📌 ምርጥ የፀጉር ቂቤ አወጣጥ ፀጉራችንን እና ቆዳችንን በቂቤ ራስ እናድርገው/ Home made hair butter

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @bettysheger976
    @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ደና መጣችሁ ቪዲዮዬን ስለምታዩልኝ like እና ሼር ስለምታደርጉልኝ በጣም አመሰግናለሁ እወዳችኋለሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤

    • @ae4279
      @ae4279 ปีที่แล้ว

      Hi do you first wash your hair with shampoo before applying the butter

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ቤቲዬ እንዲ ነው እንጂ ከተቀቡ አይቀር 👍😍💕

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ገንዬ እንዴ ራስ ነው እንጂ 😃 እስቲ አንቺም ሰርተሽ ተቀቢ🙏❤💕❤

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin4592 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል በጣም እንጠጣ❤❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤትዬ እውነትሽን ነው ግድ ይለናል እንኮን አየሁሽ ይመችሽ🙏ላይክ ሼር👍🏽❤️❤️

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ሉሊትዬ የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ በድጋሚ የኔ ደርባባ ስወድሽ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤💕❤

  • @bettyktube9586
    @bettyktube9586 2 ปีที่แล้ว

    Bettye konjo thank you for sharing 💕like and share ✅

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Thank you ቤቲሻዬ ቆንጆ የምወድሽ my ሞክሼ🙏❤💕❤

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲየ የኔ ቆንጆ ዋው ስታምሪ ጾም ገባ አሁን ሲፈሰግ ቶሎ ብየ እሱን ነው የማረገው ለጸጉር ቅቤ እንደዚህ ቆንጆ አርገሽ ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ ፡፡ Like share

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ፍሪታዬ የኔ ውድ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ please ፆም ሲፈታ ሰርተሽ ተቀቢ እና ራስ በይ🙏❤💕❤

  • @sarsara8553
    @sarsara8553 2 ปีที่แล้ว

    Wawe wawe tebareke ehte❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen sarye betam amsegnalew🙏❤❤❤🌺🌺🌺

  • @ethiofam7643
    @ethiofam7643 2 ปีที่แล้ว

    ወሎ መጀን ብያለሁ😘😘😘

  • @አቢሲኒያAbyssinia
    @አቢሲኒያAbyssinia 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲየ በጣም ብዙ ቅቤ ነው የወጣልሽ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው እኔም ካሁን ቡሃላ እሞክረዋለሁ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Thank you በድጋሜ ፍሪታዬ ቆንጆ🙏❤💕❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ላይክ ሼር❤️❤️

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว +1

      ሉሊትዬ የኔ ውድ የኔ ልዩ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤💕❤

  • @rizwanhaider3688
    @rizwanhaider3688 2 ปีที่แล้ว

    Very nice video good your work

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much Rizwan🙏 well come

  • @adamegebrehlwod9126
    @adamegebrehlwod9126 2 ปีที่แล้ว

    Man I love it can I get some my head drawing I don't think right I think I I need that what do you think??

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      😂 Adea do you think you need butter for your head አንተ እኮ አታረገውም አይባልም ለነገሩ ችግር የለውም ለወንድ አልተከለከለም እንግዲህ በርታ my bro.😂😂🙏

  • @sumeyamediah7963
    @sumeyamediah7963 2 ปีที่แล้ว

    Wowowwwww arif sera naw mar

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 2 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ የኔ ባለሞያ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ፇም ሲፈታ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ያድርስን ስርቼ እቀባለሁ ይተማርነውን በተግባር ማዋል ግድ ይላል እጅሽ ይባረክ
    አመስግናለሁ ቤትዬ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      አሜን thank you ሰኒቾ my lovely sister🙏❤💕❤

  • @zufanyosph2281
    @zufanyosph2281 2 ปีที่แล้ว

    ዋዋውውውው ይለያል

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ዙፋንዬ🙏❤

  • @liyawalta1036
    @liyawalta1036 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ በጣም ደስ ይላል ቤቴ ያሎህ ነው የመሰለኝ ፣ለቀጣይ በሌላ ነገር እንደምትመጪ እጠብቃሎህ ኣመሰግናሎህ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ሊያዬ እኔም በጣም አመሰግናለሁ እንኳን በሰላም መጣሽ🙏

  • @saramogos9748
    @saramogos9748 2 ปีที่แล้ว

    ❤️Love Le ❤️

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 ปีที่แล้ว

    የለን ለምግብ መጠቀም እንችላለን ወይ አለበለዚያ ለምግብ በቀላል የሚወጣ ወተት ወይም ሌላ ነገር ካለ ብታሳይን በሚቀጥለው ቪዲዬ ይህ ክሬም የመን ወተት ነው የለን አስረጂኝ