As always you brought another amazing video thank you so much for sharing this beautiful and healthy and amazing product for our face. This product is very good for our face and also for eating as well as we all know
My beautiful sister, Bettye, you always bring us amazing skincare and hair treatments made by your own hand. You did an amazing fenugreek cream. Your skin looks so nice and clear. You’re glowing, as usual. And I love your skin products - always very natural with no toxins or chemicals.👌 Thank you for sharing. I am going to try this one, as well. Of course, if Betty says it is good, that means it’s good. 💕🌷👌✅
My lovely sister Netsiye thank you so much የኔ ልዩ ❤💕❤ ልዩዬ please try it you will ike it i love your words b/c you belive what i did you are always with me thank you again የምወድሽ እህቴ🙏❤💕❤
ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ደና መጣችሁ ቪዲዮዬን ስለምታዩልኝ እና ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 👍like ማድረጋችሁንም አትርሱ እወዳችኋለሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
💚💛❤
ኧር ለማዳት የሚሆን ነገር መላበሉኝ
አሜን
ማማዬ ለማዲያት ስሪልን
እሺ እሰራለሁ የኔ ቆንጆ🙏
እናመሰግናለን እህታችን
እናመሰግናለን አብሹንና እርዱን ብቻ መጠቀም ይቻላል ንገሪኝ
እናመሰግናለን ቤትዬ❤❤❤
እኔም አመሰግናለሁ Aduye🙏❤
ቤቲየ ቆንጆ የአብሽ ጥቅም ብዙ ነው ክሬሙን እኔም ሰርቸዋለሁ ቀቅየ በጣም ጥቅም አለው ።ቀሚስሽን ወድጀዋለሁ አምሮብሻል
Thank you tgye ጎበዝ ሰራሽው በቃ ለውጡን ትነግሪኛለሽ እሺ 🙏❤💕❤
Hi beautiful 💕,,በጣም ታምሪያለሸ ቤቲየ።።beautiful skin ነው ያለሸ።አው አብሸ ለመጠጣትም ይመከራል።።ለጸጉር ብዙ ሰው ይጠቀማል ለፊት ብዙ አላወኩም ነበር።ግን all ingredients u add ..ቆንጆ እንደሆነ ጥርጥር የለውም💕💕perfect✅shared
Hi ሩትዬ ቆንጆ እንዴት ነሽ thank you so much ya አብሽ ለፊትም በጣም ጠቃሚ ነው ሞክሪው 🙏❤💕❤
ቤቲዬ ቆንጆ ብጣም ጠቃሚ ነገር ነው ይሳየሽን ወድጄዋለሁኝ እና እሞክራለሁኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ያምራል ተባረኪ ❤
አሜን አሜን🙏 በጣም አመሰግናለሁ ❤
መረጀ.ፈልገን.እቅረታ.ሰልከማግኝት.እቸላለን
ማማየ የጨመርሻቸዉን ከሌሉንሰ አብሸ እና እርዱን ብቻ መጠቀም ይቻላል
Wow it is good idea if it is proofed scientifically by you.Thank you for giving your talennts.Thanks so much continue your talents more.
@@ZewudeGashaw thank you my sister for your lovely comment 🙏
Thank You for sharing••bless You more 👍🌼🌻🌹❤️
Thank you so much Haniye 🙏❤💕❤🌺🌺🌺
ብጣዕሚ ኢና ነምስግን የቕንየልና ደስ በሃሊ
@@letaykalay1893 thank you my sis.🙏
ቤቲየ ስታምሪኮ ከፈገግታሽ ጋር በጣም ነው ደስ የምትይው የኔ እህት የዛሬው ውህዶች በጣም ቆንጆ ነው ባጋጣሚ ሁሉም አሉኝ እንዳሳየሽኝ አድርጌ አዋህጄ ተጠቅሜ እነግርሻለሁ ባለፈው ቪድዮሽ ላይ ያሳየሽን ተጸጉር ፈልትላይዘር ኦርደር አድርጌዋለሁ የኔ ጸጉር በጣም ደረቅ ነው ጸጉርሽ በጣም ያምራል ከልብ አመሰግናለሁ❤❤🙏
ፍሪታዬ የኔውድ በጣም አመሰግናለሁ እሺ ሞክሪው እና ትነግሪኛለሰሽደስ ይለኛል🙏❤💕❤
ቤቲዬ ማታ ግን አይለቅም መኝታችን ላይ ትራሳችን ላይ አብሸ አብሸ እርድ እርድ
እናመሰግናለን ቤቲዬ
እኔም አመሰግናለሁ ፅግዬ🙏
በጣም ያምራል ሲያዩት ጥቅሙም ታማረ
አመሰግናለሁ🙏
ስታምሪ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤❤❤
ሀያትዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤❤❤
ጎበዝ
Thank you ኡሙዬ🙏
ቤትይዬ የኔ ቆንጆ ተጠፋፍተናል በርቺልኝ ቆንጆ ክሬም ሰርተሻል እናመስግናለን ሼርርርርር🙏👍🏽❤️❤️
እውይ ሉላዬ የኔ ቆንጆ thank you so much ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አዎ ተጠፋፍተናል i miss you የኔ ደርባባ ❤💕❤💕❤
As always you brought another amazing video thank you so much for sharing this beautiful and healthy and amazing product for our face. This product is very good for our face and also for eating as well as we all know
Thank you Alemye my beautiful sister ❤💕❤
ለተሸበሸበ ለአይን ስር ይሆናል ወይ ውዴ
የሰራነው ምን ያህል ይቆያል
ቤቲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!!
ዋዉዉ! ቆንጆ ፅድት ያለ ለቆዳ ተስማሚ የሆነ የአብሽ ክሬም ነው ይዘሽልን የመጣሽዉ አንቺን ለት የሚያደርግሽ እኮ አንቺ ላይ አይተሽ ነው ይዘሽልን የምትመጭዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏🙏😍😍
ህብስትዬ ቆንጆ የኔ አመለ ሸጋ thank you so much የኔ ምርጥ የምወድሽ እህቴ🙏❤💕❤
ቤቲዬ የእኔ ዉድ እንኳን በሰላም መጣሽ🙏🙏😍😍
ህብስትዬ ማሬ እንኳን ደና ቆየሽኝ 🙏❤💕❤
My beautiful sis welcome and thank you so much for sharing us and keep it up your great job wooooow and share and like 💖💖💖🌺🌺🌺🌺🌺
Sarye my beautiful sister የምወድሽ thank you so much you always with me thank you again 🙏❤💕❤🌺🌺🌺
nice cream
Thank you edenye🙏
ሽታውንስ እንዴት መጥፋት ይቻላል
አበሽ ብቻ መጠቀም ይቻላል ወይስ
Thank you for sharing
Thank you for you also sebiye🙏
ይሄ ነዉ ቀላል?
እህቴ እባከሺማዴያት አልጠፍም ብሎኛል
ባይፈላስ ተመራጭ አይሆንም ወይ?
የረ የኔመቤት እውነት ከሆነሥ ምሥጋናየ የላቀነውውው
ቆንጆ ነው ሞክሪው እህቴ ትወጂዋለሽ ፊትሽን ያሳምርልሻል
You have so many staff to add on your cream. 😮
Yes i have but you can use what you have
መዲያትስ አያጠፋም
እርዱ የት ገዛሽው
ማሻአላህ
አመሰግናለሁ ሰዓዲዬ🙏❤
እርድና አብሹን ብቻ መጠቀም አንችልም
wude...endt nesh?le madiyat ande neger beyig ebakish
❤❤❤❤wawwwwwuu
@@Malet-jn8ms thank you 🙏❤💕❤
Watching, Beautiful 💕Share.💕✅
የኔ ልዩ የኔ ፍቅር🙏❤💕❤
My beautiful sister, Bettye, you always bring us amazing skincare and hair treatments made by your own hand. You did an amazing fenugreek cream. Your skin looks so nice and clear. You’re glowing, as usual. And I love your skin products - always very natural with no toxins or chemicals.👌 Thank you for sharing. I am going to try this one, as well. Of course, if Betty says it is good, that means it’s good. 💕🌷👌✅
My lovely sister Netsiye thank you so much የኔ ልዩ ❤💕❤ ልዩዬ please try it you will ike it i love your words b/c you belive what i did you are always with me thank you again የምወድሽ እህቴ🙏❤💕❤
❤❤❤❤ እሽ❤
🙏❤❤❤
ምንም ኦይል የለኝም አብሹን ብቻውን ብጠቀምስ ውጪ ነው የሚቀመጠው ወይስ ፍሪጅ
ክሬም ለመስራት እኔ የተጠቀምኩት ነገሮች ቢኖሩሽ ይመረጣል ከሌለሽ ደግሞ አብሹን በእርጎ አድርገሽ የፊት ማስክ አድርገሽ ከ 30 ደቂቃ በኋላ ታጠቢው ክሬሙን ከሰራሽ ግን ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ትችያለሽ
ባይታሜን E ባንጨምረብትሰ
Baytamen😅😅
Yekrta yebuger matfia medhanit kalsh betlkilegn
Ferege nw mekamataw wechi
በናትሽ ለማዳት ይሆናል😢😢😢😢😢😢😢😢
በ አልመንድ ፋንታ ማር ብንጨምር ችግር ይኖረዋል? የኔ ቆንጆ❤️🙏
ሰላም ፋንቱዬ ክሬም ስለሆነ ኦይል ቢሆን ይመረጣል ማር ለፊት ማስክ በጣም አሪፍ ነው በርቺልኝ🙏❤💕❤
Enamesgnalen yene jegna
shetaw endet nwe
Ayeshetem
Watching Bettye 💕Share
የኔ ፍቅር ፍሪታዬ🙏 ❤💕❤
❤❤❤❤❤
❤💕❤💕❤💕❤💕❤
ለውጥ ያያችሁበት ንገሩኝ እህቶቸ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እስኪ ልሞክረው
አብሽ የተፈጨ ግዝተን
ይሆናል
አዎ ይሆናል🙏
ምነው ጠፋሽ ?በሰላም ነው Betty
በሰላም ነው ሳርዬ እመጣለሁ በጣም ቢዚ ሆኜ ነው ስለጠየቅሽኝ በጣም አመሰግናለሁ🙏
👍👍👍👍👍👍👍
Ayashebtm gn
Yehn Hulu nagre emangegse A A yalme
ይሄን ሁሉ ደርድረሽ በቀላሉ አይከብድም
እኔም እያልኩ ነው
እኔ ያለኚ አብሺ ብቻነው ይሄሁላ የጨማመርሺው ጀለኚም እኔደሞ ብቻውን መሠለኚ
❤❤
🙏❤❤