣አይቀይረውም።

  • @tsegaabebe70
    @tsegaabebe70 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱስ ብቻውን ብርሃኔ ነው!!

  • @serkalemabebe6613
    @serkalemabebe6613 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢየሱስ ብቻ የአለም ብርሃን ነው

  • @senaitasfaw9528
    @senaitasfaw9528 2 ปีที่แล้ว

    ያጭበረበሩት ሕዝብ እንዳይነሳባቸው ነው የድንጋጤ ጩኸት ነውና ሕዝበክርስቲያን ንቃ ሰይፍን የሚያነሳ በሰይፍ ይወድቃል

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN HALLELUJAH 🙌 menfes kidus wedekebgne Alchalkum

  • @HajiiKasim
    @HajiiKasim 3 วันที่ผ่านมา

    እውነት፡ሁልጊዜ፡እውነት፡ነው።❤

  • @HabtamuTigabu-s7k
    @HabtamuTigabu-s7k 9 หลายเดือนก่อน

    Ene bete ke eysuse liala ayewrame ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getealemu5808
    @getealemu5808 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ዉይ መናፍቅ መጫወቻአደረገን ሎቱስበሀት

  • @MuleBirhanu-k4i
    @MuleBirhanu-k4i 5 หลายเดือนก่อน

    የአለም ብረሃን አየሱስ ጌታ ብቻ ነዉ::::

  • @Meysaw12
    @Meysaw12 2 ปีที่แล้ว

    ምን:አይነት:ክፍ:ትውልድ: ነው ፈጣሪ:ክርስቶስ: ይማረን።

  • @Tesfaye-v7v
    @Tesfaye-v7v 4 หลายเดือนก่อน

    የዘበነን አይን ጌታ ያብራለት

  • @senaitanebo1450
    @senaitanebo1450 2 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ብቻ ነዉ የአለም ብርሃን ነዉ

  • @MikiyasDemsew
    @MikiyasDemsew 3 หลายเดือนก่อน

    Memhir zebene kale hiwet yasemaln Orthodox tewahdo lezelalem tnur

  • @tesemateshome2226
    @tesemateshome2226 2 ปีที่แล้ว +4

    hani tube yayehut chanalochi beltobigni agegnehuna berta geeta yibarikih.... iyesusi geetanew!

  • @AmahaBiru
    @AmahaBiru 3 หลายเดือนก่อน

    አትችልም ይህ አይን ያወጣ ክህደት ነው
    ሰው የሆነችው ማርያም እንኳን ለአንተ ብርሀን ልትሆን ለራሷም ብርሀን ያስፈልጋታል

  • @TsigieChanie
    @TsigieChanie 15 วันที่ผ่านมา

    ሰማህው ዩኒን ጀግና

  • @WubalemiBasha
    @WubalemiBasha 11 วันที่ผ่านมา

    ዋኡኦኦ እየስስ ልክ አሜን አሜን እልልልልልልል

  • @tigabukassa5725
    @tigabukassa5725 2 ปีที่แล้ว +1

    ገብረመንፈስ ቅዱስ አላዳነንማ ያዳነን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል

  • @yesusiyadinal3685
    @yesusiyadinal3685 2 ปีที่แล้ว +5

    ከ ኢየሱሰ በቀር ሌለ ሁሉ ጨለመ ነው ወዳዲክም ጠለህም የሄ ለ ዶክቶር ዛበና ነው 🧏

  • @mardikiyos
    @mardikiyos 2 ปีที่แล้ว +1

    እና ስንት አምላክ አለ ??????
    ማር/ገብ/ኢየሱስ ..........etc ማለት ነዉ ?

  • @meselechkaraba576
    @meselechkaraba576 2 ปีที่แล้ว +3

    Amene Amene

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 ปีที่แล้ว +5

    Jesus is the power of God every day for everything 💕🙏jesus is love you all people everyone jesus is coming back

  • @joshoua6398
    @joshoua6398 2 ปีที่แล้ว +4

    Iyesus geta newu

    • @sphonetastic1965
      @sphonetastic1965 2 ปีที่แล้ว

      በጌታ ስም አራ ዘበነን ከምዲያ ላይ የምነሳ አጣን ከትዉልዲ አይምሮ ይደምሰሰ ትምህረት