Zenabel Cherie
Zenabel Cherie
  • 61
  • 65 424
ሃሳብን ብቻ በመሸጥ መክበር ከቻሉ ሰዎች ልምድ እንማር (How to Benefit by Selling an Idea?)
ባለ ታሪኬ ሃሳብ እንዴት አመንጭተዉ በመሸጥ እንደሚጠቀሙ አጫዉተዉኛል፡፡ ቪድዮዉን እስከ መጨረሻዉ በማየት ይህንን እና ተያያዥ አስተማሪ ቁምነገሮችን ይማሩ፡፡ ቻናሉን ሰብስክራይብ ቪድዮዉም ላይክ እና ሼር ያድርጉ፡፡ ሃሳብ አስተያየት ካለዎትም ይላኩልን፡፡
አመሰግናለሁ!
My guest sells and benefits from different entrepreneurial ideas. He has shared me many valuable points with respect to idea selling. Let’s stay to the end and learn from the video. If you are new for the channel, please consider subscribing to the channel, hit the notification bell and put it on all. Also, like and share the video. If you have comments you are highly welcome.
Thank you!
#ideas #ideaselling #farming
มุมมอง: 158

วีดีโอ

በ51 ሚሊዬን ብር ከተሸጡት አስገራሚ እና አስተማሪ ሃሳቦች መካከል-AN AMAZING BENEFIT OF IDEA FINANCING
มุมมอง 197วันที่ผ่านมา
በሀሳብ ገበያ ላይ በመቅረብ የሀሳብ ገዢዎች የተሻሉ እና መልካም የተባሉ ሀሳቦችን መርጠዉ በ51 ሚሊዬን ብር ሲገዙ ሳይ እጅግ ገርሞኛል፡፡ ይህን ቪድዮ እስከ መጨረሻዉ ከተከታተሉ ይህንን እና ሌሎች አስተማሪ እና ጠቃሚ ቁም ነገሮችን እንደሚያገኙ አልጠራጠርም፡፡ ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቱን ኦል ላይ ያድርጉ፡፡ ቪድዮዉን ላይክ እና ሼር ያድርጉልን፡፡ ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ይላኩልን፡፡ አመሰግናለሁ! Nowadays many people are benefiting from idea financing. If you have a good idea your idea will be easily financed eve...
በማትናደፍ ንብ ልማት አሸናፊ ከሆኑ ሥራ ፈጣሪዎች ምን ዓይነት የሥራ ፍልስፍናዎችን እንማራለን? Philosophies of these Entrepreneurs?
มุมมอง 11514 วันที่ผ่านมา
በማትናደፍ ንብ ልማት በአገር አቀፍ ደረጃ አሸንፈዉ ተሸላሚ ከሆኑ ሥራ ፈጣሪዎች ለሕይወታችን ስንቅ የሚሆኑ በርካታ ፍልስፍናዎችን እንማራለን፡፡ ለምሳሌ መልካም ሀሳብ ሽጦ ገቢ ማግኘት አንደኛዉ ነዉ፡፡ ቪድዮዉን እስከ መጨረሻዉ ከተከታተሉ ይህንን እና ሌሎች ቁምነገር አዘል ሀሳቦችን ያገኛሉ፡፡ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፤ የደወል ምልክቱንም በመጫን ኦል ላይ በማድረግ ቁም ነገር አዘል አዳዲስ ቪድዮዎች ሲለቀቁ ዩቲዩብ እንዲያስታዉስዎ ያድርጉ፡፡ ቪድዮዉን ላይክ እና ሼር ማድረግ እንዳይረሱ፡፡ ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ይላኩልን፡፡ አመሰግናለሁ! These entrepreneurs shared me their work r...
በማትናደፍ ንብ በዓለም አቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያን ስም ካስጠሩ ጀግኖች ምን እንማራለን? What Do We Learn from STINGLESS BEE KEEPERS?
มุมมอง 22721 วันที่ผ่านมา
ኢትዮጵያ በማትናደፍ ንብ ሀብት እምቅ አቅም እንዳላት ይታመናል፡፡ ነገር ግን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ካለዉ ከዚህ ዘርፍ እምብዛም ለመጠቀም አልቻለችም፡፡ ይህን ክፍተት የተገነዘቡት አቶ ዮናስ እና አቶ ዘሪሁን በዘርፉ ያላቸዉን ልምድ በአገር አቀፍ ደረጃ በተደረገዉ ዉድድር ላይ አቅርበዉ 2ኛ ወጥተዋል፡፡ በመሆኑም በርካታ የገንዘብ ሽልማቶችን ከማግኘታቸዉ የበለጠ በዘርፉ የሀገራቸዉን ስም በዓለም አቀፍ ደረጃ ማስጠራት መቻላቸዉ የሚደነቅ ነዉ፡፡ ቪድዮዉን እስከ መጨረሻዉ ከተከታተሉ በርካታ አስተማሪ ቁምነገሮችን ያገኛሉ፡፡ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ኦል ላይ ማድረግ እንዳይረሱ፡፡ በተጨማሪም ቪድዮዉን ...
ከዚህ በሚገኝ ዉሃ እስከ 3ሺ ካሬ ሜትር መሬት በማልማት ባለ ፀጋ መሆን ይቻላል (This WATER can IRRIGATE upto 3000 m2 Farmland).
มุมมอง 27528 วันที่ผ่านมา
ባለ ታሪኬ በዚህ ዉሃ ተጠቅመዉ እስከ 3000 ካሬ ሜትር መሬት በማልማት ባለ ጠጋ ለመሆን እቅድ አላቸዉ፡፡ በተጨማሪም በዉሃዉ በመጠቀም የዶሮ እና የከብት እርባታዎችን ለመጀመር አቅደዋል፡፡ ቪድዮዉን እስከ መጨረሻዉ ካዩ እነዚህን እና ሌሎች አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል ዕዉቀቶችን ያገኛሉ፡፡ ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ ቪድዮዉን ላይክ እና ሼር ማድረግም እንዳይረሳ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡ አመሰግናለሁ! Mr. Tefera has planned to boost his income by irrigating 3000m2 of farmland with this water scheme. He h...
የተሻለ ኑሮ የመኖር ምስጢራችን የአትክልት ልማት ነዉ (VEGETABLE FARMING FOR IMPROVED LIVELIHOOD)
มุมมอง 459หลายเดือนก่อน
የዛሬዉ ባለ ታሪኬ በአትክልት ልማት የእርሳቸዉ እና የቤተሰባቸዉ ኑሮ እየተሻሻለ እንደመጣ አጫዉተዉኛል፡፡ ይህን ቪድዮ እስከ መጨረሻዉ በማየት ሙሉዉን ሀሳብ ያግኙ፡፡ ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ቪድዮዉን ላይክ እና ሼር ማድረግም እንዳይረሱ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡ አመሰግናለሁ! Vegetable farming plays a pivotal role in improving the livelihood condition of households. Based on this understanding, Mr. Gudeta has cultivated different types of vegetables and improved h...
በትንሽ መሬት ላይ የጓሮ አትክልት በማልማት እንዴት ከፍተኛ ገቢ ማግኘት ይቻላል? (How can we earn a lot of money from gardening?)
มุมมอง 345หลายเดือนก่อน
ባለ ታሪኬ ከትንሽ መሬት ላይ የጓሮ አትክልት በማልማት በዓመት እስከ 200000 ብር ገቢ ያገኛሉ፡፡ በዚህም ኑሮአቸዉን አሻሽለዋል፡፡ ለበርካታ ሰዎችም የሥራ ዕድል መፍጠር ችለዋል፡፡ ቪድዮዉን እስከ መጨረሻዉ ከተከታተሉ ጠቃሚ የሆኑ ቁምነገሮችን ያገኙበታል፡፡ ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ ቪድዮዉንም ላይክ እና ሼር ያድርጉልን፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡ አመሰግናለሁ! Many people including Mr. Getasew are benefiting from gardening. Annually, he generates 200000 birr from his small garden. Due to ...
የመንግስት ሠራተኞቹ ከጓሮ አትክልት እርሻ ይህን ሁሉ ጥቅም እንዴት ማግኘት ቻሉ? How Government Employees SUCCEEDED in GARDENING?
มุมมอง 274หลายเดือนก่อน
ደመወዛቸዉ ዝቅተኛ የሆኑ የመንግስት ሠራተኞች የጓሮ አትክልቶችን አልምተዉ እንዲጠቀሙበት ከመ/ቤታቸዉ በተሰጣቸዉ መሬት የጓሮ አትክልቶችን በማምረት በቋሚነት በየወሩ ከሚያገኙት ደመወዛቸዉ በተጨማሪ ሌላ ገቢ ስለሚያገኙ ኑሮአቸዉ እየተሻሻለ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ እንዴት አድርገዉ ዉጤታማ እየሆኑ እንዳለ የሚደንቁ የአሠራር ፍልስፍናዎችን አጋርተዉኛል፡፡ ይህን ሀሳብ ጨምሮ በዚህ ቪድዮ ሌሎች ጠቃሚ ሀሳቦች ስለተካተቱበት ቪዲዮዉን እስከ መጨረሻዉ ማየት እንዳይረሱ፡፡ ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡ ቪድዮዉን ላይክ እና ሼር ማድረግም እንዳይረሱ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎ...
በግብርና ኢንቬስትመንት ትርፋማ ለመሆን ማወቅ የሚገቡን ቅድመ ሁኔታዎች (How to be SUCCEEFUL in FARMING INVESTMENT?)
มุมมอง 494หลายเดือนก่อน
በግብርና ኢንቬስትመንት በመሰማራት ዉጤታማ ለመሆን አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን ማወቅ እና ለቅድመ ሁኔታዎቹ ተገዢ መሆን ይገባል፡፡ ስለዚህ በግብርና ኢንቬስትመንት ለመሰማራት የሚያስቡ ግለሰቦች ማሟላት የሚገባቸዉን ቅድመ ሁኔታዎች በተመለከተ ከዚህ ቪድዮ ጠቃሚ ቁምነገሮችን በማግኘት እንደሚጠቀሙበት ይታሰባል፡፡ ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ቪድዮዉን ላይክ እና ሼር ማድረግም እንዳይረሱ፡፡ ሀሳብ አስተያየት ካለዎትም ይላኩልን፡፡ አመሰግናለሁ! If someone plans to invest in Farming in Ethiopia he/she has to strictly follow the basic requirement...
ለአበል በተሰጠኝ የዉሎ አበል የገዛዋቸዉ 20 የዶሮ ጫጩቶች ያስገኙት ትርፍ (I used my PERDIUM to SUCCEED in CHICKEN Farming)
มุมมอง 3492 หลายเดือนก่อน
አንድ ጥናት ለመሥራት ወሰንኩ፡፡ ይኼዉም ለመስክ ሥራ ጉዳይ ከምሠራበት መ/ቤት የተሰጠኝን የዉሎ አበል ለቀን መዋያዬ ከመጠቀም ይልቅ 20 የዶሮ ጫቹቶችን ገዝቼ በማሳደግ ላገኝ የምችለዉን ትርፍ ስለማወቅ ነበር፡፡ እንዳቀድኩት ጫጩቶቹ ከ3 ወራት በኃላ አድገዉ በ8000 ብር ተሸጡ፡፡ በ3 ወራት ይህን ያክል ገቢ ማግኘት ከተቻለ በዓመት ዉስጥ በ12 ወራት ዉስጥ ባሉት 4 ዙሮች በየዙሩ በ20 ዶሮዎች ብሠራ ቢያንስ 32000 ብር እንደማገኝ ተረዳሁ፡፡ ነገር ግን 3400 ብር ባንክ ቤት ባስቀምጥ ኖሮ በ3 ወራት ሳይሆን በ12 ወራት/በዓመት እስከ ወለዱ 3570 ብር ብቻ እንደማገኝም አወኩ፡፡ ስለዚህ ገንዘብ ኢንቨስት ሲደረግ የተሻለ...
በትንሽ መሬት ከነጭ ሽንኩርት 300,000 ብር ገቢ እንዴት ማግኘት ይቻላል (How to be SUCCESSFUL in GARLIC Farming?)
มุมมอง 2.6K2 หลายเดือนก่อน
የነጭ ሽንኩርት ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ እና በምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ዉስጥ ጉልህ ሚና የሚጫወት የአትክልት ዓይነት ነዉ፡፡ የነጭ ሽንኩርት እርሻን ዉጤታማ ከሚያደርጉ ጉዳዮች መካከል የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እጅግ ወሳኝ ናቸዉ፡፡ ከቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መካከል መሬትን በአግባቡ ማዘጋጀት እና የምርጥ ዘር አቅርቦት ተጠቃሽ ናቸዉ፡፡ የዛሬዉ ባለ ታሪኬ በቀጣይ ክረምት ባላቸዉ 1000 ካሬ ሜትር መሬት ላይ የነጭ ሽንኩርት በማምረት 300000 ብር ለማግኘት ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ቪድዮዉን እስከ መጨረሻዉ ድረስ ካዩ እነዚህን እና ሌሎች ጠቃሚ ቁምነገሮችን አግኝተዉ ይጠቀሙበታል የሚል ተስፋ አለኝ፡፡ በመጨረሻም ...
ከ1.7 ሚሊየን ብር በላይ የተጣራ ትርፍ ከዶሮ እርባታ ማግኘትያስደስታል (How to get 1.7 MILLION Birr from POULTRY?) ክፍል 2
มุมมอง 1.1K2 หลายเดือนก่อน
በዚህ ከፍል ባለ ታሪኬ በዶሮ እርባታቸዉ አሁን ካሉት 1500 እንቁላል ጣይ ዶሮዎች ከእንቁላል ሽያጭ ከ1.7 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ያገኛሉ፡፡ ይህን ከፍተኛ ገቢ ለማግኘት ሥራ ላይ ያዋሏቸዉን ስልቶች እና ሌሎች ጠቃሚ ቁምነገሮችን አጋርተዉኛል፡፡ ተመልካቾችም እነዚህን እና ተያያዥ ቁምነገሮችን በመማር ወደ ራሳቸዉም ወስደዉ በመጠቀም ትርፋማ እንደሚሆኑ ተስፋ አለኝ፡፡ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንደዚሁም ቪድዮዉን ላይክ እና ሼር ማድረግ እንዳይረሱ፡፡ አመሰግናለሁ! This poultry farmer has generated more than 1.7 million birr from sale of eggs obtained from his 1500 chi...
ትርፋማዉ ትምህርት ቤት ወደ ዶሮ እርባታ ማዕከል ለምን ተቀየረ? Why the PROFITABLE SCHOOL is changed to POULTRY FARM? ክፍል 1
มุมมอง 9052 หลายเดือนก่อน
የዛሬዉ ባለ ታሪኬ አቶ አለማየሁ ፍቃዱ ይባላሉ፡፡ ነዋሪነታቸዉ ለገዳዲ ከተማ ነዉ፡፡ ከአራት ዓመታት በፊት ያቋቋሙት ትምህርት ቤት ከኬጂ1-3 እንደዚሁም ከ1ኛ-4ኛ ክፍል ድረስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ያስተምር ነበር፡፡ ትምህርት ቤቱ ሥራዉን እስካቆመበት ጊዜ ድረስ ትርፋማ ነበር፡፡ የመማር ማስተማሩ ሥራ ለምን ተቋርጦ ትምህርት ቤቱ ወደ ዶሮ እርባታ ማዕከልነት ተቀየረ ለሚለዉ እና ለሌሎች ተዛማጅ ሀሳቦች መልስ ለማግኘትና ጠቃሚ ቁምነገሮችን ለመጨበጥ ቪድዮዉን እስከ መጨረሻዉ ማየት እንዳይረሱ፡፡ አዲስ ተመልካች ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲጀምሩ የደወል ምልክቷንም በመጫን ኦል ላይ እንዲያደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡...
የእንስሳት እርባታችንን እንዴት ከኪሣራ እንታደጋለን? How to INCREASE PROFIT from LIVESTOCK HUSBANDRY? From Experience
มุมมอง 1K3 หลายเดือนก่อน
የእንስሳት እርባታ ለበርካታ ችግሮች የተጋለጠ የሥራ ዘርፍ ነዉ፡፡ ሥራዉን ከመጀመራችን በፊት፣ በሥራ ሂደት እና በድህረ-ምርት ጊዜ በርካታ ችግሮች ይገጥሙናል፡፡ እነዚህን ችግሮች በአግባቡ ለይተን ተገቢዉን መፍትሄ መስጠት ካልቻልን በሥራዉ ዉጤታማ ልንሆን አንችልም፡፡ ከሚገጥሙን በርካታ ችግሮች መካከል በዚህ ቪድዮ ከገጠመኞቼ አንፃር 5 ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸዉ ላይ ልምዴን አካፍላችኃለሁ፡፡ ቪድዮዉን እስከ መጨረሻዉ ካዩ ሌሎች በርካታ ጠቃሚ ዕዉቀቶችን እንደሚያገኙ እና እንደሚጠቀሙበት ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ አዲስ ተመልካች ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲጀምሩ የደወል ምልክቷንም በመጫን ኦል ላይ እንዲያደርጉ በአክብ...
ጀግናዉ የወተት ልማት ሚሊየነር በተመጋጋቢነት ፍልስፍናቸዉ ያፈሱት ክፍተኛ ገንዘብ ልብ ያሞቃል (DAIRY FARM PHILOSOPHER) ክፍል 4
มุมมอง 5K3 หลายเดือนก่อน
ጀግናዉ የወተት ልማት ሚሊየነር በተመጋጋቢነት ፍልስፍናቸዉ ያፈሱት ክፍተኛ ገንዘብ ልብ ያሞቃል (DAIRY FARM PHILOSOPHER) ክፍል 4
በወተት ላም እርባታ ሚሊየነርነትን ለመጎናጸፍ የሚያስችሉ ቁልፍ እዉነታዎች (Success in DAIRY Farm) ክፍል 3
มุมมอง 2.9K3 หลายเดือนก่อน
በወተት ላም እርባታ ሚሊየነርነትን ለመጎናጸፍ የሚያስችሉ ቁልፍ እዉነታዎች (Success in DAIRY Farm) ክፍል 3
በዓመት 3 ሚሊየን ብር የተጣራ ትርፍ ከወተት ላም እርባታ ማግኘት ድንቅ ነዉ! ክፍል 2
มุมมอง 6K3 หลายเดือนก่อน
በዓመት 3 ሚሊየን ብር የተጣራ ትርፍ ከወተት ላም እርባታ ማግኘት ድንቅ ነዉ! ክፍል 2
በወተት ላም እርባታ ብቻ ከቀን ሠራተኛነት ወደ ሚሊዬነርነት የተቀየሩ ጀግና ሰዉ፡ክፍል 1 Great Man!
มุมมอง 5K3 หลายเดือนก่อน
በወተት ላም እርባታ ብቻ ከቀን ሠራተኛነት ወደ ሚሊዬነርነት የተቀየሩ ጀግና ሰዉ፡ክፍል 1 Great Man!
መብላት ግድ ከሆነ ስለ ምንጩም ያገባኛል፡ What a Wonderful Thought!
มุมมอง 3174 หลายเดือนก่อน
መብላት ግድ ከሆነ ስለ ምንጩም ያገባኛል፡ What a Wonderful Thought!
ዉጤታማ የአሳ እርባታ የአረባብ ፍልስፍና በጋራ መኖሪያ ግቢ፡ Best Fish Farming Techniques & Philosophies
มุมมอง 3.6K4 หลายเดือนก่อน
ዉጤታማ የአሳ እርባታ የአረባብ ፍልስፍና በጋራ መኖሪያ ግቢ፡ Best Fish Farming Techniques & Philosophies
የመሬት አፕል እና ፋይዳዉን እስከ ዛሬ አለማወቄ ጎዳኝ፡፡ This unique Apple variety has many benefits
มุมมอง 3394 หลายเดือนก่อน
የመሬት አፕል እና ፋይዳዉን እስከ ዛሬ አለማወቄ ጎዳኝ፡፡ This unique Apple variety has many benefits
ምግብ ገቢ እና እርካታ በጣምራ የማግኛ ቦታ ዬት ይሆን?: Urban Farming as a source of Food, Income and Satisfaction
มุมมอง 6464 หลายเดือนก่อน
ምግብ ገቢ እና እርካታ በጣምራ የማግኛ ቦታ ዬት ይሆን?: Urban Farming as a source of Food, Income and Satisfaction
እጽዋትን ማዳቀል ምርታማነትን እንዴት በቀላሉ ይጨምራል? How to Improve Productivity of Plants by GRAFTING & BUDDING?
มุมมอง 1975 หลายเดือนก่อน
እጽዋትን ማዳቀል ምርታማነትን እንዴት በቀላሉ ይጨምራል? How to Improve Productivity of Plants by GRAFTING & BUDDING?
በምሳ ዕቃ ዉስጥ በዉሃ ብቻ የተመረተ የምስር ማይክሮ ግሪን! Cultivate Lentils Microgreen without Soil
มุมมอง 1975 หลายเดือนก่อน
በምሳ ዕቃ ዉስጥ በዉሃ ብቻ የተመረተ የምስር ማይክሮ ግሪን! Cultivate Lentils Microgreen without Soil
ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ ያላቸዉን ችግኞች በማልማት እንዴት በቀላሉ ሀብታም መሆን ይቻላል? How to become RICH by Raising SEEDLINGS?
มุมมอง 3895 หลายเดือนก่อน
ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ ያላቸዉን ችግኞች በማልማት እንዴት በቀላሉ ሀብታም መሆን ይቻላል? How to become RICH by Raising SEEDLINGS?
በ2 ሳምንት ብቻ አምርቶ መብላት መቻል ይደንቃል! Production of LENTILS MICROGREEN (100% Successful!)
มุมมอง 2.9K5 หลายเดือนก่อน
በ2 ሳምንት ብቻ አምርቶ መብላት መቻል ይደንቃል! Production of LENTILS MICROGREEN (100% Successful!)
በጥቂት አበርክቶ ብቻ ከፍንጃል ወደ ኩንታል የመሸጋገርያ የእርሻ ዘዴዎች #gardening #agronomy #foodsecurity
มุมมอง 6425 หลายเดือนก่อน
በጥቂት አበርክቶ ብቻ ከፍንጃል ወደ ኩንታል የመሸጋገርያ የእርሻ ዘዴዎች #gardening #agronomy #foodsecurity
የአባጮማን ጣዕም የቀመሰ ይናገር! ከእርሻ ወደ ጉርሻ #haricot #foodsecurity #farming
มุมมอง 3756 หลายเดือนก่อน
የአባጮማን ጣዕም የቀመሰ ይናገር! ከእርሻ ወደ ጉርሻ #haricot #foodsecurity #farming
ከአንድ ዘር ብቻ ይኸን ሁሉ ምግብ ለማምረት የማንደራደርባቸዉ ቅድመ ዝግጅቶችና ህጎች #gardening #gardeningpractices #foodsecurity
มุมมอง 6346 หลายเดือนก่อน
ከአንድ ዘር ብቻ ይኸን ሁሉ ምግብ ለማምረት የማንደራደርባቸዉ ቅድመ ዝግጅቶችና ህጎች #gardening #gardeningpractices #foodsecurity
ልብ ያላልናቸዉ የማይዳሰሱ ገራሚ የጓሮ ልማት ጥቅሞች ለእናንተ #garden #gardening #benefitsofgardening
มุมมอง 896 หลายเดือนก่อน
ልብ ያላልናቸዉ የማይዳሰሱ ገራሚ የጓሮ ልማት ጥቅሞች ለእናንተ #garden #gardening #benefitsofgardening

ความคิดเห็น

  • @user-fx8px5fe4k
    @user-fx8px5fe4k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ከዚህ ወንድማችን ብዙ ነገር ተምሬ ስራ ፕላን በጣም ደስ ይላል ያቀረብክልን ወንድማችን እናመሰግናለን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ፡፡

  • @user-fx8px5fe4k
    @user-fx8px5fe4k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድሞቻችን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምንም ማለት አይደለም፡፡ እርስዎ ከቪድዮዉ አንድ ቁምነገር ካገኙ ለእኔ ሽልማቴ ነዉ፡፡

  • @user-fx8px5fe4k
    @user-fx8px5fe4k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ አገር ስገባ የምሠራው አንደኛ የከፍት እርባታ ነው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጥሩ ሀሳብ ነዉ፡፡ እንደሚሳካልዎትም እተማመናለሁ፡፡

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጥሩ ሀሳብ ነዉ፡፡ እንደሚሳካልዎትም እተማመናለሁ፡፡

  • @WuqawZeleke
    @WuqawZeleke 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታ ወንድማችን መልካም ሀሳቦቾን ነው የሚታካፊለን

  • @tizitaabebe8482
    @tizitaabebe8482 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድማችን መልካም ኑሮን የሚቀይሪ ሀሳቦች ነው የምታቀርብልን።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!

  • @yohannes7306
    @yohannes7306 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ጥሩ ጥሩ ሐሳቦችን ነው የምታስተላልፈው በርታ ።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke วันที่ผ่านมา

      ስለ መልካም ሃሳብዎ አመሰግናለሁ!

  • @user-ex8ey8xo2q
    @user-ex8ey8xo2q วันที่ผ่านมา

    ሥልክቁጥር ለምን አታሥቀምጡም

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke วันที่ผ่านมา

      ይኼዉ-0912447592

    • @user-ex8ey8xo2q
      @user-ex8ey8xo2q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@WuqawZeleke በጣምነው እማመሠግነው እግዚአብሄር ❣️ ያሰብከውን ያሳካልህ ግን እኔ አማራክልል ወሎ ነኝ ከብቶቹን ለመግዛት የት ነው እማገኛቸው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@user-ex8ey8xo2q አመሰግናለሁ፡፡ከብቶቹን በተመለከተ የወሎን አካባቢ መረጃ ባይኖኝም ከብቶቹ እዚያዉ ወሎ ሊገኙ ይችላሉ የሚል እምነት አለኝ፡፡ የከብት እርባታ ማዕከላትን እና የግብርና ጽ/ቤቶችን ቢያነጋግሩ ከብቶቹን ዬት እንደሚያገኙ ማወቅ ይችላሉ የሚል ሀሳብ አለኝ፡፡

  • @silas8349
    @silas8349 วันที่ผ่านมา

    በርታልን ወዳጄ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!

    • @silas8349
      @silas8349 วันที่ผ่านมา

      @@WuqawZeleke ወዳጄ ስለ ቆቅ እርባታ እኛ ሀገር ላይ መረጃዎች ይኖሩሀል ?

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@silas8349 ስለ ቆቅ እርባታ ለጊዜዉ መረጃዉ የለኝም፡፡ መረጃዉን ለማግኘት እሞክራለሁ፡፡

  • @user-vp9xd2ki2b
    @user-vp9xd2ki2b 8 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ውጤት ነው እንኳን ደስ ኣላችሁ ዝናበል ቸሬም ፕሮግራምህ በጣም ጥሩ ነው ተከታታይህ ነኝ በተለያዩ ሶስት ስሞች ያቀረብከው ፕሮግራም ተከታትያለሁ በቀጣይ የማከፋፈል ስራ በሚጀምሩ ጊዜ ከቀዳሚዎቹ ኣንዱ ለመሆን ምኞቴ ነው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 2 วันที่ผ่านมา

      ስለ መልካም ሃሳብዎ በጣም አመሰግናለሁ። በዚህ ዘርፍ ዉጤታማ እንዲሆኑ እመኛለሁ።

  • @General.0927
    @General.0927 9 วันที่ผ่านมา

    ዶክሌን አስታወሰኝ ንግግሩ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ahaa…

  • @mershayemane1656
    @mershayemane1656 9 วันที่ผ่านมา

    "ብርቅ " የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ በተለይም ለውጤታምነት በጣም ጎብዙ ትጉ ፈጣሪ ይርዳችሁ አብዝቶ ጥበቡን ይግልፅላችሁ፡፡

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 2 วันที่ผ่านมา

      ስለ መልካም ሃሳብዎ አመሰግናለሁ።

  • @ET.Living
    @ET.Living 9 วันที่ผ่านมา

    Thank you for great content!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 9 วันที่ผ่านมา

      You are welcome. Thank you too.

  • @Mikiyas-br4jq
    @Mikiyas-br4jq 9 วันที่ผ่านมา

    Harif new

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 9 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ።

  • @yosephtsegaye2290
    @yosephtsegaye2290 13 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛውም አርብቶ አደሩም በጣም በጣም መልካምና ቅን ሴዎች መሆናችሁ ከንግግራችሁ እራሱ ያስታውቃል ተባረኩ እዴሜ እና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ ።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን አመሰግናለሁ።

  • @AbuyaGetahune-jh8rf
    @AbuyaGetahune-jh8rf 13 วันที่ผ่านมา

    የአሳ ጫጬት ከየት ይገኛል ማርባት ፈልጌ ነው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 12 วันที่ผ่านมา

      በቅርብ የሚያገኙትን የአሳ እርባታ ማዕከል እና የግብርና ጽ/ቤቶችን ቢጠይቁ። ሰበታ የአሳ ምርምር ማዕከልንም ቢጠይቁ። ለምሳሌ ባለ ታሪኬ የአሳ ጫጩት ያገኙት አዋሽ ወንዝ አካባቢ አሳ ከሚያረቡ ሰዎች ነዉ። ስልካቸዉ ቪድዮዉ ዉስጥ ስላለ ቢደዉሉላቸው ጥሩ ነዉ። መልካም ዕድል።

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 14 วันที่ผ่านมา

    ለውሀው ማሠራጫ ሦላር መጠቀም ይችላል

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 14 วันที่ผ่านมา

      ጥሩ ሀሳብ ነዉ።

  • @EliasToronto
    @EliasToronto 15 วันที่ผ่านมา

    As always thank you for your video!!!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 14 วันที่ผ่านมา

      Thank You too!

  • @silas8349
    @silas8349 15 วันที่ผ่านมา

    ዋው በጣም ኮርቼባችኋለሁ ጀግኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 14 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ።

  • @yosephtsegaye2290
    @yosephtsegaye2290 15 วันที่ผ่านมา

    እሼ በጣም ቅንና ግልፅ ሰው መልካም ፣ጎበዝ ፣ታታር ምሳሌ የሚሆን አርብቶ አደር በአካል ሄጄ ብጎበኝህ ደስ ይለኛል። የት አከባቢ ነው እኔ ጣፎ አደባባይ አከባቢ ስለሆንኩኝ።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 15 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ። ጎረቤትህ ነዉ። ለገዳዲ ድልድይ እንዳለፍክ በስተቀኝ። ከመሄድህ በፊት ቪድዮዉ ዉስጥ ባለዉ ስልኩ ደዉልለት።

  • @yosephtsegaye2290
    @yosephtsegaye2290 15 วันที่ผ่านมา

    እኔ ለመስራት በጣም ፍላጎት ስላለኝ ገንዘብ ፣ ታማኝ እና ሞራል ያለው ካለ ከኔ ጋር በህጋዊ አካሄድ አብረን መስራት ይችላል። በሚሴጅ ልትልኩልኝ ትችላላችሁ ።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 15 วันที่ผ่านมา

      አሪፍ ሃሳብ ስለሆነ ቤተሰቦቻችንሞ ሆኑ ሌሎች ሰዎች የአብረን እንሥራ ጥሪዉን ከተቀበላችሁ ብትነጋገሩ።

  • @atz7247
    @atz7247 17 วันที่ผ่านมา

    ዘርሽ ጀግናው እግዚአብሔር ከዚኽም በላይ ይርዳኽ!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 16 วันที่ผ่านมา

      እመሰግናለሁ።

  • @KahsayAbebe
    @KahsayAbebe 18 วันที่ผ่านมา

    Betam Des yemil sra new egziabher edmena Tena yisth. Astewawakiwm enamesegnalen. Botaw ahun kalehubet bota kirb new yalew and ken hije egobegnahalehu. Filagotm slalegn.

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 18 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 21 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር አድራሻህን አስቀምጥልን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 21 วันที่ผ่านมา

      የስልክ ቁጥሮች ተቀምጠዋል።

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 21 วันที่ผ่านมา

      ወንድሜ እባክህ በዚ ሥራ መሠልጠን እፈልግ ነበር አመት ንዴት ነው መሠልጠን የምችለው በተለይ ተናዳፊ ያልሆኑት ንቦች ላይ መሥራት እፈልግ ነበር አድራሻ በመሥጠት ተባበረኝ በተረፈ ሥራህን አደንቃለው በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 21 วันที่ผ่านมา

      ዩቲዩብ ካላቸው ሊንኩን አሥቀምጥልን

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 22 วันที่ผ่านมา

    Waaaw Betam Emegerem Sew New

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 21 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ።

  • @user-ms1jw2ek4b
    @user-ms1jw2ek4b 24 วันที่ผ่านมา

    it is amazing talent. He is excellent philosopher continue it

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 23 วันที่ผ่านมา

      Thank you for your valuable comment!

  • @SaraTizita
    @SaraTizita 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ወድማችን እኔ አትክልት ለመስራት እፈልጋለሁ ግን ዎቀቱ የለም😢

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 21 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ። እቅድዎ ጥሩና የሚበረታታ ነዉ። ወደ ሥራዉ ገብቶ ዉጤታማ ለመሆን በእዉቀት መታገዝ ያስፈልጋል። እንደርስዎ ተመሳሳይ ጥያቄ ላቀረቡ ሰዎች የኛ የስልጠና እና የማማከር አገልግሎት ስልጠና ሰጥቷል። ለርስዎም መስጠት ይችላል። cherinet zeleke በሚል የተሌግራም ቻናላችን ሰፋ አድርገን መነጋገር እንችላለን።

  • @SaraTizita
    @SaraTizita 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እኔ ሀገር ስመለሰ አትክልት መሰራት ፈልጋለው ግን ዎቀቱ የለኝም😢😢

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 21 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ። እኛ ዉጤታማ ስልጠና ልንሰጥዎ እንችላለን። ለበለጠ መረጃ cherinet zeleke በሚለዉ የቴሌግራም ቻናል ይፃፉልን።

  • @sintayehugebremariam6
    @sintayehugebremariam6 27 วันที่ผ่านมา

    👍

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 27 วันที่ผ่านมา

      Thank you!

  • @sintayehugebremariam6
    @sintayehugebremariam6 27 วันที่ผ่านมา

    👍

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 27 วันที่ผ่านมา

      Thank you!

  • @mustefawareyo148
    @mustefawareyo148 29 วันที่ผ่านมา

    Ye sendafa arbiwoch/nagadewoch yalkachewun silkachewun askemtelin eski

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke 26 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ! የሰንዳፋዎቹን አርቢዎች ስልክ ከአቶ እሸቱ ለማግኘት ሞክሬ ነበር፡፡ ነገር ግን የሰዎቹ የስልክ ቁጥሮች ስለጠፉባቸዉ ሊሰጡኝ አልቻሉም፡፡ ነገር ግን እርሳቸዉ እንደነገሩኝ አርቢዎቹ ያሉት ሰንዳፋ ከተማ ሳይደርስ ድሬ ማዞሪያ የሚባለዉ ሠፈር ነዉ፡፡ ከአዲስ አበባ ወደ ሰንዳፋ ስንሄድ በስተግራ የተወሰነ ገባ ብሎ እንደሆነም ነግረዉኛል፡፡ አርቢዎቹ በአካባቢዉ የሚታወቁ ስለሆኑ እዚያ እንደ ደረሳችሁ ብትጠይቁ የአካባቢዉ ሰዎች ይነግሩዋቸዋል ብለዉኛል፡፡ ይህ መረጃ ከጠቀመዎት ብዬ ነዉ የፃፍኩልዎት፡፡ ሌላ መረጃ ከተገኘ እልክልዎታለሁ፡፡

  • @vlogsmatter8195
    @vlogsmatter8195 หลายเดือนก่อน

    Aygermim endezi aynet video teserto 1000 view enkuan alderesem

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። በትክክል ብለዋል። እግዚአብሔር እስከሚገልጥልን ድረስ እንደተለመደዉ ትኩረታችን የችግሮቻችን መፍቻ ቁልፎች ላይ ሳይሆን በማይጠቅሙንና ለጊዜዉ አሙቀዉን በሚጠፉ ነገሮች ላይ ነዉ። በእዉነቱ መብላት እያቃተን ጥበብን ለመፈለግ ለመከተልና ለመጠቀም አለመሻት እርግማን ነዉ። ይህ ካልተስተካከለ እዉነተኛ እና ሁሉ አቀፍ መሻሻል እንዴት ሊመጣ ይችላል? ተስፋ እንዳልቆርጥ የሚያደርጉኝ እንደ እርስዎ ዓይነት ሰዎች ስላሉ እጠናከራለሁ። በድጋሚ አመሰግናለሁ። Thank you indeed!!

  • @tube-fq7jv
    @tube-fq7jv หลายเดือนก่อน

    ክበሩልኝ ❤ቀጥልበት ጥሩ መረጃ ነው እግዳህም ቅን ሰው ነው 🎉🎉🎉❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ።

  • @tube-fq7jv
    @tube-fq7jv หลายเดือนก่อน

    ከልብ እናመስግናለን ወድም እኔ በስደት ነው ያለሁት ምንም ለውጥ የለኝም እና ያለችኝን ብር ልኬ የሚሰራልኝ ሰው ቀጥሬ ብጀምር ምን ይመስልሀል ምክርህን እሻለሁ 😢 ግን እዴት ነው ልሞቹን የማገኛቸው አገሬ ወሎ ነው ወደ ገጠሩ 😢

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ! በመጀመሪያ የራስዎን ቢዚነስ ለመጀመር ማሰብዎ በጣም የሚበረታታ ጉዳይ ነዉ፡፡ የወተት ላም እርባታዉን ለመጀመር ከባለ ታሪኬም እንደተረዳነዉ በቀላሉ በ1 ጊደር መጀመር ይቻላል፡፡ ስንጀምር መጠለያ ላይ ብዙ ወጪ ማዉጣት አያስፈልግም፡፡ ሌሎች ወጪዎችን የምንቀንስባቸዉን ስልቶችም አስቀድመን ማሰብ ጠቃሚ ነዉ፡፡ በሰዉ ሀገር ለፍተዉ ያገኙትን ገንዘብ በጥንቃቄ ሥራ ላይ ማዋል ይገባዎታል፡፡ እርስዎ ከርቀት ሆነዉ ሰዉ ቀጥረዉ ማሠራት ሊከብድ ይችላል፡፡ ከስንት አንዴ መልካም ሰዎች ሊኖሩ ይችሉ ይሆናል፡፡ ስለዚህ ወደ ሥራዉ ከመግባትዎ በፊት ይህን በደንብ ማጥናት ይገባዎታል፡፡ ከተቻለ እርስዎ እዚህ ሀገር ሆነዉ ሥራዉን እየሠሩ ማሠራት ቢችሉ ዉጤታማ ይሆናሉ፡፡ እዚህ መሆን ካልቻሉ ምናልባት ከዘመዶችዎ እንደ እርስዎ ሆነዉ ሥራዉን ማስኬድ የሚችሉ ካሉ ይህ የተሻለ አማራጭ ነዉ ብዬ አስባለሁ፡፡ እኔ እስከማዉቀዉ ድረስ ወሎ ለሥራዉ ምቹ አካባቢ ነዉ፡፡ መጠነኛ የይሆናል ጥናት ሠርቶ ወደ ሥራዉ መግባት ይቻላል፡፡ እኔ ወሎ አካባቢ ያለዉን የላሞች የአቅርቦት እና የገበያ ዋጋ መረጃ ባይኖረኝም ነገር ግን እዚህ አዲስ አበባ ዙሪያ የሚሸጡ ላሞች እንዳሉ አዉቃለሁ፡፡ ሌሎች ጥያቄዎች ወይም ሀሳቦች ካለዎት ይፃፉልኝ፡፡ ሀሳብ አስተያዬቴን አካፍልዎታለሁ፡፡

  • @EliasToronto
    @EliasToronto หลายเดือนก่อน

    Thank you as always!!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      It's okay!

  • @nebakent7775
    @nebakent7775 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለሁ።

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ።

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም በትክክል የኛ ሀገር ወጣት በሀገሩ ዝቅ ብሎ ከመስራት መሰደድን ይመርጣል

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። የእኔም ሠላምታ ባለህበት ይድረስህ።

  • @jessemuchiri6333
    @jessemuchiri6333 หลายเดือนก่อน

    Hello how much 6month incalf heifers

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      Thank you! Here the market price is highly fluctuating. So I am assessing the market price and try to produce a video on this soon

  • @DanielAbreham-ro6zr
    @DanielAbreham-ro6zr หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      ችግር የለውም።

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ በዚ ሥራ መሠልጠን እፈልግ ነበር መንገዱን ብትነግረኝ❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። በምን በምን ንዑሳን ርዕሶች ላይ መሰልጠን እንደሚፈልጉ ቢነግሩን ስልጠናዉን ዉጤታማ በሆነ መልኩ መስጠት ይቻላል። ስለዚህ ይፃፉልን።

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቅን ሰው ነው።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! እዉነት ነዉ፡፡

  • @bizuhayhunbeyeneh4563
    @bizuhayhunbeyeneh4563 หลายเดือนก่อน

    Good job

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      Thank you!

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 หลายเดือนก่อน

    ጀግና

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ።

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው በርታ❤❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ።

  • @YohannesKebede-q3b
    @YohannesKebede-q3b หลายเดือนก่อน

    Wow Des sil dairy farm

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። በትክክል ብለዋል።

  • @user-om8cf6ji7l
    @user-om8cf6ji7l หลายเดือนก่อน

    Teru merja new yemetakerbilen wendimachine enamesginalen kebriline

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ።

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሆይ አሣካልኝ ህልሜ ነው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      አይዞን። ያሰቡት በእግዚአብሔር ድጋፍ ይሳካል።

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke አመሠግናለው

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። ለርስዎም እንዲሁ ሠላም ይሁን!

  • @abenezerwubi6185
    @abenezerwubi6185 หลายเดือนก่อน

    ከርሰ ምድር ማስወጣት ፈልጌ ነበር ባለፈው ከሰራኸው ቪዲዮ ላይ ነጭ ሽንኩርት ከሚያመርተው ሰውዬ ጋር ብታገናኘኝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke หลายเดือนก่อน

      በ0911169625 ላይ አቶ ተፈራ ብለዉ ይደዉሉላቸዉ፡፡ ተጨማሪ ሀሳብ ከፈለጉ ይፃፉልኝ፡፡