ጎመን በሽንኩርትና በሚጥሚጣ አሰራር | kale with onion and hot chili

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2020
  • ጎመን በሽንኩርትና በሚጥሚጣ አሰራር
    kale with onion and hot chili

ความคิดเห็น • 134

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን በደህና መጣችሁ ውድ ተመልካቾቼ
    የዘይት አነጣጠር ሊንክ
    th-cam.com/video/NNXRz2eawN0/w-d-xo.html
    ከወደዳችሁት ቪዲዮውን ሼር እና ላይክ አርጉት።እግዛብሄር ሁላችንንም በያለንበት ሰላም ያርጉን

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 3 ปีที่แล้ว

    Gobez balemuya hulem.mitseriyachew nagerochi yamralu 😋 thanks for showing this easy way🥰

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    So yummy and easy to make! Thank you for sharing!

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የጎመን አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሸ ይባረክ የኔ ቆንጆ🙏👌👍

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

    በአንደኛ ደረጃ የምወደው ምግብ ውይ ጎመኔ
    ተባረኪ ቆንጆ ነው ጎበዝ በርቺ 🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊዬ ባለሙያ 👍👏👏

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እህቴ በጣም ያስጎመጃል

  • @soretti
    @soretti 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing Malu 👍

  • @seadamohammedmashallahalla4064
    @seadamohammedmashallahalla4064 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah new melly selachi kalate yegeme berchi

  • @selamtadesse2984
    @selamtadesse2984 3 ปีที่แล้ว +2

    Melly ,may the Lord blessed you. I always learn a new thing and I m amazed, great test too

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ የጎመን አሰራር ነው ሜላዬ እጅሽ ይባረክ ያም🥰👌👍😋❤️

  • @sintayehugebresilassie4377
    @sintayehugebresilassie4377 2 ปีที่แล้ว

    Wonderful Melly! It looks delicious and your
    presentation is marvlous. Keep up the good work.

  • @messeret911
    @messeret911 3 ปีที่แล้ว

    Thanks sweetie for sharing testy recipe 😋😋😋👌😘

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ ነው ሜልዬ

  • @hanei-sn2tv
    @hanei-sn2tv 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for the English subtitles. It helped a lot

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ሜሉየ እጅሽ ይባረክ 🙏

  • @mahletmamo1390
    @mahletmamo1390 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ባለሙያ ነሽ::እንጀራሽ በጣም ያምራል እባክሽ እንዴት እንደምትጋግሪ ብታሳይን

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎመን ውስጤ ነው👍

  • @ethio4421
    @ethio4421 3 ปีที่แล้ว +1

    Yebalefewn telba my goodness I love it! I am eating every single day

  • @ethio4421
    @ethio4421 3 ปีที่แล้ว

    Ye Gomen Dulet 👌👌👌 mirt nesh ende hulew

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ እጅሽ ይባረክ ያስታውቃል እንደሚጣፍጥ 💚💛❤️

  • @nardosnardos2162
    @nardosnardos2162 3 ปีที่แล้ว

    በርችልኝ የኔ ባለሞያ እናመሠግናለን

  • @misredamsee8654
    @misredamsee8654 3 ปีที่แล้ว

    Mell konjo liji nesh jabbaadhu.

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 ปีที่แล้ว +1

    i love gomen and i love how you made it Melly ❤️

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว

    My favorite vegetables is kale I make ones a week.👏🏽👏🏽👏🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 ปีที่แล้ว

    Thank you melly health and looks yammy 👌

  • @susu.7392
    @susu.7392 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆጆነው በርቺ የኔ ልዪ

  • @lovelove2244
    @lovelove2244 3 ปีที่แล้ว

    Looks soo good thanks

  • @fetiyabeautyfood6815
    @fetiyabeautyfood6815 3 ปีที่แล้ว

    Melliya megemt kemchelew belay balemuya nesh egeshe ybarek yena konjio

  • @FredieMW69
    @FredieMW69 3 ปีที่แล้ว +1

    Very nice, that looks tasty. ኮረሪማ=Black Cradamom

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ አሰራር ነው ሜሉዬ እንደ ሁሌውም በርቺልኝ የኔእህት 🥰🥰😘😘

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ሰራ ሰራሽልኝ አምሰግናለሁ መልዬ አንዳችርሺው መጣሁ

  • @seltesfaye482
    @seltesfaye482 ปีที่แล้ว

    My favorite 😊 Thanks!!!

  • @lubabamohamed9540
    @lubabamohamed9540 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ በርቺ 👌❤🙏

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚሉዬ ተባረኪ ስንት ሙያ ተማርኩ መሰለሽ እጅሽ ይባረክ

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i 3 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ነው በርቺ ውዴ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 ปีที่แล้ว

    ምር ጥ ነዉ ሚሉ ዋዉ በርቺ

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo new Mellye 👏👏

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ሞያ ያም ያም ያሚ!

  • @selamweldu1926
    @selamweldu1926 ปีที่แล้ว

    Waw betam yemitaft new betam gobez nesh

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እጂሽ ይባረክ🙏❤️👍

  • @yordanoshaileab1613
    @yordanoshaileab1613 3 ปีที่แล้ว

    Ohhhh yummy yummy😜😜😘😍❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 ปีที่แล้ว

    good job 🙏🙏🙏

  • @bruktiabyssinia2694
    @bruktiabyssinia2694 3 ปีที่แล้ว

    Melyeee yene andeja nurelej 😘😘💚💛❤️😘

  • @mesuyoutube1089
    @mesuyoutube1089 3 ปีที่แล้ว

    በጣም በምወደው ምግብነው

  • @biniamgjormai
    @biniamgjormai 3 ปีที่แล้ว

    Omg you make me hungry early in morning 🙏

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 ปีที่แล้ว

    ትመችኛለሽ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ👭🌹😘😘

  • @yeshitilahun4920
    @yeshitilahun4920 3 ปีที่แล้ว

    Delicious 🤤

  • @kadijabentkadii4599
    @kadijabentkadii4599 3 ปีที่แล้ว

    Mashalah

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 ปีที่แล้ว

    Super 👌 Super 👌

  • @semegnwondmiu6442
    @semegnwondmiu6442 3 ปีที่แล้ว

    Yummy Yummy 😋

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Watching 1🥰

  • @user-fg2ji8vo9k
    @user-fg2ji8vo9k 3 ปีที่แล้ว

    waw 💔💔💔siyamr eji shi yibar ek wde

  • @Hailu-Etissa-Debissa
    @Hailu-Etissa-Debissa 3 ปีที่แล้ว

    Thank you, I am very pleased !!

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 3 ปีที่แล้ว

    ምወደው ምግብ😂💞💞💕💕

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 3 ปีที่แล้ว

    ሜላት ሞያሽን በጣም ነው ይማደንቀው ይመቸኛል ብዙ ነገር ተምራለሁኝተባረኪልኝ

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የፆም ምግቦች እያንበሽበሽን ነው እጅሽን ይባርከው።

  • @abebechderara2790
    @abebechderara2790 3 ปีที่แล้ว

    Woww des sil.zare demo Betammm amrobshal zenet beleshal

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግኔለው አቤ ሰላም ነሽ

  • @dawitterefe8371
    @dawitterefe8371 3 ปีที่แล้ว

    ሲያምር

  • @user-pk4hi5ez4k
    @user-pk4hi5ez4k 3 ปีที่แล้ว

    ምራቄን አስዋጥሽኝ አበላልዋን ታውቂባታለሽ 👌👌👌 ባለሙያዬ

  • @anteneharage6846
    @anteneharage6846 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @romantadesse4044
    @romantadesse4044 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobez

  • @RahmaRahma-ww9fm
    @RahmaRahma-ww9fm 3 ปีที่แล้ว

    በርች

  • @vzhd3256
    @vzhd3256 2 ปีที่แล้ว

    Its best

  • @milonmilon5637
    @milonmilon5637 3 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @tamsterethio9941
    @tamsterethio9941 3 ปีที่แล้ว

    Thanks, weyzerit ethiopia !!

  • @enukaye6592
    @enukaye6592 3 ปีที่แล้ว

    Ejshen ybrklsh 😍😍😍 sila enjra shuke bitylen😒🙈

  • @biniamgjormai
    @biniamgjormai 3 ปีที่แล้ว +1

    💯💯🌹

  • @user-bk4hf8ki9t
    @user-bk4hf8ki9t 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ እጅሽ ይባረጅ የኔ ቅመም 😘

  • @linayohanes5268
    @linayohanes5268 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @gfgru7164
    @gfgru7164 3 ปีที่แล้ว

    ሑለ ነገረሽ በጣም ይመቻል

  • @MarituTesfaye-nr4kg
    @MarituTesfaye-nr4kg 4 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @godisgood1050
    @godisgood1050 3 ปีที่แล้ว

    😍

  • @hanaini
    @hanaini 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ። ተጫማሪ ለማየት ተስፋ እናደርጋለን ።

  • @mikado5545
    @mikado5545 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጅትየ ጎበዝ 😘 ምን አይነት chili powder ነው ? ከለሩ ብጫ ይመስላል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ያገር ቤት ሚጥሚጣ ባለቅመሙ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ አሰራር በርቺ እኔ አዲስ ነኝ ከኢትዮጵያ ነው የምሰራው ሰራዬን እይና በቻልሽው አበረታችኝ

  • @abdiiinjiraduraakoo702
    @abdiiinjiraduraakoo702 3 ปีที่แล้ว

    💕💕💕💕💕💕💕👍🏼👍🏼

  • @temari9806
    @temari9806 2 ปีที่แล้ว +1

    This is great recipe but corerima is black cardamom not black sesame. Just to let you know for future use as the taste is quite different. Your videos teach many traditional dishes that are not as commonly used as before so I love that you are preserving these recipes.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔ ውድ አዎ ልክ ነሽ ተሳስተን ነው

  • @hamonabeshah5774
    @hamonabeshah5774 2 ปีที่แล้ว

    Yena konjo gobezi

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ትንሿ እህቴ የምወድሽ ሀሙዬ ብርታቴ ከልብ አመሰግናለው

    • @hamonabeshah5774
      @hamonabeshah5774 2 ปีที่แล้ว

      Enam ewedishalew ehita

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 2 ปีที่แล้ว

    አብሬሽ ልስራ ዛሬ

  • @biniamgjormai
    @biniamgjormai 3 ปีที่แล้ว

    It’s super duper 😂

  • @yafetdanny5138
    @yafetdanny5138 3 ปีที่แล้ว

    Koy gomen endih sikekel vitaminu aytefam ende? Thanks

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ያፌት እርግጥ ነው ሁሉም ነገር ከተቀቀለና ውሃው ከተደፋ በተወሰነ መልኩ ንጥረ ነገሩን ያጣል ያ ማለት ግን ፍጹም ቀቅለን እንስራ ማለት አይደለም ንፍሮም የጎመን ክትፎም ሌላም ሌላም ነገር ቀቅለን ነው የምን ስራው እናም እኔም ያንን ሂደት ነው ያረኩት እንዳስፈላጊነቱ ቀቅለን መስራት እንዳለብን ስለማምን

  • @merryligaba4890
    @merryligaba4890 3 ปีที่แล้ว

    Thanks 👍👍👍😊😊

    • @user-fr9bu8hu8j
      @user-fr9bu8hu8j 3 ปีที่แล้ว

      የት ነው ጎመን ያለው አረብ አገር ይገኛል

    • @user-kl3us2mh3p
      @user-kl3us2mh3p ปีที่แล้ว

      ​@@user-fr9bu8hu8jአዋ ማማዬ ይገ

  • @fatumafatuma1758
    @fatumafatuma1758 2 ปีที่แล้ว

    ሚሊየ የኔ ቆጆ ቅመምእኮ ነሽ

  • @selamlove7385
    @selamlove7385 3 ปีที่แล้ว

    Hi wude Selma lanchi mitmita bemn yserAl eine yelenim

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @johnabrham3691
    @johnabrham3691 3 ปีที่แล้ว

    ስታየው ደስ የሚል ይመስላል። ቢሆንም ግን ጎመን የበሰለበት ውሃው ከፈሰሰ ግን የሆነ ጣዕሙ የሚጎድል ኣይመስልም። ግን ኣድናቂሽ ነኝ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ጆን ጣእሙ ያን ያህል ለውጥ የለውም ያው ንጥረ ነገሩን በትንሹም ቢሆን ያጣል ነገር ግን መቀቀልና ከሌሎች ግብአቶች ጋር ደባልቆ ጥሩ ንጥረ ነገር ያለው ምግብ መስራት በተለያየ መልኩ ማቅረብ በሀገራችንም እንዲሁም በሌሎች ሀገርም የተለመደ አሰራር ነው እናም እኔም ያንን ሂደት ነው የተጠቀምኩት

  • @medimedi619
    @medimedi619 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ እስኪ ምን አይነት ማብሰያ ዘይት እንደምትጠቀሚ ንገሪኝ የትኛው ዘይት ጥሩ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      Mehdi የወይራ ዘይት ነው የምጠቀመው

  • @zadappenshaala8288
    @zadappenshaala8288 3 ปีที่แล้ว

    Ehy enaty tsarawqlach ytaftal gn gomanu gagabaty kahon naw batammmmm ytaftallll

  • @user-bx2dd3qs2e
    @user-bx2dd3qs2e 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ ሜሉ ሆዴ ጮኸ ኢትዮጵያ ልገባ ቢል ተዘጋ ኤርፖርት

  • @helnitayemariyam481
    @helnitayemariyam481 3 ปีที่แล้ว

    Egna gomenun keyet enametalen medam bet nen

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን እህቴ ሙያውን ካያችሁት ስታገኙ ትሰሩታላችሁ

  • @habeshagirl5369
    @habeshagirl5369 3 ปีที่แล้ว

    ሜሊ ብታይ ዛሬ መኮረኒ ነበር ምሳ መብላት ሲያስጠላኝ እንደ አፒታይዘር አንቺን እያየሁሽ ሳላስበው ጨረስኩት ተባረኪልኝ♥

  • @rahelzewdie1939
    @rahelzewdie1939 2 ปีที่แล้ว

    ዘይት እንዴት ነው የምታነጥሪው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      ይኸው ሊንኩ ራሁ th-cam.com/video/NNXRz2eawN0/w-d-xo.html

  • @user-bx2dd3qs2e
    @user-bx2dd3qs2e 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ግን ምን አይነት ጎመን ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ኬል ይባላል የጎመን ዝርያ ነው ጣእሙም አንድ አይነት ነው

  • @hayriakulot5362
    @hayriakulot5362 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ በጣም እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ሁሌ ምግብ ስትሰሪ እጅሽ ታስሪዋለሽ ማለቴ ጣትሽን እኔንጃ ግን እኔ ባየዋቸው ቪድዮዎች ጣትሽ ታስሯል ምንሆነሽ ነው?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ሀይሪያ ቢላ ቆርጦኝ ለ15 ቀን ታሽጎ ነበር ለዛ ነው አሁን ግን ደህና ነኝ አላስርም የቆየ ቪዲዮ ነው

  • @sewenettadesse8066
    @sewenettadesse8066 3 ปีที่แล้ว

    የታለ የዘይቱ ሊንክ ሜልዬ😳😳

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ሰውነት እረስቼው ነው ይኸው th-cam.com/video/NNXRz2eawN0/w-d-xo.html

    • @sewenettadesse8066
      @sewenettadesse8066 3 ปีที่แล้ว

      Thank you 🙏

    • @sewenettadesse8066
      @sewenettadesse8066 3 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv I got you 😉

  • @zabeebaaazabeebaaa8160
    @zabeebaaazabeebaaa8160 ปีที่แล้ว

    በናትሽ ስትናገሪ ቀስ እያለሽ ተናጋሪ ሰለምትቸኩይ በደንብ መስማት ያስቸግራል

  • @ethioliterature509
    @ethioliterature509 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉን አሞልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁኝ እናንተም ጎራ በሉ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው እሺ

  • @user-cj2fu9xm7b
    @user-cj2fu9xm7b 3 ปีที่แล้ว

    ጎመን በእግሊዘኛ ምንይባላል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ብዙ አይነት የጎመን ዝርያዎች አሉ ለምሳሌ collard Green ወይም kale ካገኘሽ ቆንጆ ጎመን በስጋ ትሰሪያለሽ