Copy of Ethiopian food how to make Ayib begomen ቆንጆ የጉራጌ ዝሟሞጃት (አይብ በጎመን)አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 98

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane 5 ปีที่แล้ว +17

    እኔኮ የሚገርመኝ ከስራሽም የድምፅሽ እርጋታው በቃ ምን ልበልሽ ትረካ ነው የሚመስለው 👌🏾😀

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 ปีที่แล้ว +2

    That looks delicious!

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 5 ปีที่แล้ว +3

    በጠዋት አስጎመጀሽኝ መልኩ ብቻ ይበቃል

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ምራቄን አመጣሽዉ እጅሽ ይባረክ

  • @abgiyateka2403
    @abgiyateka2403 5 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ እጅ የትረፍ😘😘😘

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 4 ปีที่แล้ว

    Betam new mameseginish buzu temarku kanchi thanks again

  • @salamsisay9455
    @salamsisay9455 5 ปีที่แล้ว +9

    ድስ ላይክ ያርግሽዋ ሴትዮ ጤንነትሽ ያሳስበኛል😂😂 በርቺ የኔ ባለሙያ

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 ปีที่แล้ว +1

      ቅናታሞች ናቸዉ😄

    • @salamsisay9455
      @salamsisay9455 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ጎመንበጤና-ጰ7አ ይሄኔ ጋለሞታ ናተ😂😂ወጥ ስሪ ስትባል ገፎ የምትሰራ

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 ปีที่แล้ว

      @@salamsisay9455 😂😂😂እኮ ሀበሻ እኮምቀኞች ነን

    • @salamsisay9455
      @salamsisay9455 5 ปีที่แล้ว

      @@ጎመንበጤና-ጰ7አ 😂😂😂 ቀላል በተለይ ሴቶች ሀሀሀሀ መዳምን አታይም ቸጀርባ ቅማል እራሱ ደግ ናት ስጠግብ ትተውሻለች

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@salamsisay9455 ወይ ጉዴ😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @habibabalaker6320
    @habibabalaker6320 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @himeyonasy3779
    @himeyonasy3779 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እንዴት እንዳማረኝ

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 2 ปีที่แล้ว

    I love your all food recipes 😋 you so special. to me Love ❤️

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing. I wish you show as how to grind the cooked collard?

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ እና ችሎታው ያለሽ ነሽ

  • @tube-tv2rr
    @tube-tv2rr 5 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ማለት አልችልም በቃ ባለሙያ ነሽ ሱሪ ሱሪ ያረቀና እጃይ የትረፍ ባሻዮ😘

    • @salamsisay9455
      @salamsisay9455 5 ปีที่แล้ว +1

      ገር ክስታንኛ ትሺ

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 5 ปีที่แล้ว

    Wow wow yene balmoya betam yamral lelochu Technology rikowal Eyalu sirawum rikochowal be mashen yifcalu gobaz barchi ye ager lij🥰🥰🥰

  • @filayemirets2194
    @filayemirets2194 3 ปีที่แล้ว

    cororima ba engilizagn min yibalale?

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 5 ปีที่แล้ว +1

    This LOOOOOOOOOOKS so YUUUUUUMMMMYYY!!!!!.. Now, I am hungry for ayib begomen.
    😭😭😭😭😭
    Delicious recipe!
    Thanks so much for sharing us an amazing knowledge of cooking.
    Be blessed sistu!!!
    👌👌👌👌👌
    💯✔💯✔💯✔
    🥇 - 🎖 - 🏆

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው.... ይሄን የመስለ ጣፋጭ
    ምግብ የስሩትንእጆችሽ ይባረኩ
    በርቺ 💚💛❤️👑🙏... እንዳምቺ
    በጣም ጎበዝ እህት ነበረች.. ማርቲ ኤ
    ጠፋችብን አምቺን ተክታልን 😍

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 ปีที่แล้ว +2

      Oh. You are right!
      I remember Marti A
      I missed her too.😢
      She was doing a good job!! 💚💛❤👈

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 5 ปีที่แล้ว +1

      Birtukan Yemiru .... ብሩትካን.. እጅግ በጣም ጎበዝ..& ስርአት ያላት እህት
      ነበረች ማርቲ ኤ .... ቴክስት አርጌላት
      በ ዩቲዩብ በፊት በለቀቀችው አላገኘችውም መስለኝ በጣም ጠፋች
      በስላም ትሁን ብቻ 💚💛❤️👑🙏

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 ปีที่แล้ว +1

      @@hiamanotzewedu9738
      Ho. Yes. You are💯%✔
      I wish her she is ok.
      And, you are so kind and humble. What we Ethiopian 🇪🇹 missed.
      You're the best, sister thank you!!!💚💛❤👈☝☝.

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 5 ปีที่แล้ว

      Birtukan Yemiru .... thank you so much your appreciate God bless you 🙏🙏🙏💚💛❤️👑👈

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 ปีที่แล้ว +1

      @@hiamanotzewedu9738
      🙏🙏🙏

  • @kebebushdana2035
    @kebebushdana2035 3 ปีที่แล้ว

    ዋዎ በጣም ደስ ይላል ዎድጅያለው ❤

  • @በርቸይሰራ
    @በርቸይሰራ 5 ปีที่แล้ว

    አጂየት ማለት አንቺን ነው ተባረኪልኝ በጣም ባለሞያ ነሽ በርችልኝ የኔዋ

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
    @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ ዋው በጣም ያስጎመጃል በጣም አዶትዬ

  • @meserettesema8013
    @meserettesema8013 5 ปีที่แล้ว

    እህታችን በርቺ ባለሞያ ነሽ እውነትም አዶት!!

  • @tigistteshome8788
    @tigistteshome8788 4 ปีที่แล้ว

    Number one 👍👍

  • @mimigebrestadik5968
    @mimigebrestadik5968 5 ปีที่แล้ว

    Betam yameral thanks for sharing with us

  • @ኢሙያስሚን
    @ኢሙያስሚን 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጎበዝ

  • @nardosfinot7921
    @nardosfinot7921 4 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ነሽ!!!

  • @hannafuaid5884
    @hannafuaid5884 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጡሪ ምሽት

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ባለሞያ

  • @mercilove5420
    @mercilove5420 5 ปีที่แล้ว

    Gobez nesh👌

  • @zowitravelfamily9102
    @zowitravelfamily9102 ปีที่แล้ว

    Adotya gomenu tetebswal??

  • @alembekele9455
    @alembekele9455 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwww!

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 4 ปีที่แล้ว

    Thanks my dear looks so good thanks for sharing

  • @tititechale5602
    @tititechale5602 5 ปีที่แล้ว

    Wow good job

  • @ATNEZ834
    @ATNEZ834 5 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow tebareki

  • @hayatjemal3786
    @hayatjemal3786 5 ปีที่แล้ว

    ጎመኑ የምን ጎመን ነዉ ከመክተፍሽ በፊት ዛላዉን ብታሳይ ሀሪፍ ነበር ሌላዉ ዋው ነዉ አላህ ይጨምርልሽ ማሬ

  • @barechabreha2418
    @barechabreha2418 2 ปีที่แล้ว

    Enchatu endate yegbal goman weste????

  • @zulfatigstu4669
    @zulfatigstu4669 5 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 ปีที่แล้ว

    ውዴ ከጨመቅሺ በሗላ ፈጨሺው ወይስ ከተፍሺው አልገባኝም

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 ปีที่แล้ว

    የተንቢ

  • @tititechale5602
    @tititechale5602 5 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @samerleban2523
    @samerleban2523 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @senaittube502
    @senaittube502 5 ปีที่แล้ว

    ጎረቤተሸ ጥሩ ነበር ❤️

  • @nessigez8102
    @nessigez8102 5 ปีที่แล้ว

    እንዴ እንደሚያምር እጅሽ ይባክ ጥያቄ አለን ጥባቶውን ከየት ነው የገዛሽው?

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ያዶት እህቴ ስራሽን በጣም የማደንቅ የደቡብ ኢትዮጵያ ሴት ነኝ የምኖረው ጀርመን ነው የሸክላ እቃዎችሽ እጅግ በጣም ያምራሉ
    ፍቃድሽ ከሆነ ብትነግሪኝ ከይቅርታ ጋር!!

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  5 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔ ቆንጆ ግማሹን ካገርቤት ግማሹን እኔ ምኖረው አሜሪካ ነው ከሀባሻ ሱቅ ነው የገዛሁት

    • @mahederkebedekebede1529
      @mahederkebedekebede1529 5 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ
      ለዚህስ አልታደልንም ጌታ ብርክ ያርግሽ
      ከነመላው ቤተሰብሽ እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ።

  • @mehretendale3085
    @mehretendale3085 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል አሁን ደሞ የአምብር ቆቆስየ ሰርተሽ አስተምሪን እባክሽ ከቻልሽ?

  • @meronbelay4828
    @meronbelay4828 4 ปีที่แล้ว

    Gobez

  • @zulfatigstu4669
    @zulfatigstu4669 5 ปีที่แล้ว

    ዝሟመጃት በሰላም ያድርሰን

  • @aynalemde6945
    @aynalemde6945 5 ปีที่แล้ว +1

    Good job 👏

  • @ኩሉነፍሲንዛኢቀቱንሞትእና
    @ኩሉነፍሲንዛኢቀቱንሞትእና 5 ปีที่แล้ว

    መሻላህ ውዴ እህቴ የቅቤ አነጣጠር አሳይን

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  5 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/P1TmQsSG58I/w-d-xo.html ይሄው ሊንኩን ልኬልሻለው ከአንድም ሁለት ቪድዮ ሰርቻለውth-cam.com/video/4VhDIMX4Y2w/w-d-xo.html

  • @tibletshewa6391
    @tibletshewa6391 4 ปีที่แล้ว

    1 gna nesh gomenun gen setkenetishina setketfiw gelts alaregshewum.

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ ተይ ምራቄን አስዋጥሽኝ ላላገኘዉ ስደት ላይ ነኝያዉም ጉራጌ ነኝ 😔

  • @halimaabdella3424
    @halimaabdella3424 5 ปีที่แล้ว +2

    Abo gered!!!

  • @habesh0578
    @habesh0578 5 ปีที่แล้ว

    Gomenun endet arigesh new endih adikikesh yefecheshiw?

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  5 ปีที่แล้ว +1

      በእጄ ነው የከተፍኩት በጣም ይቅርታ ስከትፍ የነበረው በሆነ ስህተት ተቆርጦብኛል

  • @መልካምመሆንለራስነው-ኘ7ቀ
    @መልካምመሆንለራስነው-ኘ7ቀ 4 ปีที่แล้ว

    እጅነ አፈር

  • @netsantgashaw5018
    @netsantgashaw5018 2 ปีที่แล้ว

    Became gobez

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 4 ปีที่แล้ว

    👌🏾👌🏾👌🏾😘

  • @mennadesta7955
    @mennadesta7955 5 ปีที่แล้ว

    ❤️

  • @newain2500
    @newain2500 5 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ የእናቶቻችን የምስክር ክትፎ ስሪልን ሶሞኑ በህልም ስንል አየሁ

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎመን በእጅሽ ነው የከተፍሽው

    • @holly53
      @holly53 ปีที่แล้ว

      That’s my question too?

  • @fetiha.nurahalhamdulillah3337
    @fetiha.nurahalhamdulillah3337 5 ปีที่แล้ว

    anatan.tastawishgnalesh.yene.mare.wedede.new.maregesh

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 5 ปีที่แล้ว

    ተከትፉዋል አደል??

  • @abumoha5055
    @abumoha5055 3 ปีที่แล้ว

    Abo gurage adotenda tz barechem ejena afer hhhhhhhh

  • @selamawitdesta5112
    @selamawitdesta5112 4 ปีที่แล้ว

    ታውቂያለሽ

  • @lubabamalka2805
    @lubabamalka2805 5 ปีที่แล้ว +4

    ሴት ነሽ በእውነቱ
    አቀራረብሽ ንጵህናሽ ይማርካል
    ከአይን ያውጣሽ

  • @nikkphillips1972
    @nikkphillips1972 3 ปีที่แล้ว

    You should add your recipes on Khal,com, There is a very big chance that you will be on the front page..........,

  • @faven1230
    @faven1230 5 ปีที่แล้ว +1

    please dont talk like kidist makeup artist...be urself

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  5 ปีที่แล้ว +1

      I didn't get it, dear, what I did wrong?

    • @faven1230
      @faven1230 5 ปีที่แล้ว

      @@AdotEthiopianfood when u say like, comment, share....sounds like her beside that i like what u do 🤗

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 ปีที่แล้ว +2

      My dear Ruti,
      You are wrong😔
      That is not true!!!
      Keep your unpleasant thoughts to yourself!!!!!...
      IF YOU DON'T HAVE ANYTHING TRUTHFUL OR NICE TO COMMENT, DO NOT COMMENT ANYTHING AT ALL!!!!!!!!..

    • @faven1230
      @faven1230 5 ปีที่แล้ว

      @@whatislove7252 min agebash yene ergo zinb

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 ปีที่แล้ว +3

      @@faven1230 you are Low emotional intelligent person💀🖐!!!!...

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 4 ปีที่แล้ว

    ዋው