Wow this is an amazing mixture that you're showing us thank you so much and I will definitely try this mixture and I'll let you know how it goes thank you so much like and share
Hi Alganesh i am sorry for late respond i just see your comment right now the Name of fertilizer ORS Hairestore hair fertilizer ባንቺ ጥያቄ የተነሳ ለብቻው ቪዲዮ እሰራለሁ ታይዋለሽ እሺ thank you for watching my video🙏
From what i channeled.... When ones from us start going back.... Even the others go back..... This is why..... Because it is one lineage.... Stuff we use.... We can make them at home....made from nature ..... It is not a big deal....there are even women whom nake stuff at their homes ...and sell them...to others...
ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደና መጣችሁ ቪዲዮዬን ስለምታዩልኝ እና ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ like👍 ማድረጋችሁንም አትርሱ እወዳችኋለው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏💚💛❤
Ff}ffstd^rtffctr{fgytffďgfhgggg
}}g~ccc "xxxf7tttueefyi0ffuguiiy6gy5drrddrrrr
Vvgfucttyy
Bghgggygggh
}}£fgvvggfffffgillfpp2011vbdpp
እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ፀጉረ እረጅም ነው ግን ስስ ነው ግን ፀጉር በስትቀን ብንታጠብ አሪፍ ነው
welcome bettye 👍👍🥰🥰 betam enmasiginal iruz la fit la tsegur mirt nw 👌👍👍 thankyou yene konjo
ቤትዬ ሁሌም የምታሳይን ነገሮች በጣም ጠቃሚ ናቸው የዛሬውም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ 🙏👍🙏🌷
ዬርድዬ የኔ መልካም ሁሌም ከጎኔ ስለሆንሽ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤💕❤
ቤቲዬ የእኔ ውድ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ይዘሽልን የመጣሽው የሩዝ ወተት ሁሌ ልጠቀመው የምፈልገው ግን ሰንፊ ትቼው ነበር አሁን እጠቀመዋለሁ እናመሰግናለን 👏👌ሼር❤🙏
ቤቲሻዬ የኔ ፍቅር በጣም አመሰግናለሁ ስወድሽ የሩዝ ወተት ጥሩ ነው አትስነፊ ተጠቀሚው እሺ🙏❤💕❤
ስላም ቤትዬ ሁሌም ድንቅ ድንቅ ስራ ዎችሽን ሳላደንቅ እላልፍም በርቺ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እኛም ደግም ሞክረን ለውጡን ማየት ግድ ይላል በሚቀጥለው ስራዋዎችሽ እስከምገናኝ ምልካም ጊዜ ይሁንልሽ
አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ ሰኒቾ my beautiful sister🙏❤💕❤
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው እስቲ እኔም እሞክረዋለሁ ለፅጉርሽ የተስማማሽ ይመስላል እናመስግናለን ላይክ ሼር👍🏽👍🏽❤️❤️
ሉሊትዬ የኔ ውድ የምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ አዎ እኔ በጣም ተስማምቶኛል ሞክሪው ትወጂዋለሽ🙏❤💕❤
@@bettysheger976 እሺ ውዴ👍🏽
ቤቲዬ በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታሳይን go ahead great job👏👏
Thank you መንዬ🙏❤🙏
Wow this is an amazing mixture that you're showing us thank you so much and I will definitely try this mixture and I'll let you know how it goes thank you so much like and share
Almye my beautiful sister thank you so much please try it you will like it & lat me know🙏❤💕❤
I'm Eritrean🇪🇷 we love you 🥰🥰
Thank you Noha i love you too guys we are sisters 🇪🇹 🇪🇷 ❤💕❤🙏
ቤቲዬ የኔ ዉድ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ልክ እንደሁሌዉም ዛሬም ምርጥ የሆነ የፀጉር ትሪትመንት ነዉ ይዘሽልን የመጣሽዉ የዛሬዉ ዉህድ ደግሞ ልዩ ነዉ የእዉነት ወተት ነዉ የሚመስለዉ እኔም እስክሞክረዉ ቸኩያለሁ ፀጉርሽ ግን እኮ ልስልስ ያለ የሚያምር ነዉ የሚያምር ከርል መሰለ ስትቀቢዉ ታጥበሽ አድርቀሽዉ እራሱ ፀጉርሽ ወዙ ሲያምር የኔ ዉድ በጣም ስናመሰግናለን ስላጋራሽን💕👌👍🙏ሼር
ነፂዬ የኔ ውድ my beautiful sister እንኳን ደና ቆየሽኝ የኔ ልዩ እንደሁልጊዜው በጣም አመሰግናለሁ የኔ ፍቅር ሞክሪው እሺ ትወጂዋለሽ ይሄ ደሞ ለየት ያለ ነው🙏❤💕❤🌺🌺
Hi Betiye,betam thankyou selasayeshin
Hi sarye endat nesh enam betam amesgenalhu🙏
Bettye fiker omg thank you so much for sharing us my dear sis wooooow loved it and share ❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺😘😘😘👌👌👌
Sarye feker my beautiful sister thank you so much my dear you are always with me 🙏❤💕❤🌺🌺❤❤
Beautiful man nice thank you good job my wife need it I love is good
Thank you adea my bro.🙏
What is the name of hair fertilizer you used at the end? thank you
Hi Alganesh i am sorry for late respond i just see your comment right now the Name of fertilizer ORS Hairestore hair fertilizer ባንቺ ጥያቄ የተነሳ ለብቻው ቪዲዮ እሰራለሁ ታይዋለሽ እሺ thank you for watching my video🙏
@@bettysheger976 thank you
Yen mar betye thanks
Enam amsegenalhu emiye🙏❤❤
በርቺ ጎበዝ
አመሰግናለሁ Sferash🙏❤
ቤቲየ የጸጉር ትሪትመንት ትክክለኛ ነገሮችን ስለምትጠቀሚ ጸጉርሽ እንዴት እንደሚያምር እኔም እሞክረዋለሁ የዛሬው ደሞ ልዩ ነው ኮኮናት ወተት እና ሩዝ ወተት ሞክሬ አላውቅም ለጸጉሬ አመሰግናለሁ ስላሳየሽኝ 🧡🧡ሼር
Thank you ፍሪታዬ ቆንጆ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ነው ሞክሪው🙏❤💕❤
ካስተር ኦይል ብቻዉን ተጠቅሜዋለሁ ችግር ያመጣብኝ ይሆን ወይ በጣም ይረግፋል ይነቀላል
Bety yet hager new yemetenoriw? Yemawekesh yemeslegnal,yanchi mother ECA neber yemiserut ayedel?please meleshilegn
Selam sarye endat nesh ene yemenorew America new aye mother ECA Ateseram esua Negadea nebereche ahun be heyewet yelechem
Merci ❤️💐
Thank you Letina🙏❤❤
ለቤትሺ አዲሥ ነኝ እጠቀመዋለሁ እሥኪ እናመሠግናለን ዉደ
እኔም አመሰግናለሁ🙏
جميل جدا ربنا يبارك فيك ويوفقك 💕
Thank you Naglaa's 🙏❤❤
Watching bettye Konjo 💕
አለምዬ ፍቅር 🙏❤💕❤
💗💓💗💗💓💗💓💗💓💗thanky you much
Thank you Hiwiye🙏❤💕❤💕❤💕❤
በት ቆንጅይ ወድሸልሁ ተበርክ የን ቆጆ 🙏💓💗💓💗
@@hiwii4422 አሜን አሜን ሂዊዬ እኔም እወድሻለሁ🙏❤💕❤💕❤
እኔ ፀጉር ገና ትንሸ ነው መቅበት እችላለሁ
በጣም አሪፍ ግን የኮኮናት ወተት መቀላቀል አለበት ሌላ ቅባት ነገር ብንጨምርበትስ
ምንም ችግር የለውም የኮኮናት ወተት ከሌለሽ ያለሽን ቅባት መቀላቀል ትችያለሽ🙏
እህቴ በጣምምምምም ጎበዝ ቤቴ ቤትሰብ ሁኛልሁ ቤቴ ክቤቴ እዳትቅሪ ማማየየ
ሰላም ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ አመሰግናለሁ እሺ እመጣለሁ🙏🙏🙏
ቀጥይ፡እህታችን፡👍🙏😘
አሺ እሉዬ አመሰግናለሁ🙏❤💕❤
የምር መልካም ሰው ኑሽ አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰
ዜድዬ እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏❤💕❤💕❤
ሰብሰክራይብ አድረጊሻለሁ እህቴበረች
ፀጉረ ተበጣጥሶ አለቀብኝ እሞክረዋለሁ
በጣም አመሰግናለሁ ሙልዬ ቆንጆ ሞክሪው በጣም ትወጂዋለሽ ሌላም ቆንጆ ቆንጆ ቪዲዮዎች አሉ እየገባሽ እያቸው🙏❤💕❤
@@bettysheger976 አሉ እያየሁ ነዉ በቤት ዉሰጥ የሚሰሩና የሚገኙትን እያየሁ እጠቀማለሁ የሩዙን ወተት ዛሬ ጀመረኩ ወጤት ሲመጣ ይነገረሻለበሳምንት 1ግዜ እጠቀማለሁ ብያለሁ እደ እግዚ አብሔረ ፍቃድ ❤❤
@@mulunafakiwa2537 እሺ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ🙏❤
ካስተር ኦይል ከሌለ እርጎ መጠቀም ይቻላል
Mnyawemi kbatii
❤❤🎉🎉🎉በርች ደምሪኚ
እሮዝ ፀጉሬን ያደርቅቭኛል አይመቸኝም
❤❤❤❤
🙏❤💕❤💕❤
እንደ ፀጉራችን መጠን ሰርተን ብንቀባስ ችግር አለው ከማስቀመጥ ????
ምንም ችግር የለዉም በመጠኑ ሰርተሽ መቀባት ትችያለሽ
From what i channeled....
When ones from us start going back....
Even the others go back.....
This is why.....
Because it is one lineage....
Stuff we use....
We can make them at home....made from nature .....
It is not a big deal....there are even women whom nake stuff at their homes ...and sell them...to others...
መቀቀልአችልምእደ
ሰላም ሶፊ ከመቀቀል ጥሬው ቢሆን ይመረጣል የበለጠ ንጥረ ነገሩን ታገኚዋለሽ🙏
እሩዙን ዘፍዝፈነዉ ብናሳድረዉ ችግር ይኖረዋል እንዴ?
ሰላም ቲጂ ምንም ችግር የለውም ግን ለ 3 ሰዓት ያክል ብትዘፈዝፊው በቂ ነው ምክንያቱም በሙቅ ውሀ ስለሆነ የሚዘፈዘፈው ለመፍጨት ready ይሆንልናል በደንብ ስለሚርስ ለ 3 ሰዓት እና ከዛም በላይ ማቆየት ትችያለሽ ዋናው ነገር ለመፍጨት ready እንዲሆን እና ከውስጡ ያለውን ወተት እና ንጥረ ነገር ማግኘት ነው የሩዝ ውሀ ለመስራት ዘፍዝፎ ማሳደሩ ግድ ነው ይሄ ግን የሩዝ ወተት ነው ስለዚህ ችግር የለውም🙏
እሺ እህቴ ተባረኪ ሁሌም ነዉ ምታቀርቢያቸዉን ነገሮች የማየዉ በርቺ🙏🙏🙏
@@tgethiopia381 እሺ ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው ቤተሰብ ስለሆንሽ ደስ ብሎኛል🙏❤
6
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Zedye konjo ❤💕❤💕❤💕❤💕🌺🌺🌺
ውደ ቤተሰብ አድርጊኝ እኔም ቤተሰብሽ ነኝ
እሺ የኔ ቆንጆ እመጣለሁ አመሰግናለሁ🙏
ይቅይታና ፀጉርሽ በጣም ለውጥ አለው ግን በተፈጥሮው ለስላሳነው ወይስ ከርዳዳነው የኔ ክርዳዳነው ግንም ምንም ባደርግበት አይለሰልስም
ሰላም seada የኔ ፀጉር ከርዳዳ አይደለም በጣም ለስላሳም አይደለም መሀከለኛ ነው አይዞሽ ይለሰልሳል የተለያዩ የፀጉር ዉህዶችን ሳትሰለቺ ተጠቀሚ 🙏
@@bettysheger976 እሽ ውዴ አመሰግናለሁ
እሽ አሳት ትተን ምን እንሁን እኛ ሸቃሎች
Hi how are you did do you remember me this is Marta can you call me