Gomen Kitfo ጎመን ክትፎ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ก.ย. 2023
  • የፆም ጎመን ክትፎ የግብዓት እና የማጣፈጫ ቅመም ዓይነት
    1. ጎመን (የሃበሻ፣ ጥቁሩ እና ሲመሮ ጎመን መጠቀም እችላሉ)
    2. ከ30-45 ደቂቃ ጎመኑን መቀቀል (እንደ ምድጃ አይነቱ ይለያያል ስለዚህ ውሃውን እስኪጨርስ በትዕግስት ይጠብቁ ፤ እንዲሁም እንዳያር ቶሎ ቶሎ ይመልከቱት)
    ጎመን ከተቀቀለ በሃላ ከ30-45 ደቂቃ ሙሉ ለሙሉ እሲቀዘቅዝ ማስቀመጥ ከዛ በሽንኩርት/በስጋ መፍጫ መፍጨት ወይም በእጅ ድቅቅ አድርጎ መክተፍ፡፡
    3. በቡና ማንኪያ ልኬት
    - የሩብ ግማሽ ማንኪያ አብሽ ጨምሮ በደንብ ቡኒ እሰኪሆን መጥበስ
    - 1 የቡና ማንኪያ ውሃ ጨምሮ እሳቱን ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት
    - የዌራ ዘይት ወይም ማንኛውም የምግብ ዘይት መጨመር የማትፆሙ ከሆነ ቂቤ መጠቀም
    - ግማሽ ሚጥሚጣ እና ኮረሪማ መጨመር
    - ከዛ የፈጨነውን ኮመን ጨምሮ በደንብ መለወስ
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 21

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 10 หลายเดือนก่อน +3

    በልቼው አላቅም እንዲሁ በቪዶ ሳየው ጥሪውን ደቆ በመከተፍ ይመስለኝ ነበር
    ለመስራትም አስቤ ሰለማላቅ ሰርች አድሪጊ አሰራሩን አይቼ አላቅም ነበር
    በጣም አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ ለመስራት እሞክራለሁ እጅህ ይባረክ

  • @lidiyasolomon345
    @lidiyasolomon345 10 หลายเดือนก่อน +1

    በረታ ጎበዝ

  • @wegayehuchala3916
    @wegayehuchala3916 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነክ በጣም በርታ🎉

  • @yostninatube_3209
    @yostninatube_3209 7 หลายเดือนก่อน

    ልዩ ነው በጣም የምወደው ምግብ ነው ❤❤❤

  • @kalkidantsegaye3507
    @kalkidantsegaye3507 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wey presentation alemadenek aychalim.🎉

  • @user-bh4rs4zu5t
    @user-bh4rs4zu5t 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጎብዝ

  • @Dejen-pd6rs
    @Dejen-pd6rs 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርታ

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5w 2 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ነው

  • @salamawit5688
    @salamawit5688 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ Waw Amazing

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 8 หลายเดือนก่อน

    በርታ በርታ 🙏🙏🙏

  • @habibawalah653
    @habibawalah653 2 หลายเดือนก่อน

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 7 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow thank you so much

  • @mekdestariku4835
    @mekdestariku4835 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ማውቀው በቂቤ ሰራ ነው

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤gobezu berta❤❤❤❤❤❤❤

  • @beletechbalcha630
    @beletechbalcha630 4 หลายเดือนก่อน

    Beta tiru new 10Q

  • @kidistgmariam9216
    @kidistgmariam9216 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኮባውን እንዴት ቆረጥከው?

  • @mekdes5976
    @mekdes5976 10 หลายเดือนก่อน +2

    የተፈጨዉ ጎመን እሳት ላይ ተጥዶ ዉሃዉ መምጠጥ አለበት ሶሱን ከመደባለቅክ በፊት

  • @samiasaid7399
    @samiasaid7399 7 หลายเดือนก่อน

    አረ መረጃ የምትለው አላገኘሁትም