የአይብ አሰራርና አቀማመም -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว +1

    መአዚ ቆንጆ አይብ ሰራሽ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @FrehiwotTaye-nw8qy
    @FrehiwotTaye-nw8qy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያምራል 🥰😘😍🤩🤗😎💙💗💖💘💝💕💞❣️ ።🎉

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ፡ለ3 ጓደኞች ሰብስክራይብ እንድያረጉሽ ነግሬአቸው ነበር በጣም ባለሙያ ነሽ ብቻ አይገልፅሽም ፡

    • @tgfoodandhealth3779
      @tgfoodandhealth3779 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/TeKj5q4iLqA/w-d-xo.html እኔንም በቅንነት subscribe አርጊኝ ስራዬን ከወደድሽው

  • @sabatewelde5758
    @sabatewelde5758 4 ปีที่แล้ว

    Selam meaza endet nech be wchi ager yale saw kbe (butter) endet new ye wet qbe mnaxegachew chew yelelew ataw gn 0.05 % yakew qbe ale ebaksh awayign

  • @አሚናአወል-ቈ3ቈ
    @አሚናአወል-ቈ3ቈ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፉ ነው ዪቲ አጋር ነው የለሺው

  • @ቃሊናአንቲ
    @ቃሊናአንቲ 4 ปีที่แล้ว

    Koy normal wetet new or yetbetbet erigo new mintekmew wetet sifela endet ayb yhonal

  • @tigistabera8313
    @tigistabera8313 4 ปีที่แล้ว

    Gobez nesh berch

  • @lilenaashebir5686
    @lilenaashebir5686 4 ปีที่แล้ว +1

    Mazi please please club sandwich like Ethiopian cafe make it if you can

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ነው ከነ ኣቀራረብሽ👍👍

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 4 ปีที่แล้ว

    Doro B Gan you remember me my grandma 👵 ❤

  • @sunshining3697
    @sunshining3697 4 ปีที่แล้ว

    Anchi kmem yehonsh setyo👏👏👏👏

  • @elizabethmenberusebhat468
    @elizabethmenberusebhat468 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing. God bless you 🙏 beautiful 😍

  • @kidistmeb8560
    @kidistmeb8560 4 ปีที่แล้ว

    Betam arife enamsegenaln

  • @makbelm5070
    @makbelm5070 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ማአዛ ላስቸግርሽ ባንች ቻናል የኔን አስተዋውቂልኝ? አዲስ ስለሆንኩኝ ነው አመሰግናለሁ

  • @emuawoke3135
    @emuawoke3135 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ባለሙያ ነሽ ብዙ ስራሽን ሞክሪው ወድጀዋለው በጣም የአይቡ ወተት ግን ማንኛውም ወተት ይሆናል ወይ እኔ አዲስ አበባ ነው የምኖረው እና እርጎው ይኖናል ወይስ ወተቱ ነው?

    • @mekidesbelachew5022
      @mekidesbelachew5022 4 ปีที่แล้ว

      Ayate siseru yayehu wetetu tenito kibew keweta bewala arera yemibalew new betam ziki tegna esat lay tetido ayibi yemihonew

  • @forgottensunnah7296
    @forgottensunnah7296 2 ปีที่แล้ว

    አጅየት

  • @genetsamuel6434
    @genetsamuel6434 2 ปีที่แล้ว

    Andegna new👍👍

  • @sunshining3697
    @sunshining3697 4 ปีที่แล้ว

    Any milk mareg ychalal wey ,please answer my questions

    • @titidegefa647
      @titidegefa647 4 ปีที่แล้ว

      ይቻላል ግን ኖርማሉን የምትጠቀሚ ከሆነ አቼቶ ያስፈልጋል በደንብ እንዲበጣጥሰው😃

    • @tgfoodandhealth3779
      @tgfoodandhealth3779 4 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/TeKj5q4iLqA/w-d-xo.html subscribe አርጊኝ ስራዬን ከውደድሽው

  • @najat4665
    @najat4665 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 ปีที่แล้ว

    wow siyamir konjo aserar niw enamesegnaln

  • @samiyetsamiyet9542
    @samiyetsamiyet9542 4 ปีที่แล้ว

    Igesh ybarek Meazey!!!🥰👍❤️

  • @habrom1000
    @habrom1000 4 ปีที่แล้ว

    Ayib malet cottage cheese walet new wey.Ameseginalehu

  • @lidiyayabatwalij6515
    @lidiyayabatwalij6515 4 ปีที่แล้ว

    setarki tebarki

  • @AboAli-os1eg
    @AboAli-os1eg 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ነው

  • @ztube7779
    @ztube7779 4 ปีที่แล้ว

    Nice one 👌

  • @helentekle7789
    @helentekle7789 4 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @yesakgoagoa6655
    @yesakgoagoa6655 4 ปีที่แล้ว

    WoW nw Thank you👍👌👌👌

  • @destayoutube7626
    @destayoutube7626 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እጅሽ ይባረክ

  • @jemilaibrahim6912
    @jemilaibrahim6912 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዬጵያ ስሄድ ለመስራት የረጋ ወተት ወይስ ትኩስ ወተት የሚደረገው ማለት ከላሟ የታለበ ሲሆን አሰራሩ እንደትነው?

    • @zeyinbomer3212
      @zeyinbomer3212 4 ปีที่แล้ว +1

      Ararawn newo

    • @jemilaibrahim6912
      @jemilaibrahim6912 4 ปีที่แล้ว +1

      @@zeyinbomer3212 ማለት ቂቤው ከወጣበኅላነው?
      እንደት ሊሆን ይችላል🤔

    • @Yy-rw6ql
      @Yy-rw6ql 4 ปีที่แล้ว +1

      @@jemilaibrahim6912 ቅቤው ከዎጣ ብሆላ ነው እህቴ

    • @abietuendantemanew7102
      @abietuendantemanew7102 4 ปีที่แล้ว

      @@jemilaibrahim6912 Kibiew Keweta Behuala Arierawun Metad Betinish Muket

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 👍🏾

  • @emuyemu4292
    @emuyemu4292 4 ปีที่แล้ว

    Wow Thanks

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
    @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ቅቤ ግን በጣም ያንሰዋል ያለ ቅቤ አይጣፈጥም እኔ ያደኩበት ነው ጣእሙን ሰለ ማወቅው ነው

    • @tgfoodandhealth3779
      @tgfoodandhealth3779 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/TeKj5q4iLqA/w-d-xo.html subscribe አርጊኝ ስራዬን ከወደድሽው

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ ปีที่แล้ว

      ሀገራችን እንዴት ነው የሚሰራው የላም ወተት እርጎውን ነው ዋላ የተናጠውን እስቲ ንገሪኝ እን ስላማላቅ ነው በልቼም አላቅም ሳየው ግን በጣም ያምራል?

  • @yorusaman5095
    @yorusaman5095 4 ปีที่แล้ว

    Shekor miss u iko

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 4 ปีที่แล้ว

    WOW Thanks 👌💯🥰❤️

  • @habeshagirl5369
    @habeshagirl5369 4 ปีที่แล้ว

    Yammy♥♥♥

  • @niemesmeserte9896
    @niemesmeserte9896 2 ปีที่แล้ว

    whole milk yetu new be amharic

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @genetadonai4906
    @genetadonai4906 4 ปีที่แล้ว

    Thank yuo 👌👌👏👏❤

  • @ML-ov7wo
    @ML-ov7wo 2 ปีที่แล้ว

    interesting, it's just like making italian ricotta, but with spices in it.

  • @solomonsine1445
    @solomonsine1445 4 ปีที่แล้ว

    We meet after 17 disconnected days

  • @Tube-kr6yo
    @Tube-kr6yo 4 ปีที่แล้ว

    እንዛመን ውዶቼ አዲስ ነኝ

  • @acceptmyexistanceorexpectm3232
    @acceptmyexistanceorexpectm3232 4 ปีที่แล้ว

    Thank you!👏👏

  • @KibkabBirehne-pj5bl
    @KibkabBirehne-pj5bl 2 หลายเดือนก่อน

    Khp

  • @samrawitmehari1298
    @samrawitmehari1298 4 ปีที่แล้ว

    mn milk new yalshiw please text adrgilgn

  • @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
    @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሸቃሎች ልበን ይወጠዋል ስሩና ብሉ

    • @زينات-ي2د
      @زينات-ي2د 4 ปีที่แล้ว

      ወላሂ በይ እህቴ ምድነው የተጠቀመው እሷ ወተት ነው ሀሊብ መልሽልኝ

    • @زينات-ي2د
      @زينات-ي2د 4 ปีที่แล้ว

      ወላሂ በይ እህቴ ምድነው የተጠቀመው እሷ ወተት ነው ሀሊብ መልሽልኝ

    • @gcgchfggcgchfghgcfc6328
      @gcgchfggcgchfghgcfc6328 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ልንገርሽ ለበን ፉል ፋት የሚለውን ገዝተሽ በድስት ጨምረሽ ትንሽ ቀላቅለሽ እሳት ላይ ጣጅው ግን እሳቱን በጣም ቀንሽው እዳያር ማለት ነው ካገኘሽ ኮሰረት በስስ ጨርቅ ወይም በሚቆለፍ ወፊት ውስጥ አርገሽ ጨምሪበት ሽታው ደስ ይላል ካላገኘሽም ይቅር ትንሽ ጨው በተን አርጊበት እንዳልኩሽ እሳቱን ቀንሰሽ ክደኚው 30 ደቂቃ ቆይተሽ እይዉ ልክ እስዋ እንዳደረገችው እጅሽ ላይ ከተፍተለተለ ይበቀዋል በደብ ይቀዝቅዝ ከዛ በወፊት አጥለሽ ከስር ጎርገድ ያለ ሳህን አድርገሽ ከላይ ላስቲክ በደብ ሸፍኚው አልያ ይደርቃል ሲቀዘቅዝ አውጥተሽ ከፈለግሽ ነጩ በወጥ ወይም ቅቤና ሚጥሚጣ ጨምረሽ ልክ ቪዲዮ ላይ እንዳ የሽው አድርገሽ መብላት ነው

    • @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
      @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 4 ปีที่แล้ว +1

      ወተት ሳይሆን ልበኑን በድስት ጣጅው ይወጠዋዋ ውዴ

  • @abietuendantemanew7102
    @abietuendantemanew7102 4 ปีที่แล้ว

    Thank You