በጣም ፈጣንና ጤናማ የጉራጌ ክትፎ አሰራር /Ethiopian Food /How to make yeGurage kitfo /Home made Kitfo

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ย. 2022
  • ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

ความคิดเห็น • 23

  • @shitunsran9092
    @shitunsran9092 16 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ ❤❤❤❤

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሳርዬ በጣም ምርጥ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👌👌👍👍❤🙏

  • @yewoggata-lo2iw
    @yewoggata-lo2iw 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ

  • @zolazizu389
    @zolazizu389 ปีที่แล้ว +1

    ሳርዬ ምርጥ ነው

  • @Marthi723
    @Marthi723 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንች ይሁን ሳርዬ እንኳን በደህና መጣሽልኝ የምታዘገጃቸው ዝግጅቶች ባጠቃላይ ከነ እርእሳቸው አስተማሪ ናቸው የዛሬ ክትፎ አሰራር ደግሞ አንደኛ ነው እናመሰግናለን ክብር በይልኝ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ማርትዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏❤

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 หลายเดือนก่อน

    Wow good job 👏 ❤

  • @yebolwtoyobyeniwirem7347
    @yebolwtoyobyeniwirem7347 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው ይመችሽ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r ปีที่แล้ว

    ተባረኪልኝ ያሚ ነው ሲያምር

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤wow

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving ปีที่แล้ว

    So yummy Sariye. Thank you for sharing.💕👌 Share ✅

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 6 หลายเดือนก่อน

  • @Samarand-fx3ow
    @Samarand-fx3ow 2 หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤❤❤❤😊

  • @Madina-fo8sj
    @Madina-fo8sj 5 หลายเดือนก่อน

    bemedenew mebelhau enejata new wede

  • @hananegniyednglmaryamlijil9922
    @hananegniyednglmaryamlijil9922 ปีที่แล้ว

    🌺🌺🌺🌺🌺🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻

  • @user-zh6oi5rx2l
    @user-zh6oi5rx2l 2 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ለክትፎ ዘይት ዘይቶን መሆን አይችልም መልሽልኝ ምን አልባት ባል ካግኝሁ ልማር ብየ ነው

    • @ommohmed1843
      @ommohmed1843 2 หลายเดือนก่อน

      kkkkkk

    • @user-hl4rg1ol4k
      @user-hl4rg1ol4k หลายเดือนก่อน

      አንችን ያገባ ገደል ገባ። ዘየት ዘይቱን አላለችም ሰላጣ መሰለሸ😂😂😂

  • @seadilove8182
    @seadilove8182 ปีที่แล้ว

    በማሽን ቢፈጭ ስጋው አይጣፍጥምዴ ውዴ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  ปีที่แล้ว

      ከተከተፈው ጋር አንድ አይደለም ቢቻል ቢከተፍ ይመረጣል ካልተቻለ ግን የተፈጨውን አጣፍጦ መስራት ነው❤🙏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሳርዬ በጣም ምርጥ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👌👌👍👍❤🙏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሳርዬ በጣም ምርጥ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👌👌👍👍❤🙏