- 121
- 1 425 765
Betty sheger🌷ቤቲ ሸገር
United States
เข้าร่วมเมื่อ 8 เม.ย. 2020
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ወደ ቤቲ ሸገር ቻናል በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ላይ ለእናንተ ይጠቅማሉ ብዬ የማስባቸውን ነገሮች ይዤ እቀርባለሁ ለምሳሌ የቆዳ አጠባበቅ(skin care) የፀጉር
(hair care) ስለ ኑሮ የሚያቀሉ ቲፖችን(life style) አልፎ አልፎ የምግብ ቪዲዮ የመሳሰሉትን ይዤላችሁ እቀርባለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ facebook እና Instagram ላይ ልትከተሉኝ ትችላላችሁ
Facebook- Betelehem Menberu
Instagram-Betelehem Menberu
አመሰግናለሁ እወዳችኋለው
❤❤❤
Hello everyone how are you guys
well come to Betty Sheger🌷 channel
thank you for all my you tube family
I am going to share with you
about beauty hair cooking life style
I would like to encourage you
to try it and enjoy it
please subscribe my channel
thank you for subscribing!
Fallow me on social media
Facebook-Betelehem Menberu
Instagram-Betelehem Menberu
thank you I love you guys

📌 ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎን ነን ታላቅ ሰልፍ በ ዋሽንግተን ዲሲ white house ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏
📌 ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎን ነን ታላቅ ሰልፍ በ ዋሽንግተን ዲሲ white house ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏
มุมมอง: 683
วีดีโอ
📌 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ሊከፋፍል የመጣ አካልን እቃወማለሁ።
มุมมอง 397ปีที่แล้ว
📌 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ሊከፋፍል የመጣ አካልን እቃወማለሁ።
📌 🌻 ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ🌻🌼🌻🌼🌻
มุมมอง 1.7K2 ปีที่แล้ว
📌 🌻 ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ🌻🌼🌻🌼🌻
📌 ልንተኛ ስንል ቅባታችንን የማይመጥ እና ፀጉራችንን አለስልሶ የሚያቆይ ምርጥ የሲልክ የፀጉር መሸፈኛ ቁጥር 2📍
มุมมอง 2.6K2 ปีที่แล้ว
የፀጉር መሸፈኛ ሊንኩ ይሄ ነው👇 2-Pack Satin Bonnet Sleep Bonnet Cap - Double Layer Reversible Adjustable Satin Cap for Sleeping Hair Bonnet Extra Large,Double Layers Premium Sumptuous Silky Satin Hair Bonnet (Black/Pink/Gray/Blue) a.co/d/a6R5VWk TPPICK Silk Bonnet Satin Sleep Hair Bonnet, 2-Pack Double Layer Adjustable Women Bonnets for Curly Hair Sleeping (Black & Leopard) a.co/d/avmcKzo 100% Mulberry S...
📌 ጉደኛው የእሬት ዘይት ለፈጣን ፀጉር እድገት እና ልስላሴ Aloe vera oil for fast hair growth
มุมมอง 12K2 ปีที่แล้ว
📌 ጉደኛው የእሬት ዘይት ለፈጣን ፀጉር እድገት እና ልስላሴ Aloe vera oil for fast hair growth
📌 አስደናቂው አናት አርስ የሩዝ የፀጉር ቂቤ ለፈጣን ፀጉር እድገት/The best Rice butter📍
มุมมอง 11K2 ปีที่แล้ว
📌 አስደናቂው አናት አርስ የሩዝ የፀጉር ቂቤ ለፈጣን ፀጉር እድገት/The best Rice butter📍
📌 ጉደኛው የሩዝ ወተት በሻይ በቡና በባዶ የሚጠጣ ምርጥ ወተት/The best rice milk📍
มุมมอง 2.4K2 ปีที่แล้ว
📌 ጉደኛው የሩዝ ወተት በሻይ በቡና በባዶ የሚጠጣ ምርጥ ወተት/The best rice milk📍
📌 ተአምረኛው የቅርንፉድ የጭቃ ቅባት ለፀጉር እድገት ለሳሳ ፀጉር ለፀጉር ልስላሴ ፎሮፎር ለመከላከል ወደር የሌለው/the best clove for hair
มุมมอง 20K2 ปีที่แล้ว
📌 ተአምረኛው የቅርንፉድ የጭቃ ቅባት ለፀጉር እድገት ለሳሳ ፀጉር ለፀጉር ልስላሴ ፎሮፎር ለመከላከል ወደር የሌለው/the best clove for hair
📌 ተአምረኛው የአብሽ የፊት ክሬም ፊትሽ ላይ ያሉትን አላስፈላጊ ነገሮች ጥርት አድርጎ ያጠፋልሻል /Fenugreek face cream📍
มุมมอง 70K2 ปีที่แล้ว
📌 ተአምረኛው የአብሽ የፊት ክሬም ፊትሽ ላይ ያሉትን አላስፈላጊ ነገሮች ጥርት አድርጎ ያጠፋልሻል /Fenugreek face cream📍
📌 ጉደኛው የፀጉር ሞስቸራይዘር ክሬም የደረቀ ፀጉርን በፍጥነት የሚያለሰልስ hair Fertilizer for weak & damaged hair📍
มุมมอง 5K2 ปีที่แล้ว
📌 ጉደኛው የፀጉር ሞስቸራይዘር ክሬም የደረቀ ፀጉርን በፍጥነት የሚያለሰልስ hair Fertilizer for weak & damaged hair📍
📌 ማመን አልቻልኩም በ ሺያ በተር የተሰራው አስደናቂው የአብሽ የፀጉር ቂቤ ለፀጉር እድገት እና ልስላሴ Fenugreek Butter for hair growth
มุมมอง 74K2 ปีที่แล้ว
📌 ማመን አልቻልኩም በ ሺያ በተር የተሰራው አስደናቂው የአብሽ የፀጉር ቂቤ ለፀጉር እድገት እና ልስላሴ Fenugreek Butter for hair growth
📌 ተአምረኛው የቅርንፉድ የፊት ክሬም ለጥቁር ነጠብጣብ ለተሸበሸበ ቆዳ በአይን ዙሪያ ለሚወጣ ጥቁረት/Clove cream for best result📍
มุมมอง 27K2 ปีที่แล้ว
📌 ተአምረኛው የቅርንፉድ የፊት ክሬም ለጥቁር ነጠብጣብ ለተሸበሸበ ቆዳ በአይን ዙሪያ ለሚወጣ ጥቁረት/Clove cream for best result📍
📌 በቤት ውስጥ የሚሰራ ጉደኛው የሆሆባ ኦይል የፊት ሞስቸራይዘር (ክሬም)ፊትን የሚያሳምር የሚያለሰልስ📍
มุมมอง 2.3K2 ปีที่แล้ว
📌 በቤት ውስጥ የሚሰራ ጉደኛው የሆሆባ ኦይል የፊት ሞስቸራይዘር (ክሬም)ፊትን የሚያሳምር የሚያለሰልስ📍
📌 ለህይወታችን እና ለኑሮአችን እነዚህ 5 ነጥቦች እንደሚጠቅሙ ያውቃሉ❓
มุมมอง 1.4K2 ปีที่แล้ว
📌 ለህይወታችን እና ለኑሮአችን እነዚህ 5 ነጥቦች እንደሚጠቅሙ ያውቃሉ❓
📌 እራስ መጠበቅ ቅንጦት አይደለም📌 እራሳችን ስንጠብቅ አንሳቀቅ❗
มุมมอง 2.4K2 ปีที่แล้ว
📌 እራስ መጠበቅ ቅንጦት አይደለም📌 እራሳችን ስንጠብቅ አንሳቀቅ❗
📌 በኛ ማህበረሰብ (Society) ማዳበር ያለብን ጥሩ ልምዶች 5 ዋና ዋና ነጥቦች
มุมมอง 1.4K2 ปีที่แล้ว
📌 በኛ ማህበረሰብ (Society) ማዳበር ያለብን ጥሩ ልምዶች 5 ዋና ዋና ነጥቦች
📌 የበላነውን ቅባት ጥርግ አድርጎ የሚያፀዳልን እና ለክብደት መቀነስ የሚረዳን 3 አይነት የ ዲቶክስ ዉሀ አሰራር / Detox drink for fut cutter
มุมมอง 2.1K2 ปีที่แล้ว
📌 የበላነውን ቅባት ጥርግ አድርጎ የሚያፀዳልን እና ለክብደት መቀነስ የሚረዳን 3 አይነት የ ዲቶክስ ዉሀ አሰራር / Detox drink for fut cutter
📌 ዳግም ትንሳኤ በኔ ቤት ቡና እንጠጣ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ ብያለሁ
มุมมอง 1.7K2 ปีที่แล้ว
📌 ዳግም ትንሳኤ በኔ ቤት ቡና እንጠጣ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ ብያለሁ
📌💅 ምንም አርቴፊሻል ጥፍር ሳንጠቀም የጥፍር ጄል አሰራር በቤት ውስጥ ጥፍር ቀለሜ ቶሎ ይለቃል ማለት ቀረ 💅 How to make Gel Polish at home
มุมมอง 2.7K2 ปีที่แล้ว
📌💅 ምንም አርቴፊሻል ጥፍር ሳንጠቀም የጥፍር ጄል አሰራር በቤት ውስጥ ጥፍር ቀለሜ ቶሎ ይለቃል ማለት ቀረ 💅 How to make Gel Polish at home
📌 በአልመንድ ወተት የተሰራ ቀላል እና ምርጥ የአቮካዶ ፕሮቲን ሚልክ ሼክ/Avocado protein milkshake
มุมมอง 1.4K2 ปีที่แล้ว
📌 በአልመንድ ወተት የተሰራ ቀላል እና ምርጥ የአቮካዶ ፕሮቲን ሚልክ ሼክ/Avocado protein milkshake
📌 በአጃ ወተት የተሰራ ምርጥ የ ስትሮቨሪ ስሙዚ ለጤንነት እና ክብደትን ለመቀነስ ጥሩ መላ Strawberry Smoothie for weight loss
มุมมอง 1.4K2 ปีที่แล้ว
📌 በአጃ ወተት የተሰራ ምርጥ የ ስትሮቨሪ ስሙዚ ለጤንነት እና ክብደትን ለመቀነስ ጥሩ መላ Strawberry Smoothie for weight loss
📌 ከቤታችሁ መጥፋት የሌለበት አስደናቂው ተልባ 9 የጤና ጥቅሞች flax seed for health & beauty
มุมมอง 4.3K2 ปีที่แล้ว
📌 ከቤታችሁ መጥፋት የሌለበት አስደናቂው ተልባ 9 የጤና ጥቅሞች flax seed for health & beauty
📌 ምቾት ያላቸው የባዝ ትራሶች ለቤት ውስጥ ስፓ 🛀🛁 the best bath pillows for Home Spa 🌺
มุมมอง 1.1K2 ปีที่แล้ว
📌 ምቾት ያላቸው የባዝ ትራሶች ለቤት ውስጥ ስፓ 🛀🛁 the best bath pillows for Home Spa 🌺
📌 አስደናቂው ቺያ ሲድ ለፈጣን ፀጉር እድገት እና ልስላሴ እንዲሁም ለፊት ጥራት እና ቆዳ እንዳይሸበሸብ ይከላከላል/Chia seed for skin & hair
มุมมอง 34K2 ปีที่แล้ว
📌 አስደናቂው ቺያ ሲድ ለፈጣን ፀጉር እድገት እና ልስላሴ እንዲሁም ለፊት ጥራት እና ቆዳ እንዳይሸበሸብ ይከላከላል/Chia seed for skin & hair
📌 ተአምረኛው የሩዝ ወተት ፀጉርን በፍጥነት ለማሳደግ እና ለተጎዳ ፀጉር መድሀኒት/Rice Milk for hair growty & Damaged hair
มุมมอง 45K2 ปีที่แล้ว
📌 ተአምረኛው የሩዝ ወተት ፀጉርን በፍጥነት ለማሳደግ እና ለተጎዳ ፀጉር መድሀኒት/Rice Milk for hair growty & Damaged hair
📌 አስደናቂው ቡና የፀጉር ምግብ ፀጉርሽን በፍጥነት ያሳድግልሻል / Coffee hair mask for fast growth & thick hair
มุมมอง 12K2 ปีที่แล้ว
📌 አስደናቂው ቡና የፀጉር ምግብ ፀጉርሽን በፍጥነት ያሳድግልሻል / Coffee hair mask for fast growth & thick hair
📌 ለፈጣን ፀጉር እድገት የሚሆኑ 3 አይነት የአምላ ኦይል እና ልዩነታቸው Amla oil for fast hair growth
มุมมอง 60K2 ปีที่แล้ว
📌 ለፈጣን ፀጉር እድገት የሚሆኑ 3 አይነት የአምላ ኦይል እና ልዩነታቸው Amla oil for fast hair growth
📌 ማመን አልቻልኩም አስደናቂው ቺያ ሲድ ጥቅም ከጤንነት እስከ ውበት እና ክብደት ለመቀነስ/health benefit of Chia seeds
มุมมอง 129K2 ปีที่แล้ว
📌 ማመን አልቻልኩም አስደናቂው ቺያ ሲድ ጥቅም ከጤንነት እስከ ውበት እና ክብደት ለመቀነስ/health benefit of Chia seeds
📌 ምርጥ የፀጉር ቂቤ አወጣጥ ፀጉራችንን እና ቆዳችንን በቂቤ ራስ እናድርገው/ Home made hair butter
มุมมอง 3.7K2 ปีที่แล้ว
📌 ምርጥ የፀጉር ቂቤ አወጣጥ ፀጉራችንን እና ቆዳችንን በቂቤ ራስ እናድርገው/ Home made hair butter
📌 በጥቁር አዝሙድ እና በሽንኩርት የሚሰራ ሁለት አይነት የቅርንፉድ ስፕሬ ለፈጣን ፀጉር እድገት/Cloves for fast hair growth
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
📌 በጥቁር አዝሙድ እና በሽንኩርት የሚሰራ ሁለት አይነት የቅርንፉድ ስፕሬ ለፈጣን ፀጉር እድገት/Cloves for fast hair growth
ድብርቅ ይባላል
የቤቲ መጥፋት በጣም ይቆጨኛል በሰላም ነው Betiye
@@saraamagreedavid6763 ሳርዬ የኔ ተቆርቋሪ በሰላም ነው አሁን በቅርቡ እመጣለሁ አስደስትሻለሁ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤
❤❤❤❤❤
@@kar-yi1tg ❤🙏
ቤቲ ለ አራስ ይሆናል
Keyisrus yebeselenew
ቤቲ ምነው ጠፋሽ በደህና ነው ስንት እና ስንት ነገር ከአንቺ እንጠብቃለን ከሁሉም ከሁሉም ትህትናሽ አክብሮትሽ ፈገግታሽ እባክሸ ብቅ በይልን
@@saraamagreedavid6763 ሳርዬ እንዴት ነሽ እህቴ በጣም ደና ነኝ በደህና ነው የጠፋሁት ቢዚ ሆኜ ነው እሺ እመጣለሁ እኔም ዩቲዩብ ቤተሰቦቼ በጣም ናፍቃችሁኛል ሳርዬ አስታውሰሽ ስለጠየቅሺኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እግዚያብሄር ያክብርልኝ🙏🙏🙏❤❤❤
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
❤❤❤ sariye
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ ነው ግን የሻይ ማንኪያ ነው የሾርባ ማንኪያ ?
ወድጄዋለሁ
ሰላም ቤትዬ እኔም ለመስራት ሞክሬ አልሆነልኝም እንዳደረግሽው አደረኩት ግን አብሹ ሽክር ይላል ከስር ዝቅጥ እያለብኝ አስቸገረኝ !!!!
Tnkyu ❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ለቦርጭም ይጠቅማል ይላሉ እባክሽን አጠቃቀሙን
በጣም,ጨንቆኝ,ለማን,ላዋየውሥል.ቢዲወሽን,አየውትመፉትሆ,እፈልጋለው❤
ሠላም,እህቴ,እንዳታልፋኝ,በማርያም,የ7አመት,ፀጉርነረኝ,እየተነቃቀለ,በጣምቲንሽ,ሆነ😢ከዛን,ከሥሩእንዲወጣብየ,ተላጨውት,አሁን6.ወሩሁኖታልአና,የቅርንፉድውሀእቀበዋለው,በሣምት,ነውየምታጠበው,ከዛው,ቦሦ,ሣበጥረውከሥርይነቀላል😢,በጣምጨነቀኝ,ምንላድርገው😢😢
እናመሰግናለን እህታችን
በሳምንት ነው በቀን በቀን የሚወሰድ
የታለ ሊንኩ??
👍👍👍👍👍👍
እናመሰግናለን 💪
በነገራችን ላይ ውጭ ሀገር ላላችሁ በሙሉ ኢትዮጵያ የሌለ ነገር የለም ኢትዮጵያ ሀገረ ሰላሟ ይብዛ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ምክርሽ ጥሩ ነው ።ግን ግዜ ውድ ስለሆኑ ንግግርሽን አትደጋግሚ አሳጥሪ።ይህ ያንቺ ብቻ ሳይሆን የሌሎችም ነው። ግዜው የሩጫ ስለሆነ በአብዛኛው የቃላት ድግግሞሽ ለመስማት ትእግሥት የለንም።
Betty🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ደጋገምሺው ቃሉን
አለ ዋጋው አይቀመስም እንጂ
it is not inporetan please
ቤቲዬ ማታ ግን አይለቅም መኝታችን ላይ ትራሳችን ላይ አብሸ አብሸ እርድ እርድ
እረ ለፊት አሳየኝ 😢😢😢
Mamy amsgnlh dukan hj agzhlh arboch bet aylh gan sexqmu alym kanch saltrdaw axqmwlh❤
አለ
እናመሰግናለን አብሹንና እርዱን ብቻ መጠቀም ይቻላል ንገሪኝ
ያንቺ መች ጠፋ
ተሳስተሻል አንደኛው ዳብር አምላ. ይህ አይደለም በርግጥ ሁሉም ቆንጆ ናቸው
የተልባ ሳይሆን የወተት ጁስ ነው የሚባለው ምክኒያቱም ከተልባው ወተቱ ስለሚበዛ
አሥነኚ ኦርጂናሉ አለኚ ሥሠአት ላሥቀምጠዊ ችግር የለዉም ተቀብቸ ብሰራዉ
በናትሽ ለማዳት ይሆናል😢😢😢😢😢😢😢😢
🎉🎉😊
የቅጠሉን ስም በአማርኛ ንገርን
በአማርኛ ድምብላል ነው
ያች ለምን አልቀነሰም እህቴ ጉድ እኮ ነዉ❤❤😅😅
ጊዜ የለም ፍጠኚ
ቺ አሲድተወሰዶ ከሰንትደቂቃበኋላነዎ ምግብ የሚበላዉ
ውደ መልሽልኝ በናትሽ ተምግብ በፊት ጧት ጧት ነው የሚጠጣው ንገሪኝ በተረፍ በርች ለፀጉር እና ለፊት የቆየ ቢሆን ችግር አለው እደ መልሽልኝ የቆየ አለ እኔጋር ተምጥለው ልጠቀመው ነበር
ቤቲ በናትሽ ሥራዉን እምክራለሁ ግን ፕሮፌሽን አደለሁም አሁንም እየሠራሁ ነው አዢኝ
አለ vitamin c መጠቀም አችልም ወይ??
መጠቀም ይችላሉ ግን ቢኖረው ይመረጣል
wetetu yeged almound mohon yelebetem ayedele be maru faneta sekare maderegese ayechalem
ለተሸበሸበ ለአይን ስር ይሆናል ወይ ውዴ
ጠክሪልን
አመሰግናለሁ🙏
❤