ጴንጤ ባይኖር በማን እንስቅ ነበር ህዝቡን ቀለዱበት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @AlemeuDejen-ly8ms
    @AlemeuDejen-ly8ms 4 หลายเดือนก่อน +2

    የድንግል ማሪያምን ልጆ በመህኔ በጣም ደሰተኛነኝ ኦርቶዶክስ በመሁኔ እግዜአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤

  • @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ
    @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ ปีที่แล้ว +4

    በስመ ስሉስ ቅዱስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይኸ እኮ ታድያ እህት ወንድሞቸዋ ያሳዝናል ያስለቅሳል እንጅ ምኑ ያስቃል ስ አሊለነ ቅድስት እግዚያብሄር ለምስጋና አክብሮ ፈጥሮንሳለ የሰይጣን ባሪያ ስንሆን በጣምነዉ ልቦና የሚሰብረዉ ወገኖቸ ኧረ ልኡለባህሪ ቅዱስ እግዚያብሄር ይቅር ይበለን ማስተዋሉን ያድለን ልባችነን ወደልቦናችን ይመልስልን በእዉነት እግዚያብሄር ን እንደምን አሳዘንነዉ በእመ ብርሀን ኧረ ወላድተ አምላክ የጭንቅ አማላጇ በምልጃዋ ትድረስልን ወገኖቸዋ እግዚኦ በእንተ እግዝትነ ማርያምመሀረነ ክርስቶስ

    • @HaregAbboy
      @HaregAbboy 21 วันที่ผ่านมา

      በትክክል እህቴ አኔም እንዳንቺዉ ነኝ ከሳቀቅንማ እኛም ከነሱ በምን እንሻላለን 😢😢😢😢😢

  • @mershutadesse1509
    @mershutadesse1509 2 ปีที่แล้ว +13

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @hiwotmelkezgju
    @hiwotmelkezgju ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ኮንሰርት እንደ ኣሰባችሁት ብዙ ገቢ የሰበሰባችሁ ይመስላል ከጭፈራችሁ!!!!!ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @الال-ف9ك2ع
    @الال-ف9ك2ع 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዞእ ማህርና ክርስቶስ ልቦና ይስጠን በጣም ያሳዝናል የወረደ አስተሳሰብ ነዉ

  • @debelae
    @debelae 2 ปีที่แล้ว +34

    በህወት በዘመኔ ደስ የሚለኝ በተዋህዶ ቤት መመረጤ🙌☦️🙌

  • @Meron6895
    @Meron6895 2 ปีที่แล้ว +51

    ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ እስከ ዘላለም ክበርልኝ
    አሁን ይሄ ዳንስ ምን ይሉታል ጌታ ሆይ ባሪአዎችህ ጠፍተዋልና አይነልቦናቸውን አብራላቸው

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 ปีที่แล้ว

      ፎቶ ሾፕ እንደሆነ አስተውል:: ኦርቶዶክስ ስርአት ጠባቂ እንደሆነች የታወቀች ናት:: የእውነት ብርሀን ግን ተስውሮባታል:: በጨለማ ውስጥ ናት::ንቃ ክርስቶስ ያበራልሀል::

    • @ጎጄ
      @ጎጄ 11 หลายเดือนก่อน

      እረባክሽፎቶሾፕእውነታው እሄነው እናንተ ምን ማትሉት አለ አምላካችሁፖስተር ከፍያለው የሚያወራውን ስማ ኧረፈጣሪ በቃይበላችሁ ኦርቶዶክስን ጠልታችሁ ለምንየራሳችሁን ነገርአትጠቀሙም ​@@melkamelak9882

  • @ዮዳሄአማኑኤል
    @ዮዳሄአማኑኤል 11 หลายเดือนก่อน +15

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን ✝️♥️⛪♥️🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @addiseabebe-x5c
      @addiseabebe-x5c 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SamoualeAleyhase
      @SamoualeAleyhase 4 หลายเดือนก่อน

      ኦርቶዶክስ( 44 ጣዖታት)ተከታይ ባለመሆነ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

    • @menfes843
      @menfes843 11 วันที่ผ่านมา

      ​ደንቆሮ የሰማ ለት ያብዳል አንተ የሉተር ቡችላ ሄደህ ሶፍትህን ብላ@@SamoualeAleyhase

  • @gufh6343
    @gufh6343 2 ปีที่แล้ว +32

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ማስተዋሉን ስጠን 🤲

    • @muleman7600
      @muleman7600 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ኦርቶዶክስ መሆኔን አብዝቼ ወደድኩት

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 2 ปีที่แล้ว +6

    ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል ከደዚህ አይነት ጌታሆይ ሰውረን

  • @yoyokidaneyewibkidane1302
    @yoyokidaneyewibkidane1302 2 ปีที่แล้ว +9

    አባታችንን ካገኛችሗቸው ግን ደስስስ ይለኛል ብንረዳቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @selamezezwselam9719
    @selamezezwselam9719 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ⁉️ 😭💔✝️❤️🙏

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 2 ปีที่แล้ว +11

    እኔማ አንዳንዴ ሲደብረኝ በነሱ ነው ፈታ የምለው ምርጥ ኮሚዲዎች ናቸው

    • @dinkuamen6853
      @dinkuamen6853 2 ปีที่แล้ว

      ማንም፡የዘራውን፡ያጭዳል፡አንተ፡ግን፡የጌታን፡አዳኝነት፡ብቻ፡ተናገር፡ያኔ፡ሕይወት፡ይሖንልሐል

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ እስፓርት እየሰሩ ነዉ እስፓርት ለጤንነት ነዉ

    • @Fikir-fj5ov
      @Fikir-fj5ov 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
    @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +32

    በጣም ያሳዝናል በእዉነት እንደዛ ቃለ ወንጌል ቃልድ ሆኑዋል አንዱ ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው 😢👈

    • @eexx5226
      @eexx5226 ปีที่แล้ว +1

      Betekrstiyann mezlefhn tteh chifera bet btkeft yawatah neber

    • @telahunayele7658
      @telahunayele7658 ปีที่แล้ว

      ok

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ሚሳዝኑኝ እሄን እያዩና
    እየሰሙ ሚከተሏቸው ሰወች
    ነው ፈጣሪ ሆይ የህዝብህን
    አይነ ልቡና ክፈትላቸው

  • @JustinJossy
    @JustinJossy 5 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ያድናል ሲል መዝሙርም ይሁን መረበሽ ምኑ ደስ ይላል 😢

  • @መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ
    @መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ልብ ይስብራል እግዚዜአብሔር አምላክ ምህርቱን ላክላቸው

  • @መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ

    በጣም ያሳዝናሉ አምላክ ሆይ የጠፉ ልጅችህን ፈልግ

  • @abayteshome3857
    @abayteshome3857 2 ปีที่แล้ว +10

    አምላኬ መጀመሪየን ምንም ይሁን መጨረሻችንን አሣምርልን

  • @edel1883
    @edel1883 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ ሰውረን ነው እግዚኦ ማርና ክርስቶስ😢😢😢😢☝☝👏👏👏

  • @MMm-mw3ud
    @MMm-mw3ud ปีที่แล้ว +1

    አቤት የኔ ጌታ ሎቱ ስብአት አቤቱ አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው

  • @maraki25የአባቷዋ
    @maraki25የአባቷዋ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ልባና ይሰጠን ቅድሰት ሆይ ለምኝልን

  • @ElshuYasarayawqal
    @ElshuYasarayawqal 22 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ወገኖቼ የሰማዩ አምላክ ይመልከታችሁ ልቦናችሁን ይመልስ አሜን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว +16

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሚያረጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ 😭😭 ነፍስሽን ይማረዉ ዘርፌ😭😭🙏

    • @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว

      ኸረ ነብሷን በሲኦል ያኑራት ነዉ የሚባለዉ

    • @ranatjan6884
      @ranatjan6884 ปีที่แล้ว

      @@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ አእምሮ እና ህሊና ያለው ሰው እንደዚህ አይልም ያውም እግዚአብሔርን መታመኛው ያረገ ሰው ፍርድ እኮ የእግዚአብሔር ብቻ ነው ይሄኔ ከእርሱዋ የባሰ ሀጢያት ተሸክመን ይሆናል በሰው ላይ የምንፈርደው

  • @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
    @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን 🤲🤲🤲

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭💚💛❤🤲🤲🤲

  • @getebekele5851
    @getebekele5851 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ዘንድሮ አእምሮ ስጠን የምገርመው ህዝቡም አብሮ ድረማ ስሰሩ ነው

  • @mekonnenmoke6197
    @mekonnenmoke6197 2 ปีที่แล้ว +20

    አረ መናፍቃኖች በሙሉ አይን ልቦናችሁ ስለ ታወራችሁ ቅዱስ ሚካኤል ልቦና ይስጣችሁ

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ያዝ እንግዲ

  • @TibkaTibka
    @TibkaTibka 4 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @YimenuGirma
    @YimenuGirma 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ስጣቸዉ

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว +4

    ወላዲቷ ገደሉን እኮ እነዚህ ማፈራዊች እኔ ምለው የእውነት ተከታዮቻችው አይምሯቸው ይሰራል ነው ስቆ ጊዜን ለማሳለፍ ነው ጌታ ሆይ የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ይግባህ ተዋህዶ ስላደረከን ኧረ ተው መናፍቃን ልብ ግዙ ማስተዋል ይስጣቹሁ ዉንድማችን እናመሰግናለን ተወርቶ ተሰምቶ አያልቅም የነሱ ነገር

  • @abiyotmengistu4847
    @abiyotmengistu4847 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሐርን ለማክበር ዳዊት ራቁቱን ዘለሌ

  • @sahiyasherif5230
    @sahiyasherif5230 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ልቦነ ይስጣቸው የሳዝነል

  • @selamhaile6535
    @selamhaile6535 2 ปีที่แล้ว +1

    ዊይ እስራኤል እግዚአብሔር ያንሳ ከዚህ ምድር ላይ

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 21 วันที่ผ่านมา

    ውይይ የድግል ማርያም ልጅ ያተስለሆኩ ተመስገን

  • @AbesalatMolaye-f7h
    @AbesalatMolaye-f7h 3 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ። ልባችንን መልስልን።

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ የትንቢቱ መፈፀሚያ ከመሆን አድነን እነዚህ ሰወች የሉም እኮ እራሳቸውን አይደሉም እግዚአብሔር ይማራቸው።

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 2 ปีที่แล้ว +2

    ወዶ አይስቄ አለ ያገሬ ሰው አቤት ጌታሆይ ሁሉም ከርቧልሳ

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ እግዚአብሄር ሆይ ሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸዉ

  • @desalegnkifile
    @desalegnkifile 9 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስል ዬምወራብን ነገር አለን

  • @Betesfa
    @Betesfa 2 ปีที่แล้ว +1

    ተጫወቱበት ይሄንን ቃሉን ለመስማት ጆሮውን የደፈነ ህዝብ በጥፋታችሁ እስቅባችሗለው ብሏል ፈጣሪ ምሳሌ.1:22-33 አስተማሪዎች ነን ባዮች በህዝብ ደም ትጠየቃላችሁ ራዕይ.18:1-4

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ድንግል ማርያም ትስጥልን

  • @adanuabebaw
    @adanuabebaw ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ማስተዋሉን ያድላቹህ ድንግል ማርያም ምህርቱን ትላክላቹህ ታማቹሀል ጤነኛማ አይደሉም

  • @EdomMekonen-n8m
    @EdomMekonen-n8m 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ቸሩ መድኃኔዓለም ምን አይነት ውርደት ነው

  • @TinaTamane-k2v
    @TinaTamane-k2v 12 วันที่ผ่านมา

    Yikiri Yibielach minmi Alawokaachumi🙏🙏Livachu Bebir
    Tatimohali yinini Masitawkiya Taguti

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላይተና እየጠጣቨ
    welaytgna eychferu AMlko yelalu lusefroch

  • @alexwangari3184
    @alexwangari3184 7 หลายเดือนก่อน

    የእኛ በለ አዕምሮ !! ስለ እራስህ እወቅ ።

  • @EeEe-t4f
    @EeEe-t4f 3 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስያርከኝአምላክተመስገን🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ
    @መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ ปีที่แล้ว +1

    ይባርኩ አባታችን

  • @shahsetube3327
    @shahsetube3327 ปีที่แล้ว +2

    ሉቱ ስበአት ላንቺ ዘርፌ ይቅር ይበልሽ

  • @Jesusiswonderfull
    @Jesusiswonderfull 6 หลายเดือนก่อน +1

    protestant bayinor noro be orthodox ansikim ❤❤❤

  • @marthaabera2112
    @marthaabera2112 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለሰከንድም ቢሆን ከቤትህ ከኦርቶዶክስ ክብሬ ፀጋዬ ሞገሴ ከእናቴ እቅፍ ሳልወጣ ጠብቀኝ ለሄዱትም ልብ ስጣቸው አሜን

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ 2 ปีที่แล้ว +1

    እነሱ ምን ያርጉ አሜን ባዮ እኮነው ገደል የከተታቸው

  • @DebreTefera
    @DebreTefera 9 หลายเดือนก่อน +1

    ልቦና ይስጣችሁ የኛ ባለኮንሰርቶች

  • @FasikaFasik-v2n
    @FasikaFasik-v2n 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታምህረትያድርግልክ

  • @ellenihagos1944
    @ellenihagos1944 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ እንደው ከዚህ ሁሉ ጉድ ስላወጣኸኝ የድንግል ማርያም ልጅ ስምህ የተመሠገነ ይሁን።

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 ปีที่แล้ว

    Abetu getaye hoy ortodoxo adrgah silfaxarkang tamsaganilng 🤲🤲🤲

  • @TibkaTibka
    @TibkaTibka 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትገርማላችሁ እናተ ካቶሊኮች

  • @NigestOo
    @NigestOo 4 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ትታረቃችሁ

  • @wegayehualemu5100
    @wegayehualemu5100 2 ปีที่แล้ว +3

    ዉነት ነዉ እነሱ ባይኖሩ በማን እንስቅ ነበር እነኚህ ጉደኞች እ/ር ልቦና ይስጣቸዉ።

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ዘማሪው ደስ አለኝ

  • @መታገስ
    @መታገስ 2 ปีที่แล้ว +4

    ልቦና ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭እግዚያብሔር እንዲህ አይመለክም

  • @SileshBelay-t7z
    @SileshBelay-t7z 6 หลายเดือนก่อน

    ሆዳቸዉን ይዞ የወጡት ሁሉ ጰንጤ አይደሉም አግ/ርም እንደ አለዉ መጨረሻዉ ዘመን ሀሰተኞች ይነሳሉ ይላል🎉 ሰለዚህ ጰንጤን ማሸማቀቅ ትታቹ ኤራሳቹ ሀይማኖት አትኩራቹ ኑሩ 🎉

  • @tsiondawit6426
    @tsiondawit6426 ปีที่แล้ว +1

    ማረን አምላከ ዳዊት እርዳን በእንደዚህ አይነት ውድቀት እንዳልወድቅ ጠብቀኝ የልጅ ልጆቼንም ጨምረህ ጠብቃቸው

  • @tigisttesfaye9546
    @tigisttesfaye9546 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይሄ እኮ የ666 መንፈስ ነው ።የመጨረሻው ዘመን ይሄ ሁሉ ነብስ ይሳዝናል።

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว +3

    እረ ሕዝቤ እህት ወንድሞች ሲያሳዝኑ ያለ እውቀት አሜን ይላል መቼ ነው የሚነቁት ከተኙበት አልበራላቸውም ይሉናል እኛን አይናቸውን አሳውረዋቸው😢😢😢

  • @helenalene6763
    @helenalene6763 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ሆይ አንተ የይቅርታ እና የምህረት አባት ሆይ ይቅር በለን

  • @fakhrfakhr9750
    @fakhrfakhr9750 2 ปีที่แล้ว

    እኔየሚገርሙኝ ተከታዮቸ እና አሜንየሚሉት እናቴማሪይም ድረሺልን ብዙወቺበስሜይነግዳሉ እዳለ ቃሉ ይሄዉትቢቱእየተፈጠመነዉ🙏🙏🙏😭😭🙏😥😥🙏😭💒💒💒

  • @EDU12721
    @EDU12721 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሰተዋል ስጥልን አይምሮን ስጥልን አከበርንህ ብለው ለጣሉት ክብርህን !

  • @muluhagos4381
    @muluhagos4381 ปีที่แล้ว

    አተ ራሲህ የተናቅህ ነህ በኢግዚኢሔሪ የሰው ነገሪ ከምትለቃቅም ዬራሲህ ህውት አትመራም አተ ራሲህ የምሰማህ እና የምከተልህ ሁላቹ አዲ ናቹ ዳንሳ ይሁን አተ አዲ ናቹ በኢግዚአቢሔሪ ፊት

    • @DebreTefera
      @DebreTefera 9 หลายเดือนก่อน

      ቀልደኛ

    • @DebreTefera
      @DebreTefera 9 หลายเดือนก่อน

      ቀልድ ነው

  • @HalimaMohamed-hh2xm
    @HalimaMohamed-hh2xm 4 หลายเดือนก่อน

    በሂወቴደሥእሚለኝቢኖርተዋህዶበመሆኔ❤❤❤

  • @muluembetemekonen8459
    @muluembetemekonen8459 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስ አርጎ የፈጠረኝን አምላኬን አመሰግነዋለሁ

  • @AbenezerAbeni-ce7pw
    @AbenezerAbeni-ce7pw 20 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ ይወድሀል በማርያም በገብረኤል አትድንም😊

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ ያሳዝናል በጣም

  • @MelatTsegay-vf2hq
    @MelatTsegay-vf2hq 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምልቹህ ኣለኝ መጀመርታ ቁዱስ ቃሉ እንደሚለው የሰው ልጅ በራሱ ምንም ነገር ማድረግ ኣይችልም እና እኔ ዛሬ ስለ ጌታ ባወራቹህ የእናንተ ኣይን ላበራላቹህ ኣልችልም እግዛቤሄር እስካለ መረጣቹህ ምክኒያቱ ለብዙ ዘመናት የጨለማ ሂወትን ኣውቀዋለው እና ለብዙ ኣመታት ከ ጴንጤ ጋር ተጣልቼ ለውን ኣንድ ቀን ግን እንደኔ ትመረጣላቹህም ትመሰክራላቹህም ኣሜን ፡፡

  • @nekatibebshiferaw6397
    @nekatibebshiferaw6397 ปีที่แล้ว +1

    ተከታዩስ መቸም ከአለማወቅ ነው ቢባልም መንግሥት ግን አስተዳድርሐለው የሚለው ሕዝብ በተደራጀ ማፍያ ጊዜውኖ፣ገንዘቡን ስነ ልቦናውንና በጥቅሉ ማህበራዊ ቀውስ በእምነት ስበብ መጫወቻ ሲሆን ዝም ማለት የምነት ነጻነትን ለማክበር ከይመስልም።

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 ปีที่แล้ว

    Egziyabher yeker yeblachwe sentun ayene geta hoye enye emigermegne amen yemilote nachwe geta ayenachwen yekfetelachwe

  • @hayimanotalemayehu262
    @hayimanotalemayehu262 ปีที่แล้ว +1

    ENATE KIDIST DINGIL MARYAM HOY ENKWANIM LIJISH HONKUGNI

  • @amarechkole4269
    @amarechkole4269 10 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ያሣዝናል

  • @woyoba
    @woyoba ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ክርስቶስ የሞተውኮ ለሕይወት ነው ለሀይማኖት አደለም እኛ የሌሎችን ከመናገር የያዝነውን እውነት ብንናገር አይሻልም እናንቴም እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችሁኃል ስለምል አውነት መቸም ብሆን እየደመቀች ትሄዳለች እንጅ አትደበዝዝም ጊዜ ሁሉን ያጠራዋል መጀመርያ በራሳችን አይን ላይ ያለውን ጉድፊ እናውጣ በታችንን እናጽዳ እርሱ ለሁሉም እንዴ ስራው ልከፍል በደጅ ቆሙዋል የተዋህዶ ልጆች።😢😢

  • @FetiyaSefaMohamed
    @FetiyaSefaMohamed หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በማሪያም በጣም ነው ሚያዝናኑት ጌታሆይ አንተ ድረስላቸው

  • @MesfinGirma-f1o
    @MesfinGirma-f1o 5 หลายเดือนก่อน

    ድፋረት ሁሉን አዋቂ እግዚአብሄር ብቻ ነው

  • @lekechwongehow3006
    @lekechwongehow3006 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝሆን ይብላቸው እጅ ምን እንልአለን እጅምን እንል አለን የፃድቃን መላዓክት አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው ሰይጣን አሳፍሩባቸው እኮን ነው

  • @kal.27
    @kal.27 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ሆይ ።ከዚህ እረኩሰ መንፈስ አደንን እግዚኦ ማረን ከረሰቶሰ😭😭😭😭

  • @tigistgebermichael3225
    @tigistgebermichael3225 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት በጣም ሳኩዩ

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ ልብኢና ይስጣችው ውይ ኮሜዲ ስው ለምን ገንዘብ ይክፍላል በነዚህ ከእውቀት ነፃበሆኑ ስዎች መሳቅ ነው ግን የሚያስፈራው በእንዚህ ፈሪሀ እግዚአብሔር በሌላችው ሌላው ስው እግዚአብሔር ማሳዝን ነው እግዚአብሔር ይገስፃችው ውይውይ ኢትዮጵያያዬ ስንቱን ጉድ ተሽክመሻል እሁንም እጆችሽን ወደ እግዚአብሔር ዘርጊ ሽክምሽን ያቅልልሽ እመቤቴ እናቴ የእስራት እገርሽን እደራ✝️💚💛❤️✝️✝️

  • @masmas995
    @masmas995 2 ปีที่แล้ว +3

    ልቦናይስጣቸው

  • @saronmen7155
    @saronmen7155 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላሉ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

    • @FasikaSimegn
      @FasikaSimegn 11 หลายเดือนก่อน

      Er yanchesh kefha😂

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂 ኤጭ

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ዛሬ በባባ ሞት ሳለቅነበር የዋልኩት አሁን ግን በጣም ነው ያሳቁኝ አረ እመቤቴ
    ሁሉአዳይነት ሴጣን ትልቁዳቢሎሥ ነው ያለባቸውበእውነት እኔ ሴጣን በስው ልጅ ላይ ይከንንያክል ይስለጥናል ይቀልድባቸዋል ብየ አድምቀን አሥቢ አላውቅም እግዚአብሔርየ አተ ደግባት ሥለሆነክ ልቦናሥጣቸው
    እኔ እኮ በጣም እማዝነው ያሁሉ ህዝብ አሜን ማለቱ ነው በጣም ያማል አረ ህዝብ ንቃ

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 2 หลายเดือนก่อน

    እንም አንደዛ ይል ነበር አየጴንጤ መሰቅያችን።

  • @Crstina246
    @Crstina246 2 ปีที่แล้ว +7

    ለካ አክስቴ እውነቷን ነው ዳንስ ሲያምረኝ መናፍቃኖች ጋር ሄጄ ነው የምደንሰው ትላለች በጣም ያሳፍራል

  • @tesfayeayenew2565
    @tesfayeayenew2565 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርመኛል የሆነ ቦታ አካባቢ የሚመጡ ሰወች ለሉም ነገር አዲስ ስለሚሆኑ ነው ወይስ ጭፈራ ስለሚወዱ ብቻ ይገርሙኛል ሰው እንዴት ይሄን ያክል አምሮውን ማሰራት ያቅተዋል

  • @desalegnmerso8811
    @desalegnmerso8811 ปีที่แล้ว +1

    Yasazenal letesekelew geta chefera ena dance ere teresachu

  • @samdawit7368
    @samdawit7368 2 ปีที่แล้ว

    መገድላይ የሚለምን አለ
    መገድላይ የሚጮህ አለ

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 2 ปีที่แล้ว +6

    ፌስታል የያዘው ዘማሪዊ ሰውዬ ተመቹ አቦ ❤️

    • @asrat7515
      @asrat7515 2 ปีที่แล้ว +1

      ድምፃቸዉ ደስ አይልም?

  • @sintayehutefera120
    @sintayehutefera120 ปีที่แล้ว

    የሚያደርጉትን አያውቁምናንይቅር በላቸው ፣እንደሚል ቃሉ
    ይህንን ጌታችን ያለው ፣በመስቀል ላይ ሆኖ ነውና ለሀይማኖት መሪዎች ለሮማውያን ፣ለገራፈዋች ፣በጎኑ ግራና ቀኝም ለተሰቀሉት ለሁሉም ነው የማለደው ።፣ የችግሩ መልኩ ይለያይ እንጅ ሁሉም በእግዚአብሔር ፊት ሀጥያተኛ ፣ነው ፣
    ሀጥያት የሌለበት ይውገራት ፣ዮሀንስ ወንጌል 8:

  • @rimteshome7364
    @rimteshome7364 ปีที่แล้ว +1

    መዝናኛችን ልቦና ይስጣችሁ

  • @tesfamichaelh.2686
    @tesfamichaelh.2686 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንድሜ

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 2 ปีที่แล้ว +2

    😅😂😂🤣 Betam nw yemiyaznanut 👍👍