❗️ማፈርያዎች❗️ የድፈርት "ጥግ እኔ እና ማርያም እኩል ነን ይላሉ"……… ሴራው ተጋለጠ ….ዘማሪ ዲ/ን ሰለሞን አቡበከር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ❗️ማፈርያዎች❗️ የድፈርት "ጥግ እኔ እና ማርያም እኩል ነን ይላሉ"……… ሴራው ተጋለጠ ….ዘማሪ ዲ/ን ሰለሞን አቡበከር
    #ethiopia
    #et_art_media
    #new
    #ኢትዮጵያ
    #ገና
    #ልደት
    #ላልይበላ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቴቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    በ Facebook / et-art-media-102803251... ብለው ይግቡ
    በ INSTAGRAM et_art_media_official ብላው ይፈልጉን
    በ TELEGRAM t.me/etartmediaa ብላው ያገኙናል
    በዋትስ አፕ እና ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    0912656342
    0939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share: #like : #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
    በዋትስአፕ #0912656342
    በቴሌግራም #0939048556
    *ፃፉልን

ความคิดเห็น • 357

  • @user-og8gu1ct6r
    @user-og8gu1ct6r 2 ปีที่แล้ว +142

    የዚህ ልጅ መመለስ እንዴት እንዳስደሰተኝ ማርያምን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰ

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 2 ปีที่แล้ว +1

      እርግጠኛ ነሺ

    • @enattube5599
      @enattube5599 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ግን አሁንም አላመልኩም

    • @user-og8gu1ct6r
      @user-og8gu1ct6r 2 ปีที่แล้ว +3

      @@enattube5599 ለምን ምክንያት አለሽ የማታምኝበት ሰዉ ይሳሳታል አይደል ስተቱን አምኖ ደሞ ይቅርታ ይጠይቃል

    • @enattube5599
      @enattube5599 2 ปีที่แล้ว

      @@user-og8gu1ct6r መቼ ይቅርታ ጠየቀ

    • @user-og8gu1ct6r
      @user-og8gu1ct6r 2 ปีที่แล้ว +3

      @@enattube5599 በየቆመበት ይቅርታ እየጠየቀ አይደል የሄድኩበት ስተት ነበር አለ አይደል ሲቀጥል ደሞ በቤተክርስቲያኖ ሚድያ ይቅርታ እጠይቃለዉ ብሎን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +66

    እንኩዋንም ከሐሰተኛው ክርስቶስ ወደ ብርሃን ክርስቶስ በሰላም መጣህልን ወንድማለም 😢🙏🏿

  • @selamminilk6356
    @selamminilk6356 2 ปีที่แล้ว +23

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን ክብር ሁሉ ለመቤታችን ድንግል ማርያም ይሁን

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 2 ปีที่แล้ว +11

    ይሔን የመሠለ የድምፅና የዝማሬ ፀጋን ወደሠጠህ ወደ ድንግል ማርያም ልጅ እንኳንም በሠላም ወደ ቤትህ ተመለስክ።

  • @haregwabekele5881
    @haregwabekele5881 2 ปีที่แล้ว +23

    አንዳንድ ኮሜንት ሰጪዎች ግን ተጠራጣሪ እንጂ አማኝ አለመሆናችሁን በግልፅ እያሳያችሁን ነው። ወንድማችን ዘማሪ ሰለሞን አቡበከር እንኳን መጣክልን እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +8

    የዚህ ልጅ መመለስ ማነው እደኔ ደስ ያለው ከምር ደስታየ ወደር የለውም እግዚአብሄር አምላክ መጨረሻህን ያሣምርልህ🤲የኛንም መጨረሻችነን ያሳምርልን በቤቱ ያፅናን እስከለተ ሞት ድረስ አሜን(3)🤲🤲🤲✝️💒✝️❤

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 2 ปีที่แล้ว +7

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ወገኖቼ ሃይማኖታችሁን አትቀይሩ ተዋህዶ ለሁሉም መልስ አላት አባቶቻችን ጠይቁ ያልገባችሁን ያስረዱዋችሁዋል

  • @emuakeemu4129
    @emuakeemu4129 2 ปีที่แล้ว +8

    ኮመት ሳልሰጥ አላልፍም እኳን ደና መጣህ ወድማችን እሰቲ የወድማችን መመለስ እደኔ ደስስስስ ያለዉ

  • @MelakAlebel
    @MelakAlebel 11 วันที่ผ่านมา

    ውይ ድምጽ እመቤታችን ለያሬድ የሰጠችውን ዜማ ላተም ተሶቶሀል አይዞህ በድንግል ማርያም አማላጅነት ጽና አትጠራጠር

  • @selamtanike8273
    @selamtanike8273 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በእውነት በጣም ደስ ይላል

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 ปีที่แล้ว +50

    እንኳን ለጌታችን እና ለመድጏኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደቱ እንኳን አደረሳችሁ የቤተክርስቲያን የሀገራችን የአባቶቻችን የአደባባይ ቦታወቻችንንጨ የቀደመ ክብራቸውን ይመልስልን የጠፉትን ይመልስ እኛንም በእምነት በምግባር ያፅናን እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመለስክ🙏

  • @kibremoges5040
    @kibremoges5040 2 ปีที่แล้ว +20

    እግዚያብሔር ይመሰገን እንኳን ወደቤትህ በሰላም ተመለሰክ ሌሎችንም እግዚያብሔ ይቅረባቸው

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f 2 ปีที่แล้ว +20

    ወንድማችን ሰለሞን አቡበከር እንኳን ደህና መጣህልን እንወድሃለን ከበረቱ ወተው የጠፉትንም ይመልሳቸው ልብ ይስጣቸው ታውረዋል በእውነት

    • @molokbety6970
      @molokbety6970 2 ปีที่แล้ว

      💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
    @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 2 ปีที่แล้ว +19

    ወንድማችን ሰለሞን እንኳን ተመለስክ እግዚአብሔር ይመሰገን 😍💖👏👏👏👏👏

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 2 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት መመለስ ያድርግልህ

  • @ተመስገንአምላኬ-ለ2ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ለ2ጐ 2 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ወንድማችን
    ደስ የሚል መዝሙር ነው ጋብዘን ወንድማችን

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 2 ปีที่แล้ว +11

    ወንድማችን እንኩዋን በስላም መጣህ ወደ ውድ እናትህ ቤተክርስቲያን እኩዋንም ወጠህ ብዙ መዘዙን ጠመዝማዛውም አየህ ትልቅ ትምህርት ስለጠህን እናመስግናለን

  • @ጴጥሮስጴጥሮስ
    @ጴጥሮስጴጥሮስ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ ብሎኛል ወንድመ እንኳእን በሰላም ወደ እናትህ ቤትህ ተመለስከ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 ปีที่แล้ว +11

    ወንድማች እውነት ተናግሮ ከመሽበት ማደር ወንድማች እግዚአብሔር ያባርክህ

  • @meseretfitawek7249
    @meseretfitawek7249 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እንወድሃለን እንኳንም ወደ እናት ቤተክርስቲያንህ ተመለክልን

  • @mz12581
    @mz12581 2 ปีที่แล้ว

    መመለስህ በጣም ደስ ይላል. እራስህን ዝቅ አድርገህ እግዚአብሔርን አገልግል

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የመለሰ ሌሎችንም ይመልስ

  • @Metsehet-x2v
    @Metsehet-x2v 3 หลายเดือนก่อน

    በንግግርህ ግን በጣም ያስፈራል የመሰበር ነገር አይታይብህም በድፍረት ለብዙ ሰዎች መሰናክል እንደነበርክ በመፀፀት እንኳ ስትናገር አትታይም ወንድሜ ጌታ መድሀኒዓለም ያስብህ

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 ปีที่แล้ว +9

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 2 ปีที่แล้ว +2

    ወድማችን ሰለሞን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ሁሉ ይባከዉ ከሰዉ ስተት አይጠፋም ዋናዉ ከስተት መመለስ ነዉ የሰዉ ፍፁም የለም ፍፁም አምላክ ነዉ የሱን ይቱብ እገባን እናሳድግለት 👍👍👍👍

  • @user-hr8yr9yb2q
    @user-hr8yr9yb2q 4 หลายเดือนก่อน

    ክርሰቶሰ. ይጠብቅህ. በመመለሰህ. ደሰብሎናል. እግዛብሔር. ይወዳሀል

  • @meserat1627
    @meserat1627 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አምላክ እስከ ፍፃሜ ያፅናህ ወንድሜ : ሌሎች እህት ወንድሞቻችንንም ይመልስልን!

  • @Miko_Hanamori
    @Miko_Hanamori 2 ปีที่แล้ว +21

    ወንድማችን እንኳን በሰላም ተመለስክልን ወደ ማትናወጠው ቤትህ ቤታችን ሌሎች ወንድሞቻችን እህቶቻችንን ካፈርኩ አይመልስኝ ብለው እንዳይቀሩ በፍቅር እንዱመለሱ አስተምሯቸው

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا 2 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
    ወንድማችን ዲያቆን ሰለሞን እመ አምላክ በልቦናህ ጽላት ተጽፋ ተቀርጻ ትኑርልህ አሜን
    በቤቷ ታጽናህ ።።

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +10

    አንተ ልጅ እንደክርስቲያን እንደ አንድ ኢየሱስ ክርስቶስ የስበከልን ወንጌል አማኝ አንተ በንስሀ ስለተመለስክ እኔ አይደለሁም በስማይ በመልአክቱ ዘንድ ትልቅ ደስታ ነው !!!ግን የጥሞና ጊዜ ያስፈልጋል እላለሁ እዲያው መመለስህ ይፀናልህ ዘንድ ሱባኤ አዚማቸው እስኪለቅህ ፀበል ያስፈልጋል።

  • @user-jr8di5bx1k
    @user-jr8di5bx1k 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @haiat1892
    @haiat1892 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን መጣህል ወንድማችን❤🇨🇬

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ቤብቱ ያቅይክ ወድምችን እንኩዋን አብሮ አድርስን

  • @woinshetmersha5557
    @woinshetmersha5557 2 ปีที่แล้ว +6

    አርቶች እንኳን አደረሳችሁ አሁን በጌታ ልደት መነጋገር ሊጀምሩ ነው ጌታ የተወለደው በክረምት ነው ተአሳስ በውጪው አገር በጣም ብርዳማ ነው እንዴት እረኞች ሊገኙ ይችላሉ እና ቀኑ ትክክል አይደለም መቅረት አለበት ብለው ሳወሩ ስምቻለሁ የኔም ምላሽ የነበረው ብዙ ፍልስፍና መንገድ እያሳተና ብዙ ልዩነት እየመጣ እና መንገድ መውጣት ሕዝቡን ዳርጎታል በዚህ ነገር ላይ መምህራኖች በርትተው መዋጋት አለባቸው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚይቢሄር ይመሰገን እንኳን ወደ ቤትህ ወደ እምየ ኦርቶዶከሰ ተመለሰከ ወንድማችን በጣም ደሰሰሰ ይላላላልል

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +31

    ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እንኳን ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእርሱ ሆነ የሰውን ልቦና መርምሮ የሚያውቅ እርሱ ይወቅልን 🙏🙏🙏

    • @helinabelay239
      @helinabelay239 2 ปีที่แล้ว

      'll
      L
      L
      Lol
      L
      l L
      L
      L
      lllllll
      L
      L
      lll
      ll
      L
      'll
      L
      Llll
      L
      L
      L
      L
      Lol
      Lol
      L
      L
      L
      'll
      lol
      lol lol
      ll
      lol
      lol
      'll lol
      lol lol
      ll
      'll
      L'llpoo
      'll
      L
      Ll
      llllllll
      L
      L
      poo
      'll
      l
      Lol
      Ll
      Llll
      Lol
      'll
      llll
      llll
      'll
      Lol Lol
      llllllll
      Lll
      Lol
      L
      L
      l
      ll
      'll
      'll
      l
      L
      L
      Lol
      L
      L
      L
      L
      L
      'll
      l
      L
      l
      L
      'll
      l
      L
      'll
      Lol ll
      L
      lll
      'll
      L
      L

    • @helinabelay239
      @helinabelay239 2 ปีที่แล้ว

      'll
      L
      L
      Lol
      L
      l L
      L
      L
      lllllll
      L
      L
      lll
      ll
      L
      'll
      L
      Llll
      L
      L
      L
      L
      Lol
      Lol
      L
      L
      L
      'll
      lol
      lol lol
      ll
      lol
      lol
      'll lol
      lol lol
      ll
      'll
      L'llpoo
      'll
      L
      Ll
      llllllll
      L
      L
      poo
      'll
      l
      Lol
      Ll
      Llll
      Lol
      'll
      llll
      llll
      'll
      Lol Lol
      llllllll
      Lll
      Lol
      L
      L
      l
      ll
      'll
      'll
      l
      L
      L
      Lol
      L
      L
      L
      L
      L
      'll
      l
      L
      l
      L
      'll
      l
      L
      'll
      Lol ll
      L
      lll
      'll
      L
      L

    • @helinabelay239
      @helinabelay239 2 ปีที่แล้ว

      'll
      L
      L
      Lol
      L
      l L
      L
      L
      lllllll
      L
      L
      lll
      ll
      L
      'll
      L
      Llll
      L
      L
      L
      L
      Lol
      Lol
      L
      L
      L
      'll
      lol
      lol lol
      ll
      lol
      lol
      'll lol
      lol lol
      ll
      'll
      L'llpoo
      'll
      L
      Ll
      llllllll
      L
      L
      poo
      'll
      l
      Lol
      Ll
      Llll
      Lol
      'll
      llll
      llll
      'll
      Lol Lol
      llllllll
      Lll
      Lol
      L
      L
      l
      ll
      'll
      'll
      l
      L
      L
      Lol
      L
      L
      L
      L
      L
      'll
      l
      L
      l
      L
      'll
      l
      L
      'll
      Lol ll
      L
      lll
      'll
      L
      L

    • @helinabelay239
      @helinabelay239 2 ปีที่แล้ว

      'll
      L
      L
      Lol
      L
      l L
      L
      L
      lllllll
      L
      L
      lll
      ll
      L
      'll
      L
      Llll
      L
      L
      L
      L
      Lol
      Lol
      L
      L
      L
      'll
      lol
      lol lol
      ll
      lol
      lol
      'll lol
      lol lol
      ll
      'll
      L'llpoo
      'll
      L
      Ll
      llllllll
      L
      L
      poo
      'll
      l
      Lol
      Ll
      Llll
      Lol
      'll
      llll
      llll
      'll
      Lol Lol
      llllllll
      Lll
      Lol
      L
      L
      l
      ll
      'll
      'll
      l
      L
      L
      Lol
      L
      L
      L
      L
      L
      'll
      l
      L
      l
      L
      'll
      l
      L
      'll
      Lol ll
      L
      lll
      'll
      L
      L

    • @helinabelay239
      @helinabelay239 2 ปีที่แล้ว

      'll
      L
      L
      Lol
      L
      l L
      L
      L
      lllllll
      L
      L
      lll
      ll
      L
      'll
      L
      Llll
      L
      L
      L
      L
      Lol
      Lol
      L
      L
      L
      'll
      lol
      lol lol
      ll
      lol
      lol
      'll lol
      lol lol
      ll
      'll
      L'llpoo
      'll
      L
      Ll
      llllllll
      L
      L
      poo
      'll
      l
      Lol
      Ll
      Llll
      Lol
      'll
      llll
      llll
      'll
      Lol Lol
      llllllll
      Lll
      Lol
      L
      L
      l
      ll
      'll
      'll
      l
      L
      L
      Lol
      L
      L
      L
      L
      L
      'll
      l
      L
      l
      L
      'll
      l
      L
      'll
      Lol ll
      L
      lll
      'll
      L
      L

  • @meseret2813
    @meseret2813 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳ አደረሳችሁ ላላችሁ ሁላ አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን
    ወንድማችን ሰለሞን እንኳ ወደ እውነት ወደሆነችው ቅድስት ቤቴ ክርስቲያናችን ተመለስክ
    አንተን ተከትለው ለወጡም ለሌሎቹም የመዳን የመመለስ ምክነያት ያድርግህ እግዚአብሔር አምላክ
    እንዳውም ባለፈው ተናድጄ በራስህ ይቱብ ላይ ተናገሪ ነበር ይቅርታ. በርግጥ ስድብ አይደለም የስሜቴ ስለፃፍኩ ነው
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @ethiopiatikidem308
    @ethiopiatikidem308 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተመለከተ መዝሙርክ በጣም ደስ ይል ነበር

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አልቅሺ ነበር በእውነት ሲመለስ ደስታየ ወደር የለውም🙏💓

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +9

    ሶል እንኳን ወደ አሳደገችህ ቤተክርስቲያን ተመለስክ ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የሄዱትንም እግዚአብሔር ይመልሳቸው

  • @ኑሃሚን
    @ኑሃሚን 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሪ እዘራ ገበራ ሚካኤል እግዚአብሔር ከፈቀደ ይለሳል ብየ አስባለው 💐🙏

  • @haymanot7554
    @haymanot7554 2 ปีที่แล้ว

    Yene geta enqwan be selam wede beteh metahelen💒🙏 I'm really proud of you 💒

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እንኳን ተመለስክልን

  • @tigistgirma2968
    @tigistgirma2968 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍ: ድምፁ: ደስ: ሲል: ሲዘምር::

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 2 ปีที่แล้ว +5

    የጠፋው ልጅ ወደቤቱ ሲመለስ ሁሉም ደስ እንዳላቸው ለእኛም ትልቅ ደስታ ነው በሰማያትም ትልቅ ደስታ ነው እግዚአብሔር ያፅናህ በቤቱ

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በሱ ነወ ወንደማችን እንኳን ተመልስክ ወድውንትኝሁ መንገደ

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ወንድማችን እንኳን ተመለስክ ከጨለማው ወደ ብርሃን የቀሩትንም ይመልስልን

  • @KsaKsa-vn8ir
    @KsaKsa-vn8ir 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም ተመለስክ ወድሜ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha 2 ปีที่แล้ว +2

    በስመእብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሰአሊለነ ቅድስት እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ከልብ ከእዉነት መመለስን ነዉ የሚፈልገዉ ። እልል ብያለሁ ከሀይማኖት ወጠዉ ሲሄዱ እናልቅስላቸዉ።

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ተባረክ እውነቱ ገብቶክ በመመለስክ ደስ ብሎኛል ሌሎቹንም ልቦናቸውን ከፍቶላቸው እውነቱ ገብቷቸው በንስሃ ይመለሱ ቤተክርስቲያናችን ሁሌም ክፍት ነው በሯ ተምሮ ለመጡላት እጇን ዘርግታ ትቀበላቸዋለች

  • @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ
    @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    ይኸልጅ አመላለሱ በመሸወዱ ዉስጡ እርር ብሎ ነዉ የተመለሰ በእልህ የሚናገር ይመስላል የእልህ ስሜቱን አጋባብኝ ። የሚደንቅ ንግግር እኔ እዛሔጄ ያወቁት አለማወቄን ነዉ ግሩም የሆነ መልስ ነዉ በቤቱ ያፅናን

  • @sabanisrane4244
    @sabanisrane4244 2 ปีที่แล้ว

    ውንድሜ እመብርአን ትርዳክ

  • @meserat1627
    @meserat1627 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እናት ቤተክርስትያን ተመለስክ ለቀሩትም ልቦና ማስተዋል ይስጣቸው

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y 9 หลายเดือนก่อน

    Wenidimachin Solomon tebarek eniwedehalen❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mali-hr2zz
    @Mali-hr2zz 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ወንድሞቼ

  • @selamyoutub
    @selamyoutub 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም ይመልስልን ልቦና ይስጠን

  • @user-er3tg9rk5t
    @user-er3tg9rk5t 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 ปีที่แล้ว +1

    ET art ሚድያ በጣም Thank you ዘማር ሰለሞን አቅርቤ ሰለዎየየው በጣም ደሰ ትለለችሁ

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 2 ปีที่แล้ว

    Egzbher kanchegar yehen wedeme Selomon Mezmur betam dese yelale 👍

  • @messyhabeshwittubeb5404
    @messyhabeshwittubeb5404 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰለማይነገር ሰጦታው ወንድማችን ሰለሞን አቡክር እንኳን ወደ ቀጥተኛይቱ ኦርቶዶክሰ ተዋሕዶ ሐይማኖት ተመለሰክ እውነት እልሃለሁ መዝሙርህን በጣም ነው የምወደው

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ግን በንፅህና በሀቅ ይሁን ምን ያህል በስጋም በመንፈስም እንደተጎዱ ያስታውቃል ፈጣሪ ይመስገን

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ደስ የሚል ነበር ወይይቱ እናመሰግናለን ኢትዮ አርቶ ሚድያ 💚💛❤️ ይት አለ ዮቱብ ቻናሉ

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መላ ኢትዮጵያን

  • @henokdemisse5753
    @henokdemisse5753 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር በምህረቱ ጎበኘህ ያለፈውን የጥፋት ግዜ ቤተክርስቲያኒቱ በእውነት እና በፀጋ እደምታገለግል አምናለሁ ። መመለስህ የእውነት እና ከልብ ነው። ለተጠየቀው ሁሉ አጥጋቢ መልስ ሰተሀል unequivocally ። ቀሪውን ዘመንህን እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን።

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ወንድማችን ሶል እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @genetgebreslassie7079
    @genetgebreslassie7079 2 ปีที่แล้ว

    እካን በሠላም መጣህ ወድሜ

  • @user-vc8ld9zp3u
    @user-vc8ld9zp3u 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ኢቲ አርት ሚድያ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ❤
    ወንድማችን ንጽሂት የነጻች የቀናች ጥርጥር የሌለባት ወደ ቀደመችው ሃይማኖት ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለተመለስክልን ደስ ብሎናል እግዚአብሔር እስከመጨረሻዋ ህቅታ ድረስ በቤቱ ያጽናህ❤🌹🌹
    በተረፈ ውድ የተዋህዶ ልጆች ወንድማችን ውዳሴ ሚድያ የሚል ዩቱብ አለው መልካም ትምህርት የሚያስተላለፍበት ዝማሬ የሚዘምርበት ነው እየገባን ሰብስክራብ ላይክ ሽር በማድረግ እንተባበር ⁉

  • @eskedarkassie3999
    @eskedarkassie3999 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይምስገን እንኳን ተመለስክ እግዚአብሔር አሁንም የጠፉትን ይመልስልን!!!

  • @Amonmideaአሞንሚዲያ
    @Amonmideaአሞንሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

    ምኔ ተባረክ

  • @tadelegulilat496
    @tadelegulilat496 ปีที่แล้ว

    ወድም እግዚአብሄር ያጵህና

  • @ethiopia38
    @ethiopia38 2 ปีที่แล้ว +2

    "ትህትናሽ ግሩም ነው ደግነትሽም እናቱ ሆነሻል ለመድሀኒአለም"

  • @richnegn7823
    @richnegn7823 2 ปีที่แล้ว +1

    Soli wede betik bememlesh betam desi bilognal egziabher yikber yimesgen 💒💚💛❤😍🙏🙏🙏 be betu yatsinah

  • @destaworkdemeke3082
    @destaworkdemeke3082 ปีที่แล้ว

    ሶል ተመችቶኛል በርታ

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን እኳን ወደ አሳደገችን ቅድስቅ ቤተክርስቲያን በሰላም ተመለስክ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም ዋናዉ ካለፈ ስህተት ተምሮ መመለስ ነዉና ደስ ብሎናል😍 ማን እንደ ተዋህዶ እምነት ✟💒✟

  • @ariamtesfaledet5758
    @ariamtesfaledet5758 ปีที่แล้ว

    Ezgabher yeredah lehulum yekeru ymelsachew. KBR MESGANA LE EZGABHER YDRESEW.!!! AMEN

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ከቤቱ የወጡትን ሁሉ አይነ ልቦናቸውን አብርቶ ወደ ቤቱ ይሰብስብልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @የድንግልልጅ-አ6ዠ
    @የድንግልልጅ-አ6ዠ 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድማችን እንኩአን ተመለስክ ወደ ቤትህ ባንተ መመለስ በእኛም በመላእክት ዘንድ ትልቅ ደስታ ነው እልልልልልል!

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s 2 ปีที่แล้ว +2

    የጠፋዉ ልጅ ተገኘ እልልልል

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን: አሜን: አሜን::እንኻን: ለብርሃነ: ልደቱ: በሰላም: አደረሰን:: ወንድማችን: ዲያቆን: ሰለሞን: እንኻን: በደህና: ተመልሰህ: ውደቤትህ: ገባህ:: ፕሮግራሙን: ስለአቀረቡልን: በጣም: እናመሰግናለን::

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 ปีที่แล้ว

    ይግርማል

  • @user-gk2wc7zm3h
    @user-gk2wc7zm3h 8 หลายเดือนก่อน

    በስሜታዊነት ሁነን ነው እኔም ገብቼ ነበር በራሳችን የግል ችግራችን ነው ያስወጣን የድንግል ማርያም ልጅ ነጥቆ አወጣን ።

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አብሮ አደረሠን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለበአለ ልደቱ አሜን ከእመቤታችን ተወለደልን የሰዉን ልጅ ለማዳን በከፍቶች በረት ተወለደ የፍጥረት ሁሉ ባለቤት የአለም ሁሉ ንጉስ አቤት የሱ ፍቅር ተገፆ አያቅም 😭😭😭😭

  • @SaraQatar-pw2mu
    @SaraQatar-pw2mu 3 หลายเดือนก่อน

    ሰወደው❤❤❤❤

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Desalege

  • @tegistyet729
    @tegistyet729 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስግን

  • @yerufael9487
    @yerufael9487 2 ปีที่แล้ว +3

    The only best human being with full of knowledge , humbleness all over his Head wel come back home , honesty he make me cry

  • @hilinasete6941
    @hilinasete6941 2 ปีที่แล้ว +1

    በውነት የእመቤቴ ፍቅር አይለይህ

  • @TheQweengirl
    @TheQweengirl 2 ปีที่แล้ว +1

    Enkuan legetachen lemedhanitachen beal beselam adersachu. 🙏 Ebakachu Sile Meskel Adebabaye zim atebelu Enchu🙏

  • @hasset_ye_ema__1365
    @hasset_ye_ema__1365 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋለው ተነመስገን አባቴ ስላንተ ገብርኤልን ደስ ብሎኛል ወንድም ሰለሞን በቤቱ ያፅናክ እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች እየገባችሁ አበረታቱት በራሱ ዩትዩብ አለንልህ እንበለው በማርያም ጌታን በቁጭት ነው ሚናገረው ያዝልቅለት 🙏

  • @TheQweengirl
    @TheQweengirl 2 ปีที่แล้ว +1

    Zimare melak yasemalen wendemachen enkuan Tewahedo Bethe Temelsk

  • @najwamohammed7337
    @najwamohammed7337 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይህን
    የቀሩም እህት ወድሞችን እግዚአብሔር ይመልስልን

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 2 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ሰጠህ

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 2 ปีที่แล้ว

    Egzbher kanchegar yehen embete mariam kanchegar tehen 👍💖💝💝🙏

  • @oneafrica6698
    @oneafrica6698 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን ሁላችንም አንተን የመለሰ አምላክ
    ዳቆን እዝራ ሀይለሚካኤልንም ይመልስልን በጣም እምወደው ዘማሪ ነው የበፊቱ ዝማሬዎቹ ይወደዳሉ

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ወደ ቤቱ ፈጣሪ ይመልሰው እግዚአብሔር አምላክ ክብሩ ይስፋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ምን ያህል ጸጋዉን ያብዛልህ በርታ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 2 ปีที่แล้ว +7

    ቤተ ክርስቲያን ሄዶ ይቅርታ ይጠይቅ ሲቀጥል አገልግሎት እጄምራለሁ የሚለውን ነገር ይሰርዝ ይማር እንጂ አያስተምርም ቤተ ክርስቲያንን ንቆ ሄዶ ሲመለስ ከንእመን ሗላ ሆኖ ትምህርት ይማርጂ አይደለም የአገልግሎት ትምህርትም ፊት ለፍት ሳይሆን ደፋ ብሎ ይማርጂ አገልግሎት እጄምራለሁ የሚለውን ያቁም።

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 2 ปีที่แล้ว

      Teykuwal

    • @tersite858
      @tersite858 2 ปีที่แล้ว

      እናቴ እስከመጨረሻ አዳምጭው

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት መመረጥ ደስ ሲል እልልልልልል