ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ውድ ተምልካቾቼ እንኳን በደህና መጣችው ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዳዲስ ቪዲዬ ሲለቀቅ ወዲያው ለማግኘት የደውል ምልክቷን መጫን እንዳይረሱ ስለምታበረታቱን ሰለምትደግፉኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏
ሰላም አዱዬ እንኳን አደረሰሸ ክትፎውንም አይቡንም የሰራሸበት መንገድ ወድጄዋለሁ ልዩ ነው ያሰጎመጃል የኔ ባለሙያ ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤🙏🙏
@@MahysKitchen ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😘 😘 ማሂዬ
እሽ እህቴ ሸብስክራይብ አርጊኝ እኔም አሁን አረጋለሁ❤
ጎበዝ ባለሞያነሽ❤❤❤❤
ሞያ ሲለካ እርጋታ ነው ለካ ሞያ+እርጋታ
በጣም አመሰግናለሁ🙏 💕 🌸
ጎበዝ በርች ስራን ቀለል ማረግ ጥሩ ነው
Betam Balamowa nesh ! ketsidat gar Bravo 👏🙋
እጅሽ ይባረክ እርጋታሽን በጣም ነው የወደድኩልሽ
አሜን 🙏 💕 🌸
በጣም ጎበዝ እህቴ እጅ ይባርክ🙏❤️❤️🙏❤️🙏❤️🙏🙏
እጅሽ ይባረክ❤ ያሚ ምርጥ አሰራር🎉 ቺርስ
እጅሽ ይባረክ ። ገን ግን ጎመኑን በጣም አይበስልም ።አልሚዉን ነገር ደፍተሽዋል ግን በጣም ባለሞያ ነሽ
አድካሚ ስራ ጌታን በገጠር በጓሮ (በቤት ኋላ ቀጥሰን ስሰራው እድ ፒሮሶስ አናበዛም ግን ጥአሙ ቆጆ ነው 😂 i like getreye ❤
😮😅😅😅
የኔ ባለሙያ ጎበዝ በርቺ
እጅሽ ይባረክ ዘርሽ ይባረክ ብሩክ ሁኚ
ሰላም ሰላም እሕቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ምርጥ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ እኔ ጎመን በጣም እወዳለሒ ስለነበረን ቁነታ እናመሰግናለን እሕታለም ❤
በጣም ጎበዝ በርቺ ዋው
❤❤❤❤አሜን አሜን ተባረኪ አንቺን አይቼ ጎመን ገዝቼ ሰራሁ አመሰግናለሁ እህቴ መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤት አማራለው❤❤❤❤
እረ ሞያ ከእንተርነት ነው የሚባለው
የኔ ቆንጆ ስለ አዘገጃጀትሽ በእውነቱ ደስ ይላል ነገርግን 1:28 አርግተን አርጝታችሁ እንዲሁም 1:28 ቕቤ ይጠለላል ጏመን ይጠነፈፋል አርገን አርጋችሁ ውይም እዽርገን አዽርጋችሁ በማለት ማስተካከል ይቻላል
በጣም ቆንጇ አርገሽ ነው የሰራሽው❤👏👏👏 15:52
በጣም ቆንጇ አርገሽ ነው የሰራሽው❤👏👏👏
ዋው ማሻአላህ
እናመሰግናለን ይኧው መስቀል መጣ
በጣም ግሩም አሰራ❤❤❤❤
በጣም ግሩም አሰራር ነው እንመሰግናለን 💚💛❤️🇧🇴
ጎመኑ ታጥቦ ጠፈፍ ካለ በኃላ በጥሬው በመፍጫ ለክትፎ በሚሆን መልኩ ተከትፎ ተጠብሶ የሚያስፈልጉ ግብዔቶች ብገቡበት የበለጠ ቀለል ያለ አሰራር ይሆናል፡፡
ስራሽ ጥሩ ነው ድምፅሽ በደንብ አይሰማም ሲቀጥል ክላሲካሉን ወይ ብትዘጊው
አሪፍ ነው ወድጄልሻለሁ👌
ኪዲዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏 ❤ 🌷
Thank you for sharing your experience ❤
የተንቢ አዶት. ሴት መሆኔ ቆጨኝ ምን አለ ወንድ ሆኜ አንቺን አግብቼ. በኖርኩ ብዬ ተመኘሁ እነዚህን ሟያሽን ለመብላት ግን. ሴት ሆንክ. የወለደሽ መሀፀን ይባረክ እድሜ ይስጣቸው
አሜን 🙏 ❤ 💞
ዋው ይለያል
በሪች መሸአለህ እኔ ምግብሽን በጣም ዉድጀለዉ
wawooooooooo Amazing work
እጅሽ ይባረክ❤
Ejish yibarek🥰
ሰዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ
wow goman ba aybe yedarashiw asarar👌👌👌😋😋😋
🙏 ❤ 💕
Berch betam konjo new
ማሻአላህ
ጎበዝ
Tebareki
እናመሰግናለን ተባረኪ
Aybe bugomensayhon zemamgat nuw ymibalew❤
ተባረኪ
Great
Thankss❤🌽🌹☕🙏🥰
Wowww 👌❤💯
Batam gobaznashEjesh ybarak 👍❤️
Amen 🙏 ❤ 💕
Wow konjo
🙏 💕 🌸
wao yamiral ❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው❤❤
lol
ወው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍በርች
Am just worry about the do much butter n salt you use. Other wise I love it blessings.
so yummy thank you👍
Thank you so much 🙏 ❤ 💕
Waaaaaaw 😋😋😍🙏
Good 👍 job!
Egiziabher yibarekish ❤
Amen🙏 ❤ 💕
የተጠበሰው ኬል ይመስላል
በጣም አመሰግናለሁ🙏 💕 🌸 ልክ ነሽ ✅ ኬል ነው
@@AdanechKitchen ,thank You for your response and love the recipe 👍
Good job!
😅😅😅😅😅😅
Betam arif thanks
🙏 ❤ 💞
Nice
waw
ዋው ተባረክ🙏🙏❤❤❤❤❤
wow ❤❤❤
Tebareki..🙏🏽
አሜን 🙏 ❤ 💕
Good
Wow ❤❤❤
❤❤❤❤❤
Sekame ehita edate beshe zara selata begonene new yavelashe
የአይን ጎመን ያልስው ሰላጣ ነእ?
ጠቃሚውን ክፍል በመጭመቅና በማጥለል አሥወገድሽው ሆድ ለመሙላትና ለምላሥ ካልሆነ ገቢ ወጪ ይሆናልና ለሰውነታችን ከጥቅም አንጻር ቢሆን መልካም ነው።
ትክክል። ጣእሙም ጥቅሙም ውሃው ውስጥ ነው።በትንሽ ውሃ ማብሰል ይቻላል።
ለምን አንቺ ከነውሀው ሰርተሽ አጠጭውም ወረኛ የሚሰራው መሰራት እንዳለበት አንጂ የጉራጌን ጎመን ክትፎ ደረቅ ካልሆነ አይሆንም ግን እንዳልኩሽ ጠጪው ቢይው አልልሽም
@@rioson3686 አሥተያየት አይናቅም አያሥነቅፍም ከሳይንሳዊ ጥቅሙ አንጻር ተቀቅሎና ተጨምቆ ሲሰራ ለሰውነት የሚጠቅመው ንጥረ ነገር ሥለሚወገድ እንጂ እንደባህል ከሆነ እንደፈለግሽ መሥራት መብት ነው ለሰውነት ከጥቅም አንጻር ግን 0 ነው።
@@rioson3686 አብረን እንጠጣ እንደውም ጥቅሙ ያለው ከውሀው ሥለሆነ አንቺንም ጋበዝኩሽ ጠጪ
Selmishyebizelish inkun baselma maxash baxam arfi new mare nym nym sil naber koyet Egizehaberbyemisegina selma fiker andete la agarachina xuru new
ጥቅል ጓማን ነው እንዴ ሚንጣቀሟ?
👌
🙏 💕
good❤❤❤
ጣባዋን የት አገኛለሁ
የት ነሽ?
👌❤️
🙏 💞
Min new yemtneriw ager glove yelem? 😮
Do they use gloves back home? we all wash before we start working
Yummy ❤❤❤❤😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
🎉🎉
ጎመኑ ታጥቦ ብቻ ቢፈጭ እኮ ከለሩን ይጠብቃል ከጎመኑ የምናገኘውን ንጥረነገር አናጣውም
Tire gomen
Yegurage kitifo mesrat kalfelegish atibesh mefichet new tikikilegnaw bahil gin tekekilo new
ጥሬ ጎመን እንብላ?
ከተፈጨ በኋላ ይቀቀላል መለት ነው?
❤❤❤❤❤❤
Gra gebagn whaw iko wanaw tikmu techemkewal min tikmm gomen bedenkt ketatebe bewhala whae Aragon tekerddo whaw baychemek truu new mknyatu bemereku lay new yale tkmu 🦚🌲🌿
ኣድካሚ ስራ
❤❤❤👍👍👌👌
❤
ስራሽ ጥሩ ነበር ግን የጎደለ አለ ኮሰረትም ፈጭተሽም ይሁን አሽተሽ ነፍተሽ እይብ በጎመኑ ላይ ብትጨምሪ በት ቃናውም ጣእሙም ደስ ይላል
😅😅😅😅
Kleklo selcha selects kleklo hone eko :)
እጅሽይባረክ፡ወደድኩት፡ደምሩኝ፡እንደማመር
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💯💯💯💯💯
ጎመን በአረብኛ ንገሩኝ
🙏 ❤
Woraga zahara bayachew .
🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
wwwwwwwwwa ❤❤❤❤
🙏 💕 ❤
እሱ Kale ነዉ ለምንድ ነዉ ትክለኛዉ ጉመን ነዉ አልሽ።
kale ማለት ምንአይነት ነው?
👍
እማምዬ ኧረ ከሴትም ሴት የሚያዩጭ ይኖራሉ የተጠበሰው ጎመን ትክክለኛው ጎምን አይደለም
አዎ
መንኛም ጓመን ይሆነል አይዴላ
🌹💞💞💞🌹👍👍👍👍👍👌😘
L
Were abezashi😏
😊የተፈጨው ጎን ማለትም በመጥበሻው ላይ ያመሽው ትክክለኛው ጎመን አይደለም ኧረ እዚህም ሴት አለች አታጃጂይን ስራሽን አስተካክይ
Mendenew Tadiya?
ሰብስክሬበረ አዲርጉኚ

Batam gobaznash
Ejesh ybarak 👍❤️
Amen 🙏 ❤ 💕
Wow konjo
🙏 💕 🌸
wao yamiral ❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው❤❤
lol
ወው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍በርች
🙏 💕 🌸
Am just worry about the do much butter n salt you use. Other wise I love it blessings.
so yummy thank you👍
Thank you so much 🙏 ❤ 💕
Waaaaaaw 😋😋😍🙏
Good 👍 job!
Egiziabher yibarekish ❤
Amen🙏 ❤ 💕
የተጠበሰው ኬል ይመስላል
በጣም አመሰግናለሁ🙏 💕 🌸 ልክ ነሽ ✅ ኬል ነው
@@AdanechKitchen
,thank You for your response and love the recipe 👍
Good job!
🙏 ❤ 💕
😅😅😅😅😅😅
Betam arif thanks
🙏 ❤ 💞
Nice
waw
ዋው ተባረክ🙏🙏❤❤❤❤❤
wow ❤❤❤
Tebareki..🙏🏽
አሜን 🙏 ❤ 💕
Good
Wow ❤❤❤
🙏 ❤ 💞
❤❤❤❤❤
Sekame ehita edate beshe zara selata begonene new yavelashe
የአይን ጎመን ያልስው ሰላጣ ነእ?
ጠቃሚውን ክፍል በመጭመቅና በማጥለል አሥወገድሽው ሆድ ለመሙላትና ለምላሥ ካልሆነ ገቢ ወጪ ይሆናልና ለሰውነታችን ከጥቅም አንጻር ቢሆን መልካም ነው።
🙏 ❤ 💞
ትክክል። ጣእሙም ጥቅሙም ውሃው ውስጥ ነው።
በትንሽ ውሃ ማብሰል ይቻላል።