🍎 ቀላል የጎመን ክትፎ አሰራር ዘዴ ||Ethiopian Food || How to make Gomen kitifo easily

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 179

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +5

    ሳራዬ በጣም ቆንጆ ጎመን ነው የእኔ ባለሞያ በርቺልኝ👌👌👏ሼር❤🙏

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ❤🙏

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ልዩ የጎመን ክትፎ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሼር😍😍😍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው የሚዬ❤🙏

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም መሻላህ ያማረ ቆይታነው እናመሰግናለን ደስ የሚል አሰራር ነው መሻላህ

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ልዩ የጎመን ክትፎ አሰራር ነው እጆችሽ ይባርኩ ላይክ👍👏❤️❤️❤️❤️

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว +2

    ሳርዬ በጣም ቆንጆ እስራር ነው ያስጎመጃል ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽💕💕

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ሉላዬ❤🙏

  • @omturkeychannel1191
    @omturkeychannel1191 3 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ሠራዬ ዋውው በጣም ቆንጆ አድርገሽነዉ የሠራሽዉ የኔዉድ የተባረከ ይሁን ቀጥይበት

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ኡሙዬ❤🙏

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቆንጆ ጤናማ የሚያስጎመጅ ነውየኔ ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ😍👌👍💞💕ሼር

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሱማዬ❤🙏

  • @ቆላገራዶዩቱብ
    @ቆላገራዶዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ሙያ ማሻአላሆ ብያለሁ አብረሽ እኔም ተመረኩ የኔ ቆንጆ በረችልኝ ሁቢ

  • @ayajemal4-a248
    @ayajemal4-a248 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ የጉራጌ ምግብ ከመሆኑም አንጻር እጅግ ይባረክ

  • @Addistubehttps
    @Addistubehttps 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ አደረግሽ ነው የስራሽው ጥሩ ነው ላይክ ዬኔ ውድ

  • @abdosuleman7699
    @abdosuleman7699 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሸአላህ በጣም ያምራል አጅሽ ይባረክ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው❤🙏

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጆችሽ የባረኩ ሳሪየ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ👌👍🙏

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው❤🙏

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰልፎአዬ በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ያሚ ነው ሼር👌😍

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ተበልቶ የማይሰለች የጉራጌ ባህልና የአማራ ባህል ደስ ሲል ታድላችሁ

    • @zeritubelete
      @zeritubelete ปีที่แล้ว

      የኢትዮጵያን ቢባል አይሻልም

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ እናመሰግናለን 👌👍❤ሼር

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ጄሪዬ❤🙏

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳርዬ በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው በርችልኝኝ እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍🏾👍🏾❤️ ላይክ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ዮርዲዬ❤🙏

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሳሪ ባታም ያምራል ዎይነአ ኮችሆው ሲያምር ባርችህ ባሊክ

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው❤🙏

  • @senaytwolda4567
    @senaytwolda4567 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል ጎበዝ አዎ ሞያ አትማሩና ቅቤ እረክሳል በይ

    • @andyoutube321
      @andyoutube321 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @assegeta3166
    @assegeta3166 11 หลายเดือนก่อน

    ከሴት የሚጠበቅ ትልቅ ስራ ነው በርቺ የሴት ልክ።

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራርነው እጀሽ የባርክ👌👌👍😍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሲድራዬ❤🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว +2

    ሳርዬ በርቺ በጣም በጣም ቆንጆ ነው ዋው እንዴት ያስጎመጃል👌👌👌

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ነፂዬ❤🙏

  • @aregitumelkie3208
    @aregitumelkie3208 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ባለሙያ ሴት ነሽ አመሰግናለሁ ሳርዬ !

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 3 ปีที่แล้ว +3

    ሳርዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ከለሩ ሁሉ ያምራል በርች❤️❤️❤️

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ሚሚዬ❤🙏

  • @azharmohamed8829
    @azharmohamed8829 2 ปีที่แล้ว

    አረ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይብራክ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +5

    Mouth watering 😋 😍 looks absolutely amazing and delicious 😋

  • @basazinchere610
    @basazinchere610 2 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ነሽ ዋው በእውነት የበላሁ ያክል አርክቶኛል

    • @yeshiworkyirdaw8476
      @yeshiworkyirdaw8476 2 ปีที่แล้ว

      ቆንጆ ነው ግን አብሹ ይታመሳል?

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ ነዉ 👌👌👌👍👍👍 እጅሽ ይባረክ ❤️❤️

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው❤🙏

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ሲያሰሰጎመጅ አጅሽ ይባረክ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ገንዬ❤🙏

  • @ጥንቅሽሚዲያ
    @ጥንቅሽሚዲያ 3 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም የሚያስጎመጅ ጎመን ነው ጎመን ለጤናም ይጠቅማል አመሰግናለሁ እህት ሲያምር ይስለሙ 🥰🥰

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 5 หลายเดือนก่อน +1

    Nyadhu nyadhu nama godha 😋😋👌❤️

  • @noeraeni7153
    @noeraeni7153 3 ปีที่แล้ว +1

    Hello my friend likes your channel yummy 😋😋😋👌👌👌🌹🌹🌹

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ቆንጆ ነው ያም እጅሽ ይባረክ ሳርዬ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ❤🙏

  • @emebettsegaye6970
    @emebettsegaye6970 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልዩ የጎመን ክትፎ አሰራር ነው

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰልፏየ በጣም ድንቅ ስራ ነው ያስጎመዦል ያሚሚሚሚሚ እጆችሽ ይባረኩ ሼርር ላይክ👍😍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ራሄልዬ❤🙏

  • @yeabtazreact
    @yeabtazreact 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሳራ
    እጅግ ግሩም ነው እናመሰግናለን ያገር ልጅ

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ሼግ😍👌

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው❤🙏

  • @foodzest786
    @foodzest786 3 ปีที่แล้ว +1

    Good sharing dear stay in touch🌹👍🏻🤝🏻😃

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላንጤናይስጥልን፣እንኮንደህናመጣሽ፣መሽአላህ👍👍🙏🙏🌷

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ሰላምሽ ብዝት ይበል❤🙏

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ወድጄዋለሁ ሳርዬ ልዩ ነው

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว +1

    Betame konjo aserare newe yemewedewe megebe newe ejeshe yebareke 👍👌💓

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሚሚዬ❤🙏

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሚያምረው ዋው እጆችሽ ይባረኩ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው አሜንዬ❤🙏

  • @dggghhk6912
    @dggghhk6912 3 ปีที่แล้ว +2

    ጉበዝ የኔ ቆጆ ጠብቄሽ ገበር 🥰🥰🥰

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 ปีที่แล้ว +1

    Sariyeejish yibarek konjo argesh serteshiwal ❤🙏👌

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ቲቲዬ❤🙏

  • @gababoushlema2262
    @gababoushlema2262 2 ปีที่แล้ว

    Ejesh yebarek

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed8689 2 ปีที่แล้ว

    Woooow batem aref now marre barchi thank you so much 💯🥀❣😘❣👏👍👍

  • @merondaba1635
    @merondaba1635 3 ปีที่แล้ว +1

    Abesaselun wedijewalehu tikimu eskitefa atbesyim.

  • @samira7639
    @samira7639 3 ปีที่แล้ว +1

    💞💚💞💚💞💚💞💚💞💚💞💚ምርጥ ሰው አለሺልኝ የኔ ልዩ ያምራል የኔ ማር💙💖💙💖💙💖💙💖💙💖

  • @zeharitube_8491
    @zeharitube_8491 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ. ውድ የሀገሬ ልጆች በፍሮፋሌ እየተጫናችሁ ጠቃሚ. ትምህርቶ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል.

  • @MekdesAjjnaw
    @MekdesAjjnaw ปีที่แล้ว +1

    በማንኛውም የጐመን አይነት ይሰራል?

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjoo sra🥰🥰👌

  • @Helen_Helen7557
    @Helen_Helen7557 2 ปีที่แล้ว

    Wha saygeba gomenu tatbo berasu wha steam eyehone sikekel demo betamm befitnet yibeslal…teamum betam konjo new…beterefe ejoches yibareku

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 ปีที่แล้ว

    Good thanks from tigrayns USA ethiopia forward

  • @الحاجقرشي-ش5ذ
    @الحاجقرشي-ش5ذ 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow btame ymerale

  • @حيهاحيها
    @حيهاحيها 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣምቆጆነዉ

  • @mulugetaashebir2374
    @mulugetaashebir2374 2 ปีที่แล้ว +2

    ኮረሪማ ከጨመርሽ ብህዋላ 1 የሻይ ማንኪያ ደሞ ብለሽ ስለቀረሽ ምንድነው እሱ የጨመርሺው

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እጅሽ ይባረክ በርቺ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው❤🙏

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว +1

    እያየሁ ነው

  • @yabi9414
    @yabi9414 3 ปีที่แล้ว

    ኣንድኛ የኣገሬ ልጅ ተባረክ

  • @SemreZeanbesa-ru2nm
    @SemreZeanbesa-ru2nm ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል በርቺ እህቴ ነገር ግን ለጎመን ክትፎ በብዛት ግንዱ ቢሆን ተመራጭ ነው

  • @zinashabrme
    @zinashabrme 4 หลายเดือนก่อน

    Yene wudede 🎉🎉💕💕💕💕🙏🙏

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow so 👍

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 ปีที่แล้ว +1

    😋😋😋😋እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏 ምርጥ ነዉ

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching ሳርየ

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ❤🙏

  • @bzoukalayu3977
    @bzoukalayu3977 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው

  • @hanaminase3946
    @hanaminase3946 ปีที่แล้ว

    Aserarish wedijewalew ijochish yibareku

  • @GhG-oy1cu
    @GhG-oy1cu 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቆጮ አሎድም ያችን ቆጮ ሳይ ግን ምልበልሽ....🍇🍇🍇🍇

  • @minatube1146
    @minatube1146 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam leu new yeni konjo hulam meteserew weded new maderedew bereche

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ሚናዬ❤🙏

  • @burteskitchen5046
    @burteskitchen5046 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅ ይባርክ ብለናል ቆንጆ ነው❤️👌👌👌

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ቡርትዬ❤🙏

  • @helenabatara4801
    @helenabatara4801 3 ปีที่แล้ว +1

    So yummy my friend

  • @fayzaabdela1023
    @fayzaabdela1023 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነዉ

  • @مطبخستالحبايب-ش1ز
    @مطبخستالحبايب-ش1ز 3 ปีที่แล้ว +1

    تسلم ايديكي 😋😋😍😍🌹🌹

  • @messimenamessimena6994
    @messimenamessimena6994 6 หลายเดือนก่อน

    Ejsh ybarek

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว +2

    ላይክ

  • @መዲየተንታዋ
    @መዲየተንታዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    እህቶች ፕራንክ ምናምን እያላችሁ ግዜ ከመግድል እንዲህ ሙያ እንማር ወላሂ ይጠቅመናል ሀባይብ

  • @saratube1230
    @saratube1230 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠልፋዬ አማረኝ ሳር ቅጠሉ ሁሉ ነው የሚምረኝ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      ሳርዬ አይዞሽ እርግዝናው ነው😁😁😁

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 5 หลายเดือนก่อน

    Shukuran 🇪🇹

  • @atiqkhan6574
    @atiqkhan6574 3 ปีที่แล้ว

    ቅቤ እዴትነወ እርከሶል እዴ

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 2 ปีที่แล้ว

    አብሹ የታመሰ ነው ወይስ ጥሬውን

  • @hegereaadam9284
    @hegereaadam9284 2 ปีที่แล้ว

    Baay'ee gaaridha jabaadhu
    Eeessa jiraatta garuu?

  • @jessicasage1767
    @jessicasage1767 2 ปีที่แล้ว

    YUMMY 😋 it's Looks so GOOd I want to Eat it out of my PHONE YUMMMY you Should be A FAMOUS CHEF to make That!!!!❤❤

  • @mahdertegegn-no4nt
    @mahdertegegn-no4nt ปีที่แล้ว

    So nice

  • @bettyktube9586
    @bettyktube9586 3 ปีที่แล้ว +1

    Sariye siamer

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว +2

    Fantastic looking food 😋👌😍

  • @indujed3236
    @indujed3236 ปีที่แล้ว

    Mashahla allha batme yamrl

  • @TigistZinabu-yv2rs
    @TigistZinabu-yv2rs 2 หลายเดือนก่อน +2

    አብሹ ለምንድነው ውዴ?

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    😳❤😍

  • @asoupiamarhawi6405
    @asoupiamarhawi6405 3 ปีที่แล้ว

    ውውውውው 👍👍👍

  • @kenedasegedom7752
    @kenedasegedom7752 2 ปีที่แล้ว

    Selam be mashn benifechwus wud

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ኩሽናሽ ውስጥ አብሬሽ ለመስራት ተገኘሁ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      ነይ በጣም ደስ ይለኛል ውዴ❤🙏

  • @helenglibanos1568
    @helenglibanos1568 2 หลายเดือนก่อน

    Tip top

  • @sidamahawasaothman4760
    @sidamahawasaothman4760 2 ปีที่แล้ว

    Masha aallha

  • @honeytube8513
    @honeytube8513 3 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @gojo26tube78
    @gojo26tube78 3 ปีที่แล้ว +1

    Demiruing beqininet enem

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 20 วันที่ผ่านมา

    You are ❤️🙏🎉

  • @nubekan3951
    @nubekan3951 3 ปีที่แล้ว

    Woww.veir.nies

  • @workitua1733
    @workitua1733 2 ปีที่แล้ว

    ኮራማ ፡ በኃላ ፡ የጨመርሽው ፡ ነጩ ፡ ምንድነዉ?ከሸብሽ ፡ በፊት ፡ ያደረግሽዉ ፡