📌 ጉደኛው የሩዝ ወተት በሻይ በቡና በባዶ የሚጠጣ ምርጥ ወተት/The best rice milk📍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @bettysheger976
    @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

    ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደና መጣችሁ ቪዲዮዬን ስለምታዩልኝ እና ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 👍like ማድረጋችሁንም አትርሱ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
    💚💛❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲሻዬየኔ ቆንጆ ገራሚ የሩዝ ወተት ነው የሰራሽው ችሎታሽን ማድነቅ ግድ ይላል👏👏👏በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ሼርርርር🙏👍👍❤️❤️

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሉሊትዬ ማር ስወድሽ እኮ🙏❤💕❤

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ላንችይሁን ዋው እህቴ በረችልኛ በጣም አሪፍነወ እናመሰግን አለን

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ፎዚዬ🙏❤

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 ปีที่แล้ว +1

    Wawww

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቤቲሾ በጣም ያምራል እስክሞክረው ቸኩያለው ሞክሬው እነግርሻለው ተባረኪልኝ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ፅግዬ እሺ ሞክሪው እና ትነግሪኛለሽ🙏❤

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 2 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ አሁን ስሚሺን ለወጥኩት ልዩ ሞያ በይው ተባረኪ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      😂 እሺ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲየ እንዴት ነሽልኝ የሩዝ ወተት አይቼ አላውቅም ነበር በጣም ቆንጆ ነው ለቡናና ለሻይ መጠቀም እንችላለን ማለት ነው ዋው ንጣቱ በጣም ደስ ይላል እንደላም ወተት ሁልግዜም ካንቺ ቻናል አንድ ትምህርት አገኛለሁ በጣም ወድጄዋለሁ ሩዝ ደሞ ከቤት ስለማይጠፋ ቶሎ ለመስራት ይቻላል አመሰግናለሁ💕💕🙏

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ፍሪታዬ እንዴት ነሽልኝ ሰሞኑን ተጠፋፋን thank you so much የኔ ቆንጆ የኔ አመለ ሸጋ always you support me thank you for your lovely Comment🙏❤💕❤

  • @አቢሲኒያAbyssinia
    @አቢሲኒያAbyssinia 2 ปีที่แล้ว

    Bettye this Rice milk is easy to make, very healthy, I have never tried it before will definitely try to make it thank you 👌👌

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Thank you yene konjo my dear sister please try it you will like it🙏❤❤

  • @elsabayu5167
    @elsabayu5167 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ ቤቲዬ❤❤🙏🙏

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Thank you Elsicho my beautiful sister🙏❤💕❤

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 ปีที่แล้ว

    My beautiful sister Bettye, this is very beautiful rice milk. I love it. This helps me a lot because my daughter is using nondairy products, so it’s very nice. Sometimes she gets tired of using almond milk and oat milk. So, I have to say, “Thank you so much,” for this unique video. I will definitely make it, and also I love you add vanilla extract and maple syrup. I am so grateful knowing you, Yene Konjo. Thank you for sharing this with us, my Beautifu Bettye.💕👌Share✅✅

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much የኔ ልዩ please make for your daughter and you will tell me how she like it drink for your self also 😂 not only for you'r daughter የኔ ቅመም thank you again my lovely sister🙏❤💕❤🌺🌺

  • @edenhailu275
    @edenhailu275 2 ปีที่แล้ว

    Rice milk yawefral ?ene mewefer efelgalew 🥰