📌 አስደናቂው አናት አርስ የሩዝ የፀጉር ቂቤ ለፈጣን ፀጉር እድገት/The best Rice butter📍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @bettysheger976
    @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว +5

    ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደና መጣችሁ ቪዲዮዬን ስለምታዩልኝ እና ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ like👍 ማድረጋችሁንም አትርሱ እወዳችኋለሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
    💚💛❤

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም የኔ ናፍቆት ሁሌም ጠቃሚ ትምህርት እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ በርቺልኝ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      መውደድዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ የኔ የዋህ🙏❤💕❤

  • @adamegebrehlwod9126
    @adamegebrehlwod9126 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow I need that for my hair I like it good job

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!!
    በጣም ገራሚ የሆነ የዉህድ ቂቤ ነው ያሳየሽን ፀጉርሽ በጣም ነው ያደገዉ ይህ ሁሉ በአንድላይ ተደምሮ ጥቅሙ ታየኝ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👍👌👌😍😍

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ህብስትዬ ቆንጆ ያንቺም ሰላም ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤💕❤

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲየ ዛሬ ይዘሽልን የመጣሽው የሩዝ ቅቤ ከዚህ በፊት አይቼ አላውቅም ሲያዩት ራሱ በጣም ያምራል በዛላይ አብሽና ዘይቶቹም በጣም የሚጠቅሙንን ተጠቅመሽ ለጸጉራችን በጣም ቆንጆ ነገር ነዉ የሰራሽልን 👌💕ባለፈው ያሳየሽን የጸጉር ቅባት በጣም ወድጄዋለሁ ጸጉሬ በቀላሉ እንዲታዝ ረድቶኛል አመሰግናለሁ 👌👌🙏 🌸🌹 ሼር

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ፍሪታዬ ቆንጆ my beautiful sister አመሰግናለሁ እሰይ የፀጉሩን ቅባት ስለወደድሽው በጣም ደስ ብሎኛል❤💕❤

  • @elsabayu5167
    @elsabayu5167 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ አሪፍ ነው እንሞክራለን በርቺ ❤😘🙏

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Thank you ኤልሲቾ መዳም😂 ❤💕❤

  • @አቢሲኒያAbyssinia
    @አቢሲኒያAbyssinia 2 ปีที่แล้ว

    Unique and healthy hair treatment thank you Bettye 👍👍

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      Thank you again ፍሪታዬ ቆንጆ🙏❤💕❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ አመሰግናለሁ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ ሶፊዬ🙏❤

  • @adinohagos3564
    @adinohagos3564 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቴየ እናመሰግናለን በርቺ እህቴ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ አድኖ ወንድሜ🙏

  • @አቢሲኒያAbyssinia
    @አቢሲኒያAbyssinia 2 ปีที่แล้ว +1

    Watching Bettye👀

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲሻዬ እንክዋን በደህና መጣሽ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደና ቆየሽኝ ቤቲሻዬ ሞክሼዬ🙏😘😘😘❤❤

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว

    የዚህ ሳምንት ትሪትመንቴ ይህንን አረገዋለዉ። ተባረኪ🙏

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ቲጂዬ በጣም አመሰግናለሁ please ሞክሪው ትወጂዋለሽ🙏❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 ปีที่แล้ว

    አቤት አቤት እንዴት እንደሚያምር መቼም እስከምሞክርው ቸኩያለሁ በዚህ ላይ ደሞ እያየሁሽ ንው ፀጉርሽ ያደገብኝ በእውንት ፀጉርሽ በጣም ንው የተለወጠው ቤትዬ አብሹን ቆልቼ ንው የምፍጨው ከቻልሽ መልሺልኝ እህቴ በተርፍ በጣም ጠቃሚ ንገር ንው እሞክርዋለው 👍👌💕🌹👏🏽

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      ቹቹዬ እንዴት ነሽ አመሰግናለሁ አዎ ፀጉሬ በጣም ተለውጧል አይ እንዳትቆይው በጥሬው ነው የሚሆነው🙏❤💕❤

  • @bezaethio9015
    @bezaethio9015 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ቲጂ አለባበስሽ ሆ ምነው