📌 ለፈጣን ፀጉር እድገት የሚሆኑ 3 አይነት የአምላ ኦይል እና ልዩነታቸው Amla oil for fast hair growth

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 90

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ ปีที่แล้ว +1

    እንግዲህ እንግዲህ ትያለሽ በተደጋጋሚ 😊
    በተረፈ አመሰግናለሁ

    • @Sadae-v4b
      @Sadae-v4b หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ😂😂😂😂 በጣም

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ጠቃሚ የሆነ የአምላን ቅባት ጥቅም ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን 👏👌ሼር❤🙏

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ቤቲሻዬ ቆንጆ የምወድሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤💕❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤትዬ ዋው በጣም ምርጥ ናቸው በሙሉ አሎቬራ በጣም ነው የምጠቀመው በሙዝ ግን አልሞከርኩም ይሄማ ይሞከራል እናመስግናለን ላይክ ሼር👍🏽👍🏽👍🏽❤️❤️

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว +1

      ሉሊትዬ ምርጧ በጣም አመሰግናለሁ ልክ ነሽ አሎቬራ በጣም ቆንጆ ነው እስቲ በሙዝ ደሞ ሞክሪው ሙዝ ለፀጉር በጣም አሪፍ ነው የኔ ውድ🙏❤💕❤

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሽታው ጠንካራ ነው ኦርጂናሉ እኔ ልታጠብ ስል ነው የምቀባው

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አመሰግናለሁ ነፂዬ ልክ ነሽ ኦርጅናሉ በጣም ይሸታል ልትታጠቢ ስትይ ነው መቀባት✅👍🙏❤

  • @yesha2624
    @yesha2624 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መልካም በጣም ሀሪፍ ነው ቤቴየ ተባረኪ ቅባቱ አምላ ኦይል ምርጥ ቅባትነው

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የሺዬ ቆንጆ🙏❤

  • @farhasaid5114
    @farhasaid5114 2 ปีที่แล้ว +2

    ምስማማሽን እዴት ነዉ ምታዉቅዉ እኔ አላቅም ዝም ብዬ ነዉ ምጠቀመዉ

  • @tadrowsalmayew2559
    @tadrowsalmayew2559 2 หลายเดือนก่อน

    marhaba Amla hair oil
    የሚባለው ባለጠርሙሱ ስለሱ አጠቃቀሙን ንገርኝ እና ደሞ ለልጆችስ ይሆናል

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲየ አምላ ሶስት አይነት እንደሆነ አላውቅም ነበር ላሳየሽን የሚጠቅም ውህድ በጣም አመሰግናለሁ በጣም አመሰግናለሁ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Thank you ፍርዬ My beautiful sister🙏❤💕❤

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ቤትዬ እንኳን ደና መጣሽ የሚገርምሽ አምላ ኦርጅናሉን ጀምረው ሽታው ሲያስጠላኝ አቋረጥኩትተቀብተሽ ሰው ፊት መቅረብ ያሳቅቃል ሌሎቹን እንኳን አልሞከርኳቸውም ስለመረጃሽ ከልብ እናመሰግናለን

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ጥቁርዬ እንዴት ነሽ i miss you ከኢትዮጵያ አልተመለሽም እንዴ? በጣም አመሰግናለሁ ልክ ነሽ ኦርጅናሉ በጣም ይሸታል ሁለቱን ተጠቀሚያቸው በጣም ቆንጆ ናቸው🙏❤💕❤

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว +3

    ቤቲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!!
    በጣም ቆንጆ ቅባት ነው ያሳየሽን ከትሩ አገላለጽ ጋር የሙዝና የእሬት ዉህድ በጣም ነው የምጠቀመዉ አምላ ሲጨመርበት ሽታዉንም ቆንጆ ያደርገዋል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍💕💕

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว +1

      ህብስትዬ የኔ ፍቅር ያንቺም ሰላም ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤💕❤

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ የኔ ልዩ አሁንም ድንቅ የሆነ የሶስት አይነት የአምላ ዘይት ስላሳየሽን ከልብ ነዉ የማመሰግነዉ ሁሌም ጠቃሚ እና የፀጉራችንን ጤንነት የሚጠብቅልንን ነገር ስለምታሳዪን ከልብ ነዉ የማመሰግነዉ 💕💕🌺👌🙏ሼር

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ነፂዬ የኔ ውድ my beautiful sister በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ከጎኔ ስለሆንሽ አመሰግናለሁ በጣም አከብርሻለሁ የኔ ቅን ኑሪልኝ🙏❤💕❤🌺🌺

    • @seadamahmud513
      @seadamahmud513 2 ปีที่แล้ว

      @@bettysheger976 ማማዬ ፀጉርሽ በጣም ለውጥ አለው ግን ፀጉርሽ ተፈጥሮው ለስላሳ ነውዴ? የኔ ተፈጥሮው በጣም ከርዳዳ ነው ምንም ብጠቀም አለሰልስም አድግም አለኝ ምን ትመክሪኛለሽ እንደ ምት መልሽኝ ተስፋ አለኝ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዬኔ ውድ ዛሬም እንደሁልጊዜው ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ 🙏👍🙏

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ከጎኔ ስለሆንሽ ዮርዲዬ የኔ ውድ ስወድሽ🙏❤❤❤

  • @aeradisu9678
    @aeradisu9678 ปีที่แล้ว

    Amla yelejoje endet new ebakesh ngergn ehte

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 ปีที่แล้ว +1

    Betye betam arif mereja inameseginalen ሼር✅

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Thank you መንዬ my sister🙏❤💕❤

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነዉ❤👍👍

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ🙏❤❤

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ ዛሬ አንደኛ ነኝ 🥰እንደ ሁሌውም በጣም ጠቃሚ መረጃ ስለምታካፍይን በጣም እናመሰግናለን እህቴ 🙏🥰💕

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ገንዬ የኔ ፍቅር አንደኛ በጣም አመሰግናለሁ የምወድሽ እህቴ🙏❤💕❤🌺🌺

  • @NetsanetTucho
    @NetsanetTucho ปีที่แล้ว

    Okመቅዲ አምላ ኦይል ጎልድ ነው ገና ጅማረ ላይ ነኝ አይነቱ ስላሳየሽኝ አምስግናለሁ ጥቅሙ በሂዴት የምናየው ይሆናል

  • @rashamohammed8529
    @rashamohammed8529 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣምእናመሰግንአለንየኔቆጆወ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏❤

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣ከልብ፣እናመሰግናለ፣በርችልን፣ሰላምሽ፣ከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር፣ይብዛልን

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን Tigis እህቴ እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ አትጥፊ እሺ🙏❤💕❤

  • @doracell2474
    @doracell2474 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እባክሽ መልሽልኝ እኔ አምላ እንደ ቅባት እየተቀባው እተው ነበር እና ፀጉሬ ከትቅም ውጪ አረገብኝ ህክምና ሄጄ መፍቴ አጣሁ በጣም ይነቀላል ይያያዛል ምን ላርግብት እባክሽ

  • @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ
    @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ หลายเดือนก่อน

    አሥነኚ ኦርጂናሉ አለኚ ሥሠአት ላሥቀምጠዊ ችግር የለዉም ተቀብቸ ብሰራዉ

  • @tigi3167
    @tigi3167 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ እኔ ገዝቼው ነበር እና ፀጉሬን ተጥቅም ውጭ ነው ያረገው የተሻለ ቅባት እምታውቂው ካሀ ንገሪኝ

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 2 ปีที่แล้ว +1

    Bettye fiker welcome my dear sis wooooow loved it and thank you so much for sharing us and share 🌺🌺🌺🌺🌺🌺💞💞💞💞💞😘😘😘

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ የኔቆንጆ ሁለቱንም ገዝቸ ከፍርማሲ እዴት እዴምጠቀመው ግራገብቶኝነበር

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ እኔ የገዛሁት
    Marhaba
    AMLA
    Hair Oil የሚል ነዉ እና አጠቃቀሙ ተቀብቸ እንዴማንኛዉም ቅባት ማዋል ማሳዴር ማቆየት እችላለሁ ወይስ ተቀብቸ ወዳዉ መታጠብ ነዉ እባክሺ መልሺ አድስ ገዝቸዉ ነዉ

  • @AdugneZelalem
    @AdugneZelalem 10 หลายเดือนก่อน

    Bety ye denanesh marahaba amla oil geziche gin ye gezawut ye termuzunw atekake asayign yen wudi

  • @ሱሱዩቲዩብ
    @ሱሱዩቲዩብ ปีที่แล้ว

    አንደኛው ፀጉርላይ ቢቆይ ጉዳቱ ምንድ ነው

  • @amelworkadgeh5208
    @amelworkadgeh5208 2 ปีที่แล้ว

    Good job helpful advice, thank you

  • @Minaeeeeeee
    @Minaeeeeeee 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ ስፍልገው ነበር

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว +1

    This is amazing oil I used to use this while but I stop using I don't know why maybe the smell is a bit strong for me and but from what you just explained and maybe I'll start using it again thank you for sharing like share

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Thank you Almeye yes the first one strong smell very hard but you can Wash after 2 hours if you are not Comfortable try the 2nd one & the 3rd one this is better🙏❤💕❤

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤትዬ ይምታውቂውን ስለምታካፍይን እጅግ ከልብ አመስግናለሁ ጥሩ ስራ ነው በርቺ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Thank you ሰኒቾ my beautiful sister🙏❤💕

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 ปีที่แล้ว

    Enamsegn alen 😍💚💛❤

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  ปีที่แล้ว

      Enam amsegnalew mimye❤❤❤😍

  • @bisratfanta3569
    @bisratfanta3569 2 ปีที่แล้ว +1

    እኗመሰግኗለን እስቲ ስለሂኗ ምታቂው ካለ ብዙ አይነት ስላለ የትኛው ነው ጥሩ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ ብስራትዬ እሺ በቅርቡ ይዤ እቀርባለሁ🙏

  • @AbflKrtube
    @AbflKrtube 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሠላም የኔ ውዶቼየ እንዴት አደራችሁ እንዴት ዋላችሁ ጤኒነት አላችሁልኝ 😍😍ሰላማቹሁ ብዝት ይብልልኝ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አበባ ያንቺም ሰላም ይብዛልሽ አመሰግናለሁ🙏❤❤

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 2 ปีที่แล้ว

    what about Vatika oil?

  • @emranemran7086
    @emranemran7086 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቆንጂት ግን ማይግሬን አለብኝ በጣም ያሳምመኛል ሽታው

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ Emran ሽታ የሌለውን ተጠቀሚ ሶስተኛው Amla light ሽታ የለውም🙏

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 2 ปีที่แล้ว +1

    ክዳኑ አረንጓዴ ነው ኦርጋኒኩ በፊትም እሱን ነው ምጠቀመው ግን ግማት ነው ሽታው ኡፍፍ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ Nejebaye ኦረጅናሉ በጣም ይሸታል ሌላውን መጠቀም ትችያለሽ🙏

  • @brechatali9221
    @brechatali9221 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርቺልኝ ከልብ ነው የማመሰግንሽ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ እህት እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @mneyabeyene5658
    @mneyabeyene5658 2 ปีที่แล้ว

    Yemecheshe

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much bety

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for you also Ramadan🙏

  • @tijtastyfood6025
    @tijtastyfood6025 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ቤትዬ አንዴት ነሸ አባክሸ ቴሌግራም ካለሸ ፈልጌሸ ነበረ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ሰለም tij Facebook ካለሽ በ Facebook ልታወሪኝ ትችያለሽ my Facebook 👉Betelehem Menberu

  • @LidiyaBekele-xb3wf
    @LidiyaBekele-xb3wf 6 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @tsigeredayeshewondim9966
    @tsigeredayeshewondim9966 8 หลายเดือนก่อน

    tekebeten banetatebew mn chiger alew

  • @AlAl-zl8hv
    @AlAl-zl8hv 4 หลายเดือนก่อน

    Hiiii

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 ปีที่แล้ว

    ከሰውም ይለያል ለእኔ እውነት እቀባለሁ በጣም ይነቃቀልብኛል በጣም ነው የሚወጣው ጓደኛየ ጋር አብረን ነበር የምንቀባው የሷ እውነት ከ5አመት አመቀመጫዋ አልፎአል አጠቃቀሟ ልክ በሶስት ቀን በላይ ላይ ነው የምትቀባው ለ15ቀን አትታጠብም የሚገርም ለውጥ አላት ለሁሉም አይሆንም

  • @YtBd-mp8zs
    @YtBd-mp8zs 4 หลายเดือนก่อน

    ባረበኛ,ምንድነው,ስሙመልሱልኝ,የምታውቁ,

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael 3 หลายเดือนก่อน

      አንድ ነው ደብል አምላ ነው የሚለው ፅሁፉ አረቦቹ ያቁታል አብዛኞቹ

    • @YtBd-mp8zs
      @YtBd-mp8zs 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@kidist-welete-mikael አወገዝቸውአለሁ,,ይሽታል,ውደ

  • @adamegebrehlwod9126
    @adamegebrehlwod9126 2 ปีที่แล้ว +1

    Cool Grey

  • @efoyta7954
    @efoyta7954 2 ปีที่แล้ว +1

    Hello

  • @kubatube1209
    @kubatube1209 2 ปีที่แล้ว +1

    wawwwwww Hello ❤ 👌👌👌

  • @mestugemechu2598
    @mestugemechu2598 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @Minaeeeeeee
    @Minaeeeeeee 2 ปีที่แล้ว

    ስብስክራይብ በማድርግ አዲሶቺን አበረታቱን እስኪ ኢሻ አላህ

  • @temaratube
    @temaratube หลายเดือนก่อน

    ተሳስተሻል አንደኛው ዳብር አምላ. ይህ አይደለም በርግጥ ሁሉም ቆንጆ ናቸው

  • @imebetbekele246
    @imebetbekele246 2 ปีที่แล้ว +1

    💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Imebetye🙏❤💕❤💕❤💕❤