You make everything look so easy ❤️. Everyone here is complementing you on your obvious culinary skills but for me, (on top of that) your choice of words and politeness stands out. Tebareki, ejishinim yibarkew ❤️
Thank you so much 😊 Cheesecloth, Cheesecloth for Straining 54 Sq Feet + 2 Pack 12 Inch Cheesecloth Bags, 100% Cotton Grade 90 Unbleached Cotton Fabric Ultra Fine Cheesecloth for Straining, Cooking, Baking, Home www.amazon.com/dp/B08QCG52F2/ref=cm_sw_r_cp_api_glt_fabc_SACX9ZBYYG92DVX5A5Q2?_encoding=UTF8&psc=1
በአንቺ ቢዲይ ምክንያት ነው I/Pot የገዛሁት: በጣም ቀለል አድርገሽ ስለምታሳይን : ምግብ: መስራትን ቀለል አደረግሽው: very creative and talented. May God bless you and your family! I can’t wait to make my first KOCHO very excited. Keep it coming 🙏🏾👏🏾
ሰላም
ቆጮ ለመስራት ዘይት ሊጡ ላይ ትንሽ ጨምሬአለሁ ሳልጠቅስ (ሳልናገር ) ይቅርታ
ስጋ ለመግዛት Halal live poultry በዚህ ጎግል ሰርች አድርጉ ካለ ይመጣል አመሰግናለሁ
እጅሺንይባርከዉ
ዛሬ ደግሞ ምራቅ የሚያስዉጥ ምግብ ይዘሽ ብቅ አልሽ እናትዬ ብዙ ነገር እያስተማርሽኝ ነው። የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር ደጋግሞ እጅሽን ይባርክ።
ኤንስትፓንት ከሌለስ በምን እነሞክረው
እናት በምጣድ አይሆንም?
Oilu kobaw lay new weyes ke litu gare?
በጣም ቆንጆ ክትፍ አይቤ እና ጎመኔ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ ድምፅ ሽም ቆንጆ ነው በደንብ ይስማል 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
ምን አይነት ባለሙያ አፍርተናል እጃችሁ ይባረክልን በእውነት እኛን እንዳስደሰታችሁ እናንተም ተደሰቱልን የኔኔኔ ባባባባለሙያ ደግሞ እርጋታሽ ተባረኪልን
ዛሬ ደግሞ ምራቅ የሚያስዉጥ ምግብ ይዘሽ ብቅ አልሽ እናትዬ ብዙ ነገር እያስተማርሽኝ ነው። የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር ደጋግሞ እጅሽን ይባርክ።
እናትዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሞያ በጣም በጣም ነዉ የወደድኩት ተባረኪልኝ ዉድድድድድ በርቺልኝ አቀራረቡ ራሱ ሲያምር
እጅሽን አይቆርጥመው በጣም በጣም ባለሙያ ቅመም ነሽ። በጣም ወድጄዋለሁ ስራሽን ጥርት ያለ ድንቅ ሙያ! ጎበዝ ዋው!!!
አንቺ የሚጋርም ሙያ ነው ያለሽ👏👍 የድንግልጅ በሁሉም ነገር ይባርክሽ🙏🙏🙏
እናት ያአንጂን ቪድዬ ሁልጊዜ ከእየሁ እቤት የሌለኝ ነገር ከሆነ ልገዛ ወደግሮስሪ ነው የምሮጠው , በጣም ያስመረቅናል እናት, በይ ወደ ገበያ ልሩጥ አሁን❤️
ውደ ደስ ሲል ስለወደዳችሁልኝ እኔም ደስተኛ እና የበለጠ እንድሰራ እንሳሳለሁ 😊🙏🏽
እናት ግን ሙያሽ ድንቅ ነው , ፈጠራሽ የምትስሪው ምግብበሙሎ ይገርማል , በቃ እንደለመድኩት ወደ ግሮስሪዬ ልሂድና ልግዛና ልስራ, በጣም ይማርካሎ የምትስሪያቸው, እጅሽ ይባረክ በርቼ እናት❤️
ዋው መያሽ ልዬነው እጅሽ ይባረክ እህቴ
የኔ ምርጥ ስራሽን ሁሉ ስወደው እጅሽን እግዚኣብሔር ይባርከው😘😘😘
ዋው ፅድት ያለ ነው ሁሌ እምትሰሪው ሁሉ ይማርካል 100/ ዋው ነው
አጅሽ ይባረክ ባለሙያ በተለይ ቆጮ
መጋገሩ በቀላል መንገድ ደስ ይላል
ቆጮ በጣም ነው የምወደው ።
ጎበዝ የቆጮው ስራ በጣም ድንቅ ነዉ
ድንቅ ልጅ ጌታ እጅሽን ይባርክ!!
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ልጆችሽን አስተኝተሽ ይህን መስራትሽ ምን ያህል ጎበዝ ሴት እንደሆንሽ ነው የሚያስታውቀው ተባረኪ
እጅሽ ይባረክ እህቴ እመቤቴን በጣም አድናቂሽ ነኝ ስልኬ ጠፍቶ አጥቼሽ ነበር ስላገኜሁሽ ደስ ብሎኛል።
በጣም ያምራል ዛሬ ነው ያየውሺ 🙏👍👍
ድንቅ ነው አሰራርሽ በርቺ እህቴ
እግዚአብሔር እጅሽን አብዝቶ ይባርክልሽ. ድምፅሽም ስራሽም እውንትና ፍቅር የተሞሉና ያንን እያካፈልሽ መሆኑ እንዴት ይታያል መሰለሽ:: ክፉ አይንካሽ.
በጣም ቡለሙያ ነሽ አያያዝሽ ብቻ ይበቃል በርቺ
በጣም ባለሙያ ነሽ ፈጠራሽ ይገርማል ተባረኪ
You make everything look so easy ❤️. Everyone here is complementing you on your obvious culinary skills but for me, (on top of that) your choice of words and politeness stands out. Tebareki, ejishinim yibarkew ❤️
Ejsh ybarek ehte balemoya nesh..lekochow yeaja duket mechmer gd nw wy?
ማሻአላህ እርጋታሽ ሙያሽ የሚደነቅ ነው ተባረኪ
በጣም የሚያምር ቆጮ በክትፎ እና የሚያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
እኔ ብዙ የምግብ አሰራር አያለሁ ግን አንቺ ልዩ ነሽ እጆችሽ አላህ ይባርካቸው በርቺ
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ጎበዝ እጅሸ ያባረክ የኔ ባለሙያ👌👍😋
ማሻ አላህ እጅሺ ይስለም ምርጥ ነው ሲያዩት ያስጎመጃል
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ
Looks so delicious Kitfo and aybe! Thank you for sharing Enat!
ማሻአላህ አላህ እጅሽን ይባርክልሽ እናትዬ
በጣም ቆንጆ ሲያዩት የሚያምር መፃፍ ብታሳትሚ ደስ ይለኛል
Ejish ebarak bemayat becha tegebkugn ewunet
እጂሽ ይባረክ ሲያምር
እሰይ የኔ ባለሙያ እጅሽይባረክ ሲያምር! 👍
I always think making “qocho” was the hardest to make. Thanks for making easy.
አጃኢብ ተባረኪ እንጀራ ይውጣልሽ
Proud of you making great delicious food and sharing skills.
Thank you !
እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሙያ ነሽ ኮራሁብሽ
Very creative! I like it.
ምን አይነት ባለሙያ ነሽ አንቺ ልጅ። ባጣም ምትገርሚ ጎበዝ። በጣም አመሰግናለሁ❤
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እናትዬ 💕👍👏👏
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በጣም ገበዝ ነሸ አንዳድ ለዩትብ ብሎ የሌለ ይሰራ ያንች ሰራ ግን ሁሉ የሚታቀርቢዉ የሚበላ እና ጣእም ያለው ነው በዚ ስራሽ በርቺ
በጣም ቆንጆ ነዉ በርቺ 👍👍
እንዴ እንዲህ ቆጮ መስራት ቀላል አይመሰለኝም ነበር ለዛውም ከኦት ጋር በጣም ያምራል ወድጄዋለሁ እናትየ እሞክረዋለሁ። ሁሉም ቆንጆ ነው እናት በጣም ባለሙያ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ሁልጊዜም የተባረከ ይሁን መልካም ቅዳሜ❤️🙏
ባለሙያ። የኔ ትምህርት ቤት ነሽ
መቼም ባለሙያ ብሎ ዝም ነሽ።እናመሠግናለን።በርቺ።
አስጎመጀሽኝ እናትዬ
እናመሰግናለን! ተባረኪ
wow ጥሩ በለሙያ ነሽ
Waw arif new bata woste noro yalehtktmkut eka neber astawoshegn tnx
Masha Allah I like your food so delicious
በአጃ ዱቄት ፋንታ ኦት ፈጭተን መጠቀም እንችላለን
ጎበዝ❤
ተባረኪ በጣም ባለሙያ ነሽ ባለቤትሽ እድለኝ ነው ድምፅሽ ራሱ ረጋ ብለሽ ነው የምታስረጅው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ
እጅሽ ይባርክ በጣም ያምራል
በጣም ቆንጆ ነገር ነው የነገርሽን እናመሰግናለን👍👍🙏
Many thanks for sharing 👍 your experience ❤
Betam kelal yemiamer megeb new yazegageshew enamesegnalegn tebareki
ቆንጆ ነው እናትየ ሁሉም ነገር በጣም ነው እሚያምረው የሚያስጎመጀው 👏🏼👌😍
Thanks 🙏🏽 a million you are best Balemuya I have never seen keep up the good work god bless you and your family 👍
Wow ejeshi yebarek 😍😍👏👏👏
Dድምፅሽ ምንም ችግር የለበትም በርቺ👏👏👏👏
ጥሩ፣ዘዴ፣ነው፣ያምራል፣እሞክረዋለሑ🙏
እዉነት አንቺ ትለያለሽ ባለሙያ ነሽ🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏
Wawu bexami bexami desi yilali aseraru ijshi yibareki
ጎበዝ፡ኢትዮጵያዊ፡ባለሙያ። ባለቤትሺ፡በጣም፡እድለኛ፡ነው። እውቀትሺን፡ለልጆቺሺ፡
አስተምሪ፡ተባረኪ።
እጂሺ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሁሌም ትለያለሽ
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
You’re amazing I just want to say thank you so much may God bless you appreciate you 🙏🙏🙏
Brkrk bey konjo ejsh ahunm chemro chemro ye ejochsh sra ybareku!!!
ጎበዝ
በጣም ባለሙያ ተባረኪ
ብሩክ ነሽ።
betam aref new .lemegager instant pan klahone ayhonem?be esat yemesera cooker metekem yechalal?
Thank you yane mare 🫶🏾you made my life easier 🙏🏾😍
Thank you for sharing happy Saturday 💕 I like your cloths strainers for the Aybe where did you buy it ....
Thank you so much 😊 Cheesecloth, Cheesecloth for Straining 54 Sq Feet + 2 Pack 12 Inch Cheesecloth Bags, 100% Cotton Grade 90 Unbleached Cotton Fabric Ultra Fine Cheesecloth for Straining, Cooking, Baking, Home www.amazon.com/dp/B08QCG52F2/ref=cm_sw_r_cp_api_glt_fabc_SACX9ZBYYG92DVX5A5Q2?_encoding=UTF8&psc=1
@@enat-ethiopianfood7261 Thank you my Dear 💕
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
Betam gobez nesh 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍🙏🙏🙏
እናትዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ተባረኪልን 🥰🥰
ዋዉ እጁሸ ይባረክ ተባረኪ እንብላ
የኔ ውድ ንፁህ ቆጮ አቅጥነን መጋገር እንችላለን መልሺልኝ አመሰግናለሁ
Yam yami ejesh yebarek
ውይ የኔፍቅር ልዩ ሴት ነሽ
I love it እጅሽ ይባረክ
Number one🇪🇹👈❤❤❤🙏
በአንቺ ቢዲይ ምክንያት ነው I/Pot
የገዛሁት: በጣም ቀለል አድርገሽ
ስለምታሳይን : ምግብ: መስራትን ቀለል
አደረግሽው: very creative and talented. May God bless you and your family! I can’t wait to make my first KOCHO very excited.
Keep it coming 🙏🏾👏🏾
ሞክሪው ትወጅዋለሽ ሊጡ ላይ ትንሽ ዘይት አድርጊበት ሳልናገር ዘልየ ነው አመሰግናለሁ
Good job 👏
I bought instant pot ,I can't wait to try it. Tebareki.
ዋው በጣም ያምራል በርች
Ejsh ybarek yene konjo
Enateya ejesh yebarek betam new yemamesgenesh instant pot betam temechetoghal. Kochowen emokerewalhu 👍😘❤ berchi
ሞክሪው ትወጅዋለሽ ሊጡ ላይ ትንሽ ዘይት አድርጊበት እንዳትረሽ ሳልጠቅስ አልፌ ነው
Eshi enatu amesegnalhu 😘👍
Thank you for sharing.
Gobez berchi. Have a great weekend.🙏😘
I like everything you made Enatye. እንከን የለውም ፡ : ❤️
Waw Amazing yechema teseralech edme lanche.
እጅግ ባላሙያ ነሽ ኮባውን የት ነው ያገኘሽው
ዋውውው ❤
Tehetenas degemo gobez nesh tebareki 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞
Mashalla ijish yibarak
እናትዬየኛ ባለሟያ በርቺልን . ካንቺ ብዙ ተምሪያለው