በጣም ቆንጆና ጣፋጭ የጉራጌ ጎመን /እቆት በቦሌ የተቀቀለ ጎመን ክትፎ አሰራር ||Ethiopian Food || How to cook Eqot

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2021
  • ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

ความคิดเห็น • 47

  • @meronyetesfaye
    @meronyetesfaye 2 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ እህታችን

  • @zebutube99
    @zebutube99 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ሰርተሽዋል የጎዳሬ ቅጠልም ብጨምሪበት በጣም ያጣፍጥልሻል

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว

    ሳሪዬ በጣም ቆንጆና ለየት ያለ የጎመን ክትፎ ነው ያሳየሽን። እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ላይክ❤🙏👍😘

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ እድርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግንናለን በርቺ 👍👏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳርዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ👌👌👍👍🙏

  • @selam21558
    @selam21558 2 ปีที่แล้ว

    ሳሪዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 ปีที่แล้ว

    ሳርይዬ ዘገየሁ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነው ካንቺ ብዙ እማራለሁ እጅ ይባረክ 👌👌👌👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @mogesneguse9404
    @mogesneguse9404 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሙያ ነሽ ተባረኪ

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 2 ปีที่แล้ว

    ሳርዬ የማላውቀው የምግብ አይነት በሚደነቅ መልኩ ሰራሽልን እጆችሽ ይባረኩ መልካም ቀን 🙏🏾

  • @user-gk3pi8dj1z
    @user-gk3pi8dj1z 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆጆነዉ አይብ ማድረግ ትቺያለሽ

  • @user-bn9cx1vv3e
    @user-bn9cx1vv3e 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሻ አላህ

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 2 ปีที่แล้ว

    Wow btam konjo asrar now egeshi yebark andy nshe ekou sher

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 2 ปีที่แล้ว +1

    Sareyy enkuan adersachw!!🙏❤🥰🇪🇹🇪🇹

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @asefudemessie857
    @asefudemessie857 2 หลายเดือนก่อน

    Hello Dear. What did you call that brown thing .did you say bole .is it a typ of kimem?

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว

    Watching dear

    • @muthajemal3642
      @muthajemal3642 2 ปีที่แล้ว

      Yoket ayeba enjey ktfo alkem

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 2 ปีที่แล้ว +1

    Like &Share!!
    So delicious!!🙏🙏🙏💚💛❤👀

  • @user-eo7jo9zp9u
    @user-eo7jo9zp9u 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ሴት ስያሜ አጣሁለት ለሙያሺ

  • @tshayzewdu1285
    @tshayzewdu1285 ปีที่แล้ว

    ጎመን በስጋ አሳይኝ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว

    ለኔ አዲስ ነገር ነው ሼር ያረግሽኝ ይህ ቦሌ ሚባለው የማብሰያ አፈር እውቀቱ አልነበረኝም አዎ ቀለሙ በጣም ነው የሚያምረው አልጠፋም ቀንበጥ ነው ሚመስለው የመብሰል ጉዳይ እንኻን የውጭ ሀገር ጎመን ለመብሰል ጊዜ አይፈጅም እና ሼር ስላረግሽን በጣም አመሰግናለው እህቴ 👍😍🙏

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍💗💗💗💗💗💗

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሞያ ጡሬ👌👌👌👌❤❤❤

  • @selamzermu5377
    @selamzermu5377 ปีที่แล้ว

    የጎመን ክትፎ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው! ግን ኦቆት የሚባለው የዱባ ቅጠል (የመጀመረያ የበቀለ ለጋ ቅጠሉ/እቡጡን ተቀቅሎ እሱ ነው ያለ አይብ አይሰራም ።

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰሪ ወዉ ናዉ እኔ ጎመን በጠም ናዉ ሞደዉ የለሁበት አገር ዬለም ለኔ አንቺ ቢዪኝ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ ማር እልክልሻለው❤🙏

  • @kidistgmariam9216
    @kidistgmariam9216 2 ปีที่แล้ว

    Too yummy!!! ጣባው ግን ከኢትዮጵያ ነዉ ያመጣሽው

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ጣባው ሀበሻ እስቶር ውስጥ አለ👌🙏

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 2 ปีที่แล้ว

    ውብ

  • @eteneshwoldemariam9420
    @eteneshwoldemariam9420 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ። ጎመኑን ስትቀቅዪው የተጠቀምሺው ቦሌ የተባለው ከየት ነው የሚገኘው?

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ከኢትዮጵያ ነው ያስመጣሁት።

  • @hageryshokor4563
    @hageryshokor4563 2 ปีที่แล้ว

    ጸቡቅ ሰራሕ ግን እቲ መጀመርያ ማይ ዛአለኽዬ እንታይ እዩ ሸሙ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      እኔ ከኢትዮጵያ ነው ያስመጣሁት

  • @meseretalemu3589
    @meseretalemu3589 9 หลายเดือนก่อน

    ቦሌ አፈር ማለት ከየትይገኝል

    • @user-fx6pp2ig2n
      @user-fx6pp2ig2n 5 หลายเดือนก่อน

      በጉራጌ በስልጤ ሞልቷል እርካሽ ነዉ

  • @orthodoxtewahedo1221
    @orthodoxtewahedo1221 2 ปีที่แล้ว

    ቦሌ አፈር ሌላ ስም አለው? ማለቴ መግዛት ፈልጌ ነበር እህት

    • @mamTesfaye
      @mamTesfaye ปีที่แล้ว

      ቦሌ ነው ሚባለው አዲሳባ ከሆንሽ አቀብልሻለሁ

  • @selihomlee2426
    @selihomlee2426 2 ปีที่แล้ว +1

    ቦሌው ሌላ ስም አለው? ውጭ ሀገር ያለን ከየትማግኘትእንችላለን:? እባክሽ እህቴ?

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      እኔ ከኢትዮጵያ ነው ያስመጣሁት ምን አልባት አበሻ እስቶ ታሊኖር ይችላል እርግጠኛ ግን አይደለሁም

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 ปีที่แล้ว

    አፈር ያልሽም ምንድነው አልገባኝም የትስ ነው ሚሸጠው

    • @muleahmed4120
      @muleahmed4120 7 หลายเดือนก่อน

      ቦሌ ነው ኢትዮጵያ ነው ሚገኝው

    • @alemayehu4290
      @alemayehu4290 7 หลายเดือนก่อน

      ቦሌ የሚባለው ከመሬት የሚወጣ ጨዋማ አፈር ሲሆን, ገጠር አካባቢ እንዲ ጎመን ለማብሰል and more green lemareg ይጠቅማል። ለከብቶች ደሞ ከሳር እና ከተለያዩ ነገሮች ተቀላቅሎ ይሰጣቸዋል። i think it is salty and highly mineralized. It is used as apetizer for the cattles. Especially in Gurage and Silte area

  • @user-sv8li9ww1e
    @user-sv8li9ww1e 10 หลายเดือนก่อน

    የቦሌ አፈር ምንድን ነው? የት ነው የሚገኘው?

    • @user-fx6pp2ig2n
      @user-fx6pp2ig2n 5 หลายเดือนก่อน

      ነጭ አፈር ይመስላል ሲቀመስ የጫዉ ጠአም አለዉ ጎማን በቶሎ የበስላል የሚገኛ በደቡብ ክልል በስልጤ በጉራጌ በብዛት አለ ሌላ ቦታ እንዳለ ግን አላቅም