I learned a lot of original Ethiopian food recipes from you, mother. I am thankful to God, you, and youtube to make all these possible. May God bless your health and grant you your wish.
Hi guys I have activated fan subtitles and closed caption contributions on her videos so please translate all her videos so it can reach more people Thank you
Hi Mother and Adan.After churning traditional yoghurt you get butter and the milk called "Arera".You cook Arera you Get "Ayib".The Water called "Agwat"Thank you .God Bless you and yours!!!#!
እኔ ከሚገርመኝ በላይ በጣም ደስ የሚሉኝ ትህትናቼው በቃ ንግግራቼው አንደበታቼው የ አነጋገር ስነ-ስርአታቼው እረ ምኑን ትቼ ምኑን ልናገር በቃ በጣም እወደዎታለሁ አከብረዎታለሁ እድሜና ጤና ከቤተሰበዎ ጋ ፈጣሪ ይስጥልኝ
እኔም ማር ናቸው
Tay Mohamed 5th St
Tayba Mohammed ትክክል ነሽ በደንብ ያስረዳሉ እግዚአብሔር ይጠብቆት እናታችን
Tayba Mohammed Amen Amen
enem betam yemiwedachew yenetinet lezachew new ?agree with you @teyba
ወተት እርጉ አሬራ አጉት
እርጉ- ቅቤና አይብ ያለው ወተት
አሬራ-ቅቤ የወጣየት ወተት
አጉት- ቅቤ አይብ የውጣለት የወተት ክፍል ነው ።ወተት አይባልም ውሀ ነው ።ግን ሁሉም ጥቅም አለው
እናትየ እጆት ይባረክ ።
What's the difference between Agwaat and Araera? How do you make Araera?
I learned a lot of original Ethiopian food recipes from you, mother. I am thankful to God, you, and youtube to make all these possible. May God bless your health and grant you your wish.
Hi guys I have activated fan subtitles and closed caption contributions on her videos so please translate all her videos so it can reach more people
Thank you
Adane can I put in the refrigerator to cool it down?
yechalal
በጣም እናመስግናለን በጣም ደስ የምትል እናት አለችን።እግዚአብሔር እድሜ እናጤና።ይስጥልን ውድድድድ ነው የማድርግሽ አዳነ በእናት ማዘርን ስም አድርግልኝ መልስ እጠብቃለሁ
Thank you mother, I believe it’s called Arrerra
Adane አዳነ
ይመችሽ እማማ
እንዲው ምን ላድርጎት ማዘርየ.... ሰው ቤት ልወስድ ፈልጌ እንዴት እንደሚስራ አላቅበትም ነበር.... አቦ እድሜወት ይርዘም። ደሞ ደስ ሲሉ!!!😚😙
Elsabet Wubie Aguwati,,nwymebalw
Thanks
Rejeme edeme yestote nurulen mather
እረጅም እድሜ ለእናታችን
እማማ ይከፍለወታል
አላህ እድማቸውን እረጅም ያርግለወት
Woww
Nice
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እማማየ እረጂም እድሜ ይስጠወት እናት ጤና ሁና እደልቧ የምፈልገውን ሥትሰራ ደሥ ይለኛል♥️♥️😍
በመጀመሪያ እግዛብሄር ይስጥሽ እላለሁ ያለሽን ዕውቀት ለወገኖችሽ ግዜሽን ወስደሽ በማካፈልሽ።ሌላው ልነግርሽ የምፈልገው ሁሉን ነገር ስታስረጂ በጣም ጎበዝ ነሽ በዚህ ላይ በጣም አሪፍ የሆነ ሠው ነው ቪዲዮውን የሚነሳው በጣም አመስግኝልኝ እኔ ቪድዮ መቅረፅ በጣም ዕወዳለሁ የምቀርፀውንም ሰዋች ይወዱታል ምክንያቱም ቪዲዮ ሲቀረፅ ብዙ ቅንቅስቃሴ አይወድም ስለዚ ቪዲዮ አንሺው በጣም ጎበዝ ነው በዚህ ላይ ባለሞያ መሆንሽ የሚያስታውቀው የወጥቤትሽ ንፁህነት ነው በርቺ
ደስ የሚታይ እናት ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
Thank you. I just needed to do ayib and go to TH-cam and found you. The best thanks. I made it and it was the best. God bless you my sister.
በጣም ደስ የሚሉ እናት አዳነ ተባረክ እኒህን የመሰሉ እናት እንዲህ እውቀታቸውን እንዲያካፍሉ ስለረዳኃቸው ። ተባረክ
በስመአብ ከአሰራርሽ ከሁሉም ፅዳትሽ ወደድኩት እድሜና ጤና ይስጥሽ
የውብዳርዬ ግን ለምን እናትችን ናቸው እኔማ ስውዳቸው ግን ለምንድን ነው አንቺ እያልሺ ኮመንት የስጠሺው ተሳስተሺ ነው ወይስ አክስትሺ ናቸው
ደስ የሚሉ እናት! ጌታ እድሜና ጤና ይስጦት!
ደስ የሚሉ እናት አቦ የርሶ አይነቱን ያብዛልን
አሜን
አቤት ማዘርዬ እርሠዎን ያገባና ልጆቾት ታድለው ባለሞያና ንፁህ እናት ነዎት መሻአላ እጆትን አይቆርጥመው
ወላሂ ካሠራሩ ጀምሮ ሣየው ምራቄ መጣ
Umer Hassan kkkkk hmmm bexam asaqshign
Umer Hassan
jilafo
ፈጣሪ እድሜሽን እስከ ሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ የቤተስቦችሽን ክፉ አያስማሽ እሴት ሴት ሽተትን አሁን እድሜ ላች
ማዘርዬ እግዚአብሔር ይባርክዎት በጣም ደስ የሚሉ አስተማሪ ነዎት፡፡ ከአይቡ ውስጥ የወጣው ውሀ እኔ ባደኩበት አከባቢ አጓት ነው የሚባለው ቀዝቅዞ ጤና አዳም ተጨምሮበት ይጠጣል፤ ቅቤ የወጣለት ወተት ደግሞ አሬራ ይባላል ሥሙን ረሳሁት ሲሉ ስለሰማሁ ነው፡፡ እናመሰግናለን ዘመንዎት ይባረክ
ውሃው ደሞ አጓት ይባላል ለሰውነት ጥራት በጣም ጠቃሚ ነው ጋይስ እንዳትደፉት እንደ ሾርባ ጠጡትየምሬን ነው
በኢትዮጵያ አሬራ ሲባል በአረበኛ ለበን ይባላል❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን እማማ በእኩል እንዲበስል እኔ የሞከርኩትን መንገድ ልንገሮት ተለቅ ባለ ድስት ወሃ ጨምሮ አነስ በሚል ድስት /ባልዲ አሬራዉን ጨምረን እንጥደዋለን ወሃዉ ሲንተከተክ በእኩል ያበስለዋል
ልክ እንደ ወሃ ዳቦ አሰራር ማለት ነዉ
Thanks mother god bless you and your family nurilgn.
please mitimita endat endemisera yasayougn mother
በጣም ምርጥ እናት ቃላት የለኝም ምገልጽቦት ትምህርት አሰጣጣቹ አንድ አስተማሪ ማይሰጠው አሰጣጥ ነው ምሰጡት በጣም መልካም ሰው እናት ኖት በተለይ ጽዳት ማንም አይደርስቦትም ምን እንደምሎት አላቅም ብቻ ቅን እናት ኖት እድሜዋን ያርዝምልን ቅንንና መልካም ሰው
You are the most kindest woman. GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY.
የሀገራችን እናቶች ደግ ናቸው አምላክ ጤና ይስጦት እናታችን
ቅቤው ከወጣ በኋላ የምባለው ወገሜት ነው ማዘርዬ ግን ብዙ ነገር አስታሱኝ ምርጥ እናት እርጅም እድሜ ይስጠዎት
ቤተለሔም የወሎ ልጅ ኸረ አይደለም ማሬ አሬራ ነው የሚባለው እኔም የወሎ ልጅ ነኝ በኛ አካባቢ አሬራ ነው የምንለው በማሻ
አሬራ ነው የሚባለው
@@jfhgdg2838 የማሻ ልጅ ነሸ እናት
I learn something new today....god bless you mother!
She is so humble and lovely
ke ricotta cheese ga mekelakel aychalm?
ምርጥ እነት አለችህ! !የኢትዮን ምግብ ለኛ ለወጣቱ ለማስተማር ፍቃደኛበመሆነዎ እድሜና ጤናን ተመኘቼለዎታለሁ
በጣም የምፍልገውን አስራር ስላሳየሽኝ ስላምሽ ይብዛ ማዘርዬ
እህት ማንኛውም ለበን ይሆናል እንደ ማለቴ አረብ ሀገር የሚጠጡት
የምር ባለሙያ ማለት እንደ እርስወ ነው በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አንተ እና እናትህ በጣም ታድላችኋል ሰው ማህበራዊ መገናኛን ለማይሆን ነገርተጠቃሚ በበዛበት ጊዜ እናንተ ለበጎ ነገር አውላችሁ ሰውን ትጠቅማላችሁ እግዚብሄር ጉልበታችሁን ይባርክላችሁ
ከአገሬ ከወጣሁ አይብ ሰርቼ የበላሁት ከእርሶ ተምሬ ነው። በታም አሪፍ ነው።ጌታ ይባርኮት።
ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን አይቤ ናፍቆኝ ነበር እሰራለሁ ማማዬ አመሰግናለሁ
የኔ ባለሞያ እናት በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጦት
Which is the right step you follow that i learn from my mother. Edimie yistilign!
በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን
የኔ እናት ዕድሜና ጤና ይስጡት በጣም እወዱታለሁ ከትምህርቱው ይበልጥ ፋገግቱት እጀግ ደስ ይላል ባሉበት ፋጣራ ይጠብቁት
እናመስግናለን እማየ እግዚአብሔር ሁልጊዜበደስታ ያኑርሽ ደስስስ ነው ምትይኝ ኑሪልን
Thanks for teaching us how to make Ayb 💯👏🏽👏🏽
ከሌላው ሁሉ ደስ እሚሉኝ ፈገግታቸው
Rejim edmena tena mamaye
Just watching and listening to you makes me happy. you are lovely and sweet mom. love you!!
በጣም.እናመሰግናለን. ማሚዬ.እጆት.ኢባረከ.ለፋሲጋ.ሰርቼ.በላለው.ለምትሰጥን.ትምህር.ከልብ.እናመሰግናለን. ሕግዚያአብኤር ያከብርልን.ማሚዬ
በጣም፡ ድንቅ፡ ነው፡ እናመሠግናለን፡ እኔ፡ ንፁውን፡ ወት፡ ነበር፡፡የምጠቀመው፡ ውጤቱ፡ ይሄ፡ ይበልጣል፡፡ ሌላው፡ እንደው፡ የተረሳን፡ ለማስታወስ፡ ያህል፤ ቅቤ፡ የወጣ፡ ወት፡ አሬራ፡ ሲባል፡ አይቡ፡ ከተቀቀለ፡ በኋላ፡ የሚወጣው፡ ውሀ፡ አጓት፡ ነው፡ የሚባለው፡ አመሠግኀ፡ናለሁ፡፡
Hello mama Adane thanku so much for all vidio u shared and i want ask you one quetion....How can i make lazaguna white cream at home....
MELK SETEGN ENJI MOYA KE ADANE ENAT. THANKS MOTHER.
ማሚ በጣም ደሥ ትያለሽ እድሜና ጤነ ጨምሮ ይሥጥ
እማማ እድሜና ጤና ይስጠዎት እናመሰግናለን ♥♥♥♥
ሰላም እማ አመሰግናለሁ ቅቤው የወጣ እርጎ አሬራ ይባላል
ማሚዪ በጣም አመስግናለው እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥሽ እጅሽ ይባርክ
ena betikusu neber wihawin ke aybu yemileyew tiru timirt agignchalew thanks mom
thank u mom😍
long live for u❤❤
በጣም እናመሰግናለን ማዘር
Yaligebagn ነገር አሩጎ በጥ በዎተት ያዘጋጀነው አይሆንም????
በጣምእናመሰግናለንየአዳነእናትበቀጣይ የድሎት አሰራርንእንፉልጋለን
እናመሰግናለን ማዘርዬ እጆት ይባረክ
ሙያ ከጎረቤት የሚለዉን እስከዛሬ እዳባባል እቆጥረዉ ነበር ግን እዉነት ነዉ ማዘራችን እድሜና ጤናዋትን ይስጥልን
Hi Mother and Adan.After churning traditional yoghurt you get butter and the milk called "Arera".You cook Arera you Get "Ayib".The Water called "Agwat"Thank you .God Bless you and yours!!!#!
እንደ አይቡ ልብሽ ነጭ የሆንሽ እናት
Very pleasant lady. She explains very well
Masha allha mame allha edemashena yarazemelena
I put one table spoon of vinegar. Apple cider vinegar. It gives it that tangy test.
_ምንም ማለት አደለም adan በጣም እናመሰግናለን በዛ ላይ የናትህ ፈገግታ ይስባል ምነው ባላለቀ ስል ነው ያለቀው እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ ከልብ እናመሰግናለን
ጥሩ መሆን ለራስ ነው ማማየ _
እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጠወት
I love you mamaye. I got lot of Ethiopian cuisine cooking knowledge from you. God bless you.
እናመሰግናለን በጣም ግን ከወተት እንዴት አይብ መስራት እንደምሚቻል ብትነግርኝ
Mommye,❤️❤️AGWAT weym arera meselegn yemibalwe.thank u!!!!
እድሜና ጤና ይስጦት ማሚ ጥሩ ትምህርት ነው ለሴቶች
በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
Ente betame dise yemelwete egzibhre edmna tena yestwte
አይኔ ማውቅ የምፈልገው ነበር በጣም አመሰግናለሁ ማሚዬ♥♥♥♥♥
Is it laben or yogurt ?
ቅቤ ክወጣ በሁዋላ የቀረው ውተት አሬራ ይባላል
Emeye woded aregowtalehu so humble and kind
እነመስግነለን አምላክ እድሜ ይስጥልን
you do fantastic job thank you!!
Arera yibalal enat. Enamesegnalen
waw betam enamesegnalen motherye wudddd rejim endme ystachu
የፀጉር ቅቤ እዴት እደሚሰራ ንገሩን እማማ
እናመሰግናለን እኛግን ከእየጉርትነው የምንሰራው ከወተት
betam enamesgnal rejim edmi yetln
ማማ ጠፍተዋል ረጅም እድሜ እናጤና ይስጦት።
ቅቤው የወጣለት ወገቢት ይባላል
Thank you so much i was curious ameseginalehu dear mother
ማምዬ እንኳን አደረሶት. ይህን አሰራር አሁን ልሞክር ነው
love this lady.May God bless you.
mame Thanks verry much God bless you..
Amamiye enameseginalen kebe yewetawu weteti harera yebalali
You are an incredible cook!
Guys if you are wondering this is butter milk
የኔ ሳቂታ እግዚአብሔር ሁልጊዜ በደስታ ያኑርሽ እናት።
ውይ።ማዘርዬ።እድሜዎትን።ያርዝምልን።ከጤናጋ።ይስጦት።የናት።ይግግር።ያስታውሰናል።ስራው።ሳይሆን።ፊቶት።ነበር።ማየው።ተባረኩ
Momye thank you. Edemna tena yestish!
ወገሜት ነው የሚባለው ቅቤ የወጣው እናታችን እድሜሽ ይብዛልን
እድሜና ጤና ይስጥሽ ማሚ ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል እኩአንስ ሙያሽ ባየሁሽ ቁጥር እናቴ እፊቴ ምጥት ትልብኛለይ አይቤ ግን እናቴም እደት እደሚዘጋጅ አስተምራኝ አለይ አልሀምዱሊላህ
እናመሰግናለን እማማ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ
ማዘርየ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
አንድ ያልገባኝ ነገር ቢኖር እግጎ ማለት በአረበኛ ለበን ነው ወይስ ዘባድ የምታውቁ ንገሩኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር
ለበን
Thanks mother may God bless you.
Mamaye enamesagenalen ejesh yebareki
ማሚዬ የኔ ቆንጆ እግዚሐብሔር የባረከሽ ሰው ነሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ማን እንዲ ያርጋል ንገሩኝ እንኩዋን ቢልዋችው wronig way ነው የሚነግሩት. እኔ ደሞ የራሴን ላካፍልሽ ስትጥጂ አብረሽ ትንሽ ሳይበዛ (Liquid Smoke) ብጨምሪ /ብጨምሩ/ ሽታው በጣም አሪፍ ነው የሚሆነው like እንደ እትዮጵያ አይብ ነው ቴስቱ ማለት ማጥንት ማጥንት ይላል let me know after use mameye lol
sk in
Thank you and God bless you
እኔ ደስ እሚለኝ ጽዳታቸው
እድሜነ ጤነ አላህ ይስጠወት ማሚ
እናመሠግናለን እማየ እድሜሽ ይርዘም
Mashallah betam des yelalu mazuka betlay tedatish betam yemarkal eje ebark