ኧቖት : ጎመን በአይብ፡ ልዩ የጉራጌ ባህላዊ ምግብ: በእንፋሎት ከተጋገረ ቆጮ ጋር 'Ekot' Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ย. 2020
  • የኧቖት አሰራር - 'Ekot' - Collard Greens with Cottage Cheese, Ethiopian Food.

ความคิดเห็น • 87

  • @koshusha
    @koshusha 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ጎብዝ❤

  • @tg5355
    @tg5355 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ዘንድሮ እድሜ ለናንተ ባለሙያ አረጋችሁን ሙያ በያይነቱ ነው ሁላችሁም ተባረኩ ድምፅሽ እራሱ በጣም ያምራል

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው!

  • @user-bp3ii2mu2v
    @user-bp3ii2mu2v 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ ዉዲ ባለሙያ ነሽ ማር

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 3 ปีที่แล้ว

    Wowww leyu new betam amsegnalew taemye

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much Melye 🙏🏽

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጅ አድርገሽ ነው የሰራሽው መልካም መስቀል ይሁንልሽ: 🥰🥰

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል Thanks 😋👌

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ አሰራር ነው :: መልካም በዓል ይሁንልሽ::

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው በአይን ብቻ ጠገብን ተተባረኪ

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው 🙏🏽😊

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያጓጓል እናመሰግናለን

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ቆንጆ አስራር ነው ይኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 ปีที่แล้ว

    ያምራል በጣም መልካም የመስቀል በአል

  • @tigistmakuriya336
    @tigistmakuriya336 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ስለአሳየሸን በጣም እናመሰግናለን

  • @sitinamohammed8032
    @sitinamohammed8032 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ አሪፍ ነው የጓደኛዬ ጓደኛ

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 ปีที่แล้ว +2

    Looks delicious 😋Thank you for sharing! My mom is here for visit definitely she will make it .

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      Oh that's nice!😊 Thank you Hana!

  • @100ethiopianethio6
    @100ethiopianethio6 3 ปีที่แล้ว

    Wow delicious thank you 👌💖

  • @martaz9311
    @martaz9311 3 ปีที่แล้ว

    This looks so delicious. Thank you for sharing dear 😘

  • @chefrichskitchen2488
    @chefrichskitchen2488 3 ปีที่แล้ว

    Yummy 🤤 I will definitely try that

  • @ruthbaltina2594
    @ruthbaltina2594 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing amazing

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 ปีที่แล้ว

    can't wait to try it, betam arif new.

  • @meklitzenbabaw9569
    @meklitzenbabaw9569 3 ปีที่แล้ว

    Thank u for making it look easy i'll try it 😊

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘሚዬ በጣም ነው የሚያስጎመጀው 🥰😍👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🙌🏾😍😘😘😘😘😘❤️

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      አይ አመሰግናለው ሂዊዬ 🥰

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌ እንደምለው በጣም ጎበዝ ነሽ ያስጎመጃል መልካም የመስቀል በአል ይሁንልሽ

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ሜሊዬ በጣም አመሰግናለው 🙏🏽

  • @maremaru
    @maremaru 3 ปีที่แล้ว

    ባጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ 👌መልካም በአል🌻🌻 ጠአምዬ

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለው 😊

  • @yodith.8098
    @yodith.8098 3 ปีที่แล้ว +2

    That looks amazing! The "shelemat" part and taba reminded me of my mom!

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    Amazing recipe!! Thank you for sharing!!

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 3 ปีที่แล้ว

    እጥን ምጥን ያለ አሰራር ፣በጣም የሚያስጎመጅ፣መልካም የመስቀል በዓል ይሁንልሽ ዘሚ።

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ማርቲዬ

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 3 ปีที่แล้ว

    I know it is so tasty!

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    ሲያዩት እራሱ ያጠግባል እጃችሁ ይባረክ እህቶቼ 🥰👌

  • @bettyethiopian6177
    @bettyethiopian6177 3 ปีที่แล้ว

    ያስጎመጃል ተባረኪ 🥰🥰

  • @user-ub4nn2et4j
    @user-ub4nn2et4j 3 ปีที่แล้ว

    #1 እጆችሽ ይባረኩ የክስታኔ ባይ። በጣም ነው የምወደው እቆት

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you Agere🙏🏽

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆጆ ለየት ያለ እጆችሽ ይባረኩ 🙏🏽💐

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው እናትዬ

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አሰራር ነው ያስጎመጃል መልካም በአል ይሁንልሽ 🌼🌻

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @hiwotethio_cookingchannel
    @hiwotethio_cookingchannel 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እስቲ የኔን. ቻናል አበረታችልኝ

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 3 ปีที่แล้ว

    Wow! Balmuya melakam beal yeunlesh. Thank u for sharing.

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you Tinaye 🙏🏽

  • @AbiTube
    @AbiTube 3 ปีที่แล้ว

    ዘሚየ እንኩዋን አደረሰሽ በጣም ያስጎመጃል እና ቆጮ በእንፋሎት እንደሚጋገር አላውቅም ነበር እሞክረዋለሁ:: Thank you for sharing

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሰላምዬ🙏🏽

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ ነው ዘሚዬ እጅሽ ይባረክ😍😍👍👍👍

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ፍርዬ 🥰

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 3 ปีที่แล้ว +1

    Zemiye wow amazing 😍 this is mouth watering thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you Emitye 🥰

  • @Nurlander
    @Nurlander 3 ปีที่แล้ว

    If you can, you too should talk guraginga like Adot in between, it would be more fun to watch 😊

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Wow እንዴት ያስጎመጃል የኧቆት አፍቃሪ ነኝ በጣም ነው ማመሰግነው ዘምዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን እኔም በጣም አመሰግናለሁ አዶትዬ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว

    መልካም በአል ይሁንላችሁ
    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @hiwotethio_cookingchannel
    @hiwotethio_cookingchannel 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ. 😍😍

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሙያ ሳልበላ በማየት ብቻ ጠገብኩ የኔ ባለሙያ በይ ቤትሽ ጥሪኝ ለመስቀል እንዳያመልጠኝ
    LoL 😂 በጣም ያስጎመዣል እጅሽ ይባረክ 👌🏼🙏😍

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      😀 በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @tsiyontsiyontsi-ed8dq
    @tsiyontsiyontsi-ed8dq 2 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ሚገኘው
    I will try

  • @MelatDeen
    @MelatDeen 3 ปีที่แล้ว +1

    It looks so yummy 😋.Thank you for sharing we are family now.ቤትስብ አርጌሻለሁ. ቤተስብ እንሁን በቅነት .

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው 🙏🏽

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ቅንነት ለራስ ነው።አዶትዬንበጣም ነው የምወዳት ለመጀመሪያ ግዜ ያንችንም ቪዲዩ ያየሁትበሷ ምክንያት ነው።ያሳየሽንን እሞክረዋለሁ።በርቺ።

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው🙏🏽

  • @eyerusekassaye8506
    @eyerusekassaye8506 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-xs6mb6nb7l
    @user-xs6mb6nb7l 5 หลายเดือนก่อน

    ጎመኑን በእንጀራ ምጣድ ላይ አድርቆ መጠቀም አይቻልም ?

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ!
    የ Adot አዶት tube ሊንክ
    th-cam.com/video/-NrLx9b0ods/w-d-xo.html
    የሚጥሚጣ አዘገጃጀት 👇
    th-cam.com/video/kpnoYl4jFVc/w-d-xo.html

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

      TAEM Kitchen ከቻልሽ አንድ ፖስት ሼር ብታደርጊልኝ ገና አዲስ ነኝ እህቴ ከይቅርታ ጋ?🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      @@kelem-ethiopianfood Eshi aregalew

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

      TAEM Kitchen አመሰግናለሁእህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-fq5ch8vg3k
    @user-fq5ch8vg3k 3 ปีที่แล้ว

    ግን በጨው ከታጠበ ከለሩን አይዝም

  • @selam4232
    @selam4232 3 ปีที่แล้ว

    Send me the link for the spon please please

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ከአገር ቤት ነው ካገፕሁት ሊንኩን አስቀምጥልሻለው

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 3 ปีที่แล้ว

    ሀይ እመረግናለሁ ቡላው ዱቄት ነው ወይስ ውሀውስጥ የነበረ ነው ?

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም፡ ቡላው ዱቄት ነው

    • @roottekele4269
      @roottekele4269 3 ปีที่แล้ว

      @@TAEMKitchen አመሠግናለሁ አዶት ጥያቄ ይበዛባታል መሠለኝ አትመልስም ጥያቄ ነበረኝ ለሧ

  • @sebletafese3099
    @sebletafese3099 3 ปีที่แล้ว

    እጀና አፈር

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 3 ปีที่แล้ว

    በአዶት:ምክንያት: ነው:የመጣሁት:እንግዳ:ትቀበያለሽ።

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 ปีที่แล้ว

      በሚገባ አመሰግናለሁ 😊

  • @rafiaddistube6276
    @rafiaddistube6276 3 ปีที่แล้ว

    🌻🌻መልካም የ መስቀል በአል🌻🌻
    th-cam.com/video/vWg_224aIok/w-d-xo.html