How to make Ethiopian Ayeb አይብ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025
- የግብዓት ፣ የቅመም አይነት እና የአዘገጃጀት መመሪያ
ጎመኑን ለማድረቅ
👉 በምጣድ ለማድረቅ ለ15 ደቂቃ ቅጠሉን ዘርዘር አድርገው ማስቀመጥ መሃል መሃል ላይ ማገላበጥ እንዳይቃጠልብዎ ቶሎ ቶሎ መመልከት
👉 በምድጃ (ኦቨን) በ150 ዲግሪ ለ30 ደቂቃ ማድረቅ። ማብሰያ ትሪው ላይ ሳይደራረብ ዘርዘር አድርገው ማስቀመጥ እንዳይዘነጉ ።
የቅመም እና የግብዓት አይነት እና መጠን
1. ግማሽ ኪሎ አይብ
በሾርባ ማንኪያ ልኬት
2. ግማሽ ኮረሪማ
3. 1 ሚጥሚጣ
4. 3 የተፈጨ ጎመን
5. 1 ሲኒ የቀለጠ ቂቤ