📌 ተአምረኛው የቅርንፉድ የፊት ክሬም ለጥቁር ነጠብጣብ ለተሸበሸበ ቆዳ በአይን ዙሪያ ለሚወጣ ጥቁረት/Clove cream for best result📍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @bettysheger976
    @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว +3

    ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደና መጣችሁ ቪዲዮዬን ስለምታዩልኝ እና ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 👍 like ማድረጋችሁንም አትርሱ እወዳችኋለሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    💚💛❤

    • @melkamelka23
      @melkamelka23 ปีที่แล้ว

      ቤቲቆጆየጭመረሽውዘይትእኔጋርየለምእናም
      የውይራዝይትየሆነል

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  ปีที่แล้ว

      @@melkamelka23 መልካምዬ የመጨረሻው ከሌለሽ ሌሎቹ ካሉሽ በቂ ነው በነሱ ስሪው የወይራ ዘይት አታድርጊ

    • @melkamelka23
      @melkamelka23 ปีที่แล้ว

      @@bettysheger976 ሁሉምዘይቶችየሉኝምማዳሜአትገዛልኝምእነምባልዚንነውየምጥቅመውይሆነልእዴእህት

  • @bogejabamo3003
    @bogejabamo3003 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀይ እህቴ በእትዮጵያ ኬት እነመጣለን ቅበቶች

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 5 หลายเดือนก่อน

    Gen yesew fit senr n😮eger new yemikebaw

  • @misrakmisrak-jt5zj
    @misrakmisrak-jt5zj ปีที่แล้ว

    እህቴሰላም
    ሾብያልኩሽ
    ሱበርማርኬት
    ወይምሱቅነው
    ካለመተን
    ልንገዛነው

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 2 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሪ ቤቲየ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እጠቀምበታለሁ በርቺልኝ ቤቲየ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ነይልኝ ውድድድድድድድድ በርቺልኝ🙏🙏🙏💕💕💕🌺🌺🌺

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ነባዬ የኔ እናት የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አመሰግናለሁ የምወድሽ እንዴ ምንም ጥያቄ የለውም እመጣለሁ አሁኑኑ አየዋለሁ ግን Notification አልመጣልኝም ወይም ሳላየው አልፎኝ ይሆናል እኔም እወድሻለሁ ነባዬ የኔ መልካም 🙏❤💕❤🌺🌺🌺

  • @adinohagos3564
    @adinohagos3564 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲየ እናመስግናለን ከኬሚካል ውጭ ስለሆነም ጥሩ ነው በርችልን በጉጉት ነው የምንጠብቅሽ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የማመሰግነው ወንድሜ አድኖ🙏

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 2 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ተባረኪ የኔ የዋሕ ኑሪ አሪፍ ነው

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን askale እህቴ በጣም ነው የማመሰግነው🙏❤💕❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว

    ቤትይዬ የኔ ቆንጆ ጥሩ ውህድ ይመስላል ይሞከራል እናመስግናለን ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ሉሊትዬ ቆንጆ የምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ please ሞክሪው ትወጂዋለሽ🙏❤💕❤

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ የባረክ ምርጥ ነው

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሰግናለሁ🙏

  • @misrakmisrak-jt5zj
    @misrakmisrak-jt5zj ปีที่แล้ว

    እኸቴ
    ተባረኪ
    ሾብኖሮት
    ብንገዛጥሩነበር
    ካለንገሪን
    እናመሰግናለን

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ🙏ሾብኖሮት ምንድነው? አልገባኝም

  • @elsabayu5167
    @elsabayu5167 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲሻ ጎበዝ በርቺ❤❤🙏🙏

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ኤልሲቾ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ🙏❤💕❤

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲሾ ተአምረኛዋ ቅሩፉድ የማትስራው ተአምር ይለም እሞክራዋለሁ እጅሽ ይባረክ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ሰኒቾ አመሰግናለሁ የሷ ጥቅም ተወርቶ አያልቅም🙏❤❤

  • @rossyoakley613
    @rossyoakley613 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks sis 👍🏿👌❤️💯

  • @sebleg.3837
    @sebleg.3837 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing

  • @belayche4050
    @belayche4050 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing ❤️

  • @hanaterefe4947
    @hanaterefe4947 2 ปีที่แล้ว

    Ezih yemaygegnu zeytoch new yemeteteriw keyet yemetal?????

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ የኔ ተናፋቂ ስወድሽ በርቺልኝ ❤❤❤❤

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว +1

      መውደድዬ ቆንጆ የኔ አመለ ሸጋ እኔም እወድሻለሁ ሰሞኑን ደሞ ጠፍተሻል ናፍቀሽኛል🙏❤💕❤

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 2 ปีที่แล้ว

    Bettye fiker welcome my dear sis wooooow loved it and thank you so much for sharing us and keep it up your great job and share and like ❤️❤️❤️😘👌

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      My beautiful sister sariye konjo thank you so much i miss you my dear🙏❤💕❤🌺🌺

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲሻዬ ሆሆባ አይደለም ጆጆባ ኦይል ነው ሁሌ ሆሆባ ትያለሽ ያማያቅ ሰው ግራ ይገባዋል 😁በተረፈ ምርጥ ነገር ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ 👏🥰❤️❤️❤️

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን ቤቲሻዬ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ የሚጀምረው በ J ፊደል ቢሆንም ትክክለኛ አጠራሩ ሆሆባ ነው ለዛ ነው Search አድርገሽ መስማት ትችያለሽ በፊት ሳላውቅ እኔም ጆጆባ ነበር የምለው ሳውቅ ግን ለምን ትክክለኛውን መናገር ይሻላል ብዬ ነው የኔ ቆንጆ በተረፈ አመሰግናለሁ👍❤💕❤🌺🌺

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 2 ปีที่แล้ว

      @@bettysheger976 እንደዛ ነው እኔ ጆጆባ ብዬ ነው የማነበው 😁እሺ የኔ መልካም ውድድድድ 🥰❤️

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว +1

      @@betelhemgirma9736 ቤቲሾዬ እኔም በጣም ነው የምወድሽ የኔ ሞክሼ ደሞ አትጥፊ መጥፋት ያስቀጣል 😂👍❤💕❤🌺🌺

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 2 ปีที่แล้ว

      @@bettysheger976 ኧረ አልጠፋም ቤቲሻዬ🥰 ሲትለቂ ወዲያው ነው ከች የምለው 😁😁🥰❤️❤️❤️

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว +1

      @@betelhemgirma9736 እሺ የኔ ፍቅር አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤💕❤😘😘😘

  • @BEMNETTEKLE
    @BEMNETTEKLE 2 ปีที่แล้ว

    tnx Betty can we use it as a day cream

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Hi Bemnet it's better to use night time

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ ቤቲዬ የዛሬዉ ደግሞ ለየት ያለ ነዉ የክሬሙ ማማር በጣም ፅድት ቅልል ያለ የቁሩፉድ ክሬም አሰራር ነዉ ደግሞ ቆዳሽን እንዴት እንዳሳመረዉ ፅድት ብሎ እንደመስታወት ነዉ የሚያበራዉ ይህንንማ ሰርቼ እስክሞክረዉ በጣም ቸኩያለሁ እድሜ ላንቺ የኔ ዉድ ቤቲዬ እንደጉድ ይሞከራል ዉጤቱንም አሳዉቅሻለሁ የኔ ቆንጆ አንደኛ እኮ ነሽ የምን ኬሚካል ሆ ቤቲዬ እያለችልኝ ቻዎ ቻዎ ከኬሚካል የፀዳ ድንቅ ክሬም እናመሰግናለን የኔ ዉድ እህት ቤቲዬ💕👌ሼር ✅

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ነፂዬ የኔ ፍቅር my beautiful sister የኔ ብርታት በጣም አመሰግናለሁ ነፂዬዋ please እንዳትቆይ ሞክሪው እና በውስጥ እናወራለን የኔ ልዩ thank you again 🙏❤💕❤🌺🌺

  • @hanunmohammed1247
    @hanunmohammed1247 2 ปีที่แล้ว

    Btammmm dase metye sate nache barchelgennn

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ቤቲዬ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ Ramadan🙏❤❤

  • @አቢሲኒያAbyssinia
    @አቢሲኒያAbyssinia 2 ปีที่แล้ว

    Bettye this home made facial moistraizer and cream is grest for skin I will defnitly try to make it thank you for sharing 👌👌💝🙏

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Thank you again my beautiful please try it you will like it🙏❤💕❤

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲየ የኔ ውድ ኬሚካል የሌለው ቤታችን ውስጥ እንድንሰራ ያደረግሽው በጣም ወድጄዋለሁ ዋዉ ማወቅ የምፈልገውን ነዉ ያገኘሁት አመሰግናለሁ💝🙏ሼር

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ፍሪታዬ የኔ ቆንጆ my beautiful sister በጣም አመሰግናለሁ🙏❤💕❤

  • @danaytdaniel2378
    @danaytdaniel2378 2 ปีที่แล้ว

    Hii አንደትነሸ አሄ ኦይል ingland ከየት ማግነት አችላለው ብናትሸ ምልሸሊን ኣይትሸን አንዳታልፊ ካእይኔ ታች ያለው ጠቆረቢን ❤❤

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ዳናይት ኦይሎቹን የፀጉር የፊት produt የሚሸጥበት ቦታ ታገኛቺዋለሽ ካልሆነ ደግሞ አማዞን ላይ order ማድረግ ትችያለሽ እኔ ingland አይደለም የምኖረው ግን ሁሉም ሀገር አለ ሳታቋርጪ ተቀቢ ለውጥ ታያለሽ በርቺልኝ አመሰግናለሁ🙏

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲ ፊቴ ሴንሴቲቭ ነው ለሁሉም የፊት አይነት ይሆናል ወይ?

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      አዎ ፅግዬ ለሁሉም አይነት ፊት ይሆናል የኔም ፊት እንዳንቺ ሴንሴቲቭ ነው ስለዚህ ተጠቀሚው ምንም ችግር የለውም🙏

  • @maercialbrown1575
    @maercialbrown1575 2 ปีที่แล้ว

    Bizu negerochu anagegnm eko

  • @muluabraha9506
    @muluabraha9506 2 ปีที่แล้ว

  • @AbdhamanAbdela
    @AbdhamanAbdela 8 หลายเดือนก่อน

    ፀጉርሽ አሳድገሹ ነው

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  5 หลายเดือนก่อน

      አዎ በአጭሩ ተቆርጬው አሳደኩት

  • @kubatube1209
    @kubatube1209 2 ปีที่แล้ว

    hello Like

  • @utopiaabyssiniya1013
    @utopiaabyssiniya1013 2 ปีที่แล้ว

    konnjo

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Thank you🙏❤

    • @rahwaasefa6225
      @rahwaasefa6225 2 ปีที่แล้ว

      Beety konjo mamen alchalkum betam dess blognal berchilign my sis

  • @muluabraha9506
    @muluabraha9506 2 ปีที่แล้ว