ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደና መጣችሁ ቪዲዮዬን እያያችሁ ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ ቪዲዮውን ከወደዳችሁት like ማድረጋችሁን አትርሱ እወዳችኋለው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤ለውህዱ የተጠቀምኩት 👇1.ሁለት የሻይ ማንኪያ የቅርንፉድ ፍሬ ሁለት የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ አንድ ኩባያ ዉሀ2.ሁለት ማንኪያ የተፈጨ የቅርንፉድ ዱቄት አንድ መካከለኛ ቀይ ሽንኩርት አንድ ኩባያ ውሀ
ቤቲዬ የእኔ ውድ በጣም ጥሩ ውህድ ጠቃሚ የሆነ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በቀላሉ ደግሞ እቤታችን ስለምናገኘው እንጠቀመዋለን የእኔ ቀና በርቺልኝ👍👌👏ሼር❤🙏
ቤቲሾዬ የምወድሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ኑሪልኝ🙏❤💕❤
ቤቲየ የኔ ውድ በጣም የሚጠቅመን እና ጤነኛ ውሁድ ነው አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ፍሪታዬ ቆንጆ🙏❤💕❤
Betye yene wid betam arif yekurunfud spray new inamesegina Betty shegerye😘
Thank you Meniye my sis.🙏❤💕❤
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው በዛላይ ደግሞ ቤት ውስጥ የምናገኝው ስለሆነ ለመጠቀምም ቀላል ነው እንመሰግናለን 🙏🥰💕
Thank you ገንዬ ልክ ነሽ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን🙏❤💕❤
Good job Bettye❤️ share
Thank you Bettye konjo 🙏❤💕❤
Thanks 🙏
Muluye🙏❤
Bettye wde berchie slakafelshn enamesegnalen like share 😍👌🏾
Thank you so much ጄርዬ ፍቅር መአሬ🙏❤💕❤
Wow thanks
Thank you Dibba🙏❤
እልተቻልም ቤትዬ እስኦሬውቹ እስፈላጊ ናቸው በተለይ ለሚበጣጠስ ፀጉር ምግብ ነው በርቺ ጎበዝ
Thank you ሰኒቾ እህቴ🙏❤❤
ጸጉርሽ በዚህ ፍጥነት እንዲህ ማደጉ ግን ያስደንቃል
በጣም ትክክል ነሽ ሩትዬ አመሰግናለሁ🙏
❤️🙏❤️
ሳርዬ 🙏❤💕❤
🙏🏽❤️🙏🏽
Thank you sebliye🙏❤💕❤
Good everybody tell the wife if they don't have it here
Thank you Adea my bro.🙏
ደካም ነው ሁሉንም ሞከርኩት ምንም ለውጥ የለኝም
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ተስፋ ሳትቆረጪ በትግስት ተከታተይው አንድ ቀን ይስተካከላል የማያድግ ፀጉር የለም ሁሉም ያድጋል ውሀ በደንብ ጠጪ ፀጉርሽንም መንከባከብሽን ቀጥይ በርቺ🙏
ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደና መጣችሁ ቪዲዮዬን እያያችሁ ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ ቪዲዮውን ከወደዳችሁት like ማድረጋችሁን አትርሱ እወዳችኋለው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤
ለውህዱ የተጠቀምኩት 👇
1.ሁለት የሻይ ማንኪያ የቅርንፉድ ፍሬ
ሁለት የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ
አንድ ኩባያ ዉሀ
2.ሁለት ማንኪያ የተፈጨ የቅርንፉድ ዱቄት
አንድ መካከለኛ ቀይ ሽንኩርት
አንድ ኩባያ ውሀ