ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዘማሪያም ቃለህይወትን ያሰማልን።
ዘማርያም smart
ከእናንተ ጋር መከራከር እራሱ ክርስቶስ ላይ ማፌዝ ዘማርያም ሥላሴ ይባርኩህ ለወንድሞቻችንም የእውነትን መንገድ ይግለጥላቸው
ከዚህ ልጅ ጋር ማውራት የኦርቶዶክስን ክብር መቀነስ ነው ዲያቆነ ዘማሪያም ቴዲ ወይኔ ትህትናህን እንዴት እንደምወደው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤
Zemareyame tebareke
Amilak yibarkh diyako zemaryam
ዘማርያም የተዋህዶ እንቁ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ☦️✅ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
“ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።” - ኤፌሶን 2፥16
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ=ሥንዱ እመቤት
አንድ ጥያቄ ብትጠየቁ በስርአት አትመልሱም ምስኪን ህዝብ😊
Amilak yibarkh diyako zemaryam🙏🙏🙏
Eniwodihalen Berta
ኤፍሬም ጀግናው። አንበሳ እኮ ነህ።እንዲህ በእግዚአብሔር ቃል እውነትና እውቀት ሃሳውያንን መድረሻ ማሳጣት ነው።
😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 በመታበይ በጩሄት
ኦርቶዶክስ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
,“ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።” - ኢሳይያስ 53፥12
Sew endet endi kifu yihonal wendim efrem betam new mitasazin
መንፈስቅዱስይማልዳል ወልድይማልዳል እግዚአብሔር ይማልዳልይላልመፅሀፍቅዱስ ስለዚህየቱነውፈራጅ አትሳቱ ተመለሱ እግዚአብሔር አምላክ ፈራጅእንጂአማላጅአይደለም።
Ephrem balegize gin mindinew kota kota milew mngsu ytregaga aydlm 😢😢😢
“ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።” - ኢሳይያስ 53፥12
ኣዎ ማልድዋል እኮ ምልጃዉ ግን ለዘልኣለም ስለሆነ ኣሁንም ድረስ ይለምናል ማለት ኣደለም😊
kale hiwet yasemalin zmariyam
“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”ሉቃስ 22¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³¹ ጌታም፦ ስምዖን ስምዖን ሆይ፥ እነሆ፥ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤³² እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”ዕብራውያን 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ - ሮሜ 8፥34 - ኤርምያስ 7፥25
Berta egzabher yrdam emamalka tetabkh
Menfse kiduse Yalbete Ergataw Erasu Yngrale Bmchoe Ymhone Yalme
“ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።” - ኢሳይያስ 53፥12“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።” - ኤርምያስ 7፥25ሉቃስ 22¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³¹ ጌታም፦ ስምዖን ስምዖን ሆይ፥ እነሆ፥ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤³² እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።ዕብራውያን 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
i saod to this msn-“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።” - ማቴዎስ 22፥29
በሰውነቱ አስታራቂ በአምላክነቱ ፈራጅ ነው።
ሰው ነው ምን ማለት ነው ?
EFREM MNM TEYAKE EKO ALMLSKM TEKRAKRK ENJI
እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም ኣምላክ ነው። በሰውነቱ የዘለኣለም ሊቀ ካህን ነው። በሰውና በእግዚኣብሄር ያለው መካከለኛ ነው። ስለኛ ቀድሞ የሚታይልን የሚያስታርቀን ነው። የሚጣበቅልን ነው። በኣምላክነቱ ደሞ ፈራጅ ነው።
ዕብራውያን 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁰-²¹ እነርሱም ያለ መሐላ ካህናት ሆነዋልና፤ እርሱ ግን፦ ጌታ፦ አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ማለ አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት ከመሐላ ጋር ካህን ሆኖአልና ያለ መሐላ ካህን እንዳልሆነ መጠን፥²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
አማላጅ ነው ብሎ መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ድንግል ማርያም ሰት ሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ዕብራውያን 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።“ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
Zemariam is right. There is a very big difference between reconciliation and intercession. Ephrem 's argument is fallacious.He repeteadly opposes the person arguing .This is a kind of fallacy called adhominem,Gainst the person.'
ጼንጤው ግን ምን ያስቆጠዋል መንፈሱ ይበሳጫል
ይህ ለዘማርያም ነው ቀጥሎ ያለው የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል ምን ማለት ነው? 1 Corinthians 15 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ24: በኋላም፥ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር ለአባቱ አሳልፎ በሰጠ ጊዜ አለቅነትንም ሁሉና ሥልጣንን ሁሉ ኃይልንም በሻረ ጊዜ፥ ፍጻሜ ይሆናል።25: ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሩ በታች እስኪያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋልና።26: የኋለኛው ጠላት የሚሻረው ሞት ነው፤27: ሁሉን ከእግሩ በታች አስገዝቶአልና። ነገር ግን፦ “ሁሉ ተገዝቶአል፡” ሲል፥ ሁሉን ካስገዛለት በቀር መሆኑ ግልጥ ነው።28: ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።
Ephem, please learn before you try to argue.
ሰውየው የሚጠየቀው ሌላ የምሚመልሰው ሌላ‼️ እራሱ ክርስቶስ አሁን እያማለደ እያስታረቀ ነው ግን የፍርድ ሰአት አለው ሊፈርድ ይመጣል ካለ በሃላ እንደገና "አሁን ተፈርዶባቸዋል" የእግዚአብሔርን ልጅ ባለማመናቸው የሚለው እየሱስ ፈራጅ አይደለም ወይ አሁን ሲባል ጭራሽ ክስ ጀመረ እናንተ በስላሴ ማመን ትታችኃል እያለ ታድያ ቅድስተ ስላሴ እሁን ይፈርዳል ብሎ ካመነ የስላሴ ትርጉም የገባው አይመስለኝም ማለትም ስላሴ ማለት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ መሆኑን ቢያውቅ እግዚአብሔር ወልድ ፈራጅ እንጂ አማላጅ እንዳልሆነ ባወቀ ነበር‼️
እረ በመሰላችሁ አትተርጉሙ ፓስተሮች
አይ ኤፍሬም የክርስቶስ መንግስት በብልጠት አይወረስም። ተህትናን ከጌታችን ከእየሱስ ክርስቶስ አልተማርክም?? ከወንድምህ ዘማርያምም ተማር። ጬህት የክርስቶስ መንፈስ አይደለም።
ብስማርትነት አይደለም እውነት የሚገለጠው ዘማርያምና አቶ ቢኒያምከሀዲው አንተን ማነው ዳኛ ያደረገህ በምንችሎታህ ሆዳም
ሁላችሁም ደንቆሮዎች ናችሁ ።ርኩስ መንፈስ ያደነቆራችሁ ። አስመሳዩ ኢየሱስ ክርስቶስ (ሉሲፈር ወይም ሰይጣን ዲያቢሎስ) ከናንተ በሚየስንቅ ሁኔታ ክርስቲያን መስሎ እየሰራ እንዳለ የመፅሀፍ ቅዱስን ማስጠንቀቂያ እረስታችሁታል ወይም ሆን ብላችሁ ማንሳት አትፈልጉም። ስላሴ የሀሰተኛዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት ነው ።
"አስመሳዩ ኢየሱስ ክርስቶስ" 😢😢 እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ምን አይነት ድፍረት ነው
የነጀማነሽ ሀይማኖት ተከታይ መሆን አለብክ
Mamediyans
አጅሬው ተበሳጨ አንተ ከየትኛውነክ ባክህ ቅዱስ ልሁን አልክሳ😂😂😂😂😂
ዘማሪያም ቃለህይወትን ያሰማልን።
ዘማርያም smart
ከእናንተ ጋር መከራከር እራሱ ክርስቶስ ላይ ማፌዝ ዘማርያም ሥላሴ ይባርኩህ ለወንድሞቻችንም የእውነትን መንገድ ይግለጥላቸው
ከዚህ ልጅ ጋር ማውራት የኦርቶዶክስን ክብር መቀነስ ነው ዲያቆነ ዘማሪያም ቴዲ ወይኔ ትህትናህን እንዴት እንደምወደው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤
Zemareyame tebareke
Amilak yibarkh diyako zemaryam
ዘማርያም የተዋህዶ እንቁ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ☦️✅ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
“ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።”
- ኤፌሶን 2፥16
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ=ሥንዱ እመቤት
አንድ ጥያቄ ብትጠየቁ በስርአት አትመልሱም ምስኪን ህዝብ😊
Amilak yibarkh diyako zemaryam🙏🙏🙏
Eniwodihalen Berta
ኤፍሬም ጀግናው። አንበሳ እኮ ነህ።እንዲህ በእግዚአብሔር ቃል እውነትና እውቀት ሃሳውያንን መድረሻ ማሳጣት ነው።
😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 በመታበይ በጩሄት
ኦርቶዶክስ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
,“ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።”
- ኢሳይያስ 53፥12
Sew endet endi kifu yihonal wendim efrem betam new mitasazin
መንፈስቅዱስይማልዳል ወልድይማልዳል እግዚአብሔር ይማልዳልይላልመፅሀፍቅዱስ ስለዚህየቱነውፈራጅ አትሳቱ ተመለሱ እግዚአብሔር አምላክ ፈራጅእንጂአማላጅአይደለም።
Ephrem balegize gin mindinew kota kota milew mngsu ytregaga aydlm 😢😢😢
“ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።”
- ኢሳይያስ 53፥12
ኣዎ ማልድዋል እኮ ምልጃዉ ግን ለዘልኣለም ስለሆነ ኣሁንም ድረስ ይለምናል ማለት ኣደለም😊
kale hiwet yasemalin zmariyam
“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”ሉቃስ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³¹ ጌታም፦ ስምዖን ስምዖን ሆይ፥ እነሆ፥ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤
³² እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
- ሮሜ 8፥34
- ኤርምያስ 7፥25
Berta egzabher yrdam emamalka tetabkh
Menfse kiduse Yalbete Ergataw Erasu Yngrale Bmchoe Ymhone Yalme
“ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።”
- ኢሳይያስ 53፥12“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”
- ኤርምያስ 7፥25ሉቃስ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³¹ ጌታም፦ ስምዖን ስምዖን ሆይ፥ እነሆ፥ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤
³² እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።
ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።
²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
i saod to this msn-“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።”
- ማቴዎስ 22፥29
በሰውነቱ አስታራቂ በአምላክነቱ ፈራጅ ነው።
ሰው ነው ምን ማለት ነው ?
EFREM MNM TEYAKE EKO ALMLSKM TEKRAKRK ENJI
እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም ኣምላክ ነው። በሰውነቱ የዘለኣለም ሊቀ ካህን ነው። በሰውና በእግዚኣብሄር ያለው መካከለኛ ነው። ስለኛ ቀድሞ የሚታይልን የሚያስታርቀን ነው። የሚጣበቅልን ነው።
በኣምላክነቱ ደሞ ፈራጅ ነው።
ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰-²¹ እነርሱም ያለ መሐላ ካህናት ሆነዋልና፤ እርሱ ግን፦ ጌታ፦ አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ማለ አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት ከመሐላ ጋር ካህን ሆኖአልና ያለ መሐላ ካህን እንዳልሆነ መጠን፥
²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።
²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
አማላጅ ነው ብሎ መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ድንግል ማርያም ሰት ሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
“ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 2፥1
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
- ሮሜ 8፥34
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6
Zemariam is right. There is a very big difference between reconciliation and intercession. Ephrem 's argument is fallacious.He repeteadly opposes the person arguing .This is a kind of fallacy called adhominem,Gainst the person.
'
ጼንጤው ግን ምን ያስቆጠዋል መንፈሱ ይበሳጫል
ይህ ለዘማርያም ነው ቀጥሎ ያለው የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል ምን ማለት ነው?
1 Corinthians 15 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
24: በኋላም፥ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር ለአባቱ አሳልፎ በሰጠ ጊዜ አለቅነትንም ሁሉና ሥልጣንን ሁሉ ኃይልንም በሻረ ጊዜ፥ ፍጻሜ ይሆናል።
25: ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሩ በታች እስኪያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋልና።
26: የኋለኛው ጠላት የሚሻረው ሞት ነው፤
27: ሁሉን ከእግሩ በታች አስገዝቶአልና። ነገር ግን፦ “ሁሉ ተገዝቶአል፡” ሲል፥ ሁሉን ካስገዛለት በቀር መሆኑ ግልጥ ነው።
28: ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።