ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Nice job 🙏🙏🙏
Thank you so much! On what topic shall I prepare a video for you? Please subscribe, like & share if you don't do so yet.
Nice job
Very good information!! Thank you
You're welcome! On what topic shall I prepare a video for you? Please subscribe, like & share if you don't do so yet.
የምትስራው ስራ በጣም ጥሩ ነው :: እኔ የምፈልገው የመኖ ተረፈምርት ከፋብሪካዎች በጅምላ መግዛት እፈልጋለሁ እና ያለበትን አድራሻ ብትጠቁመኝ
አመሰግናለሁ! እናፈላልጋለን፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ የቻናሉን እድገት ቢያግዙ፡፡
ስራው ላይ ላለ ሰው በጣም ጥሩ መረጃ ነው።
አመሰግናለሁ!
እናመሰግናለን ስለመልካም መረጃህ🙏🙏🙏
እኔም በጣም አመሰግናለሁ!
በጣም አመሰግናለው...እርባታ ልጀምር ነው።ስልኩን ብሰጠኝ።
አመሰግናለሁ! ጥሩ ሃሳብ ነው፡፡ ስልክ ቁጥሬ 0973812713 ነው፡፡ ምን ልርዳዎት? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
ወላሂ እኔ በ1በሬ ጀምሪያለሁ በአላህ ፍቃድ 1ላም ግዙልኝ ብያቸዋለሁ እኔ ውጭ አገር ነው ያለሁት ወድሜጋ በጋራ ለመስራት አስቢያለሁ ያሳካልሽ በሉኝ
አመሰግናለሁ! አግዚአብሔር ያሰቡትን ያሳካልዎ! በምን ርዕስ ዙሪያ ቪድዮ ልሥራልዎ? ቪድዮውን ላይክ ስላደረጉ አመሰግናለሁ! ሰብስክራይብና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
ይመችህ ብሮ አንተ ቅን ሰዉ ነህ
በየጊዜው ለሚሰጡኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ! ባለፈው በሰጡኝ የቪድዮ ርዕስ ላይ ይሄው ትዕዛዙን ፈጽሜአለሁ ማለት ነው፡፡ ይህን መረጃ በየጊዜው ለማቅረብ እሞክራለሁ፡፡ ጠቃሚ ሃሳብ አስተያየት ከሚሰጡኝ ተመልካቾቼ መካከል እርስዎን በግንባር ቀደምትነት ልጠቅስዎት እችላለሁ፡፡ ይህን የሚያደርጉት ይህ ቻናል አድጎ መረጃዎቹ በርካቶች ዘንድ ደርሰው በሕይወታቸው ላይ በጎ ተጽእኖ እንዲያሳድሩ በማሰብ እንደሆነም ይገባኛል፡፡ ሥራውን መሥራት ወይም የማውቀውን ወይም ለሰዎች ጠቃሚ ናቸው ብዬ የማስባቸውን ዕውቀቶች ማካፈል በጣም ደስ ይለኛል፡፡ ለዚህም ነው ያለምንም ክፍያ በነፃ የማገለግለው፡፡ በዚህች አጭር ጊዜ ለማመን የሚከብዱ በርካታ ውጤቶችን አስመዝግቤአለሁ፡፡ ያቀረብኳቸው ሰዎች ከተለያዩ የአለም ክፍል ካሉ ሰዎች እየተደወለላቸው የአብረን እንሥራ ጥያቄ እየቀረበላቸው ነው፡፡ ገበሬዎቹ በእኔ ምክንያት አለም አቀፋዊ እውቅና አግኝተዋል፡፡ ከነዘርላንድ የመጡ ኢትዮጵያዊ ከአንዱ እንግዳዬ/ከአቶ እሸቱ ጋር በመገናኘት እርሱ የወተት ላሞች ግዥን እንደረዳቸው ነግሮኛል፡፡ሁሉንም በዚህ የኮሜንት ሳጥን ማስቀመጥ ያስቸግረኛል፡፡ የኢሜይል አድራሻዎን ቢልኩልኝ በርካታ ሃሳብ አጋራዎት ነበር፡፡ ቪድዮ በሞባይል ስልኬ ስለምቀርጽ ጥራቱ የተፈለገውን ያክል ላይሆን ይችላል፡፡ በመሆኑም ወደ ፊት ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ቪድዮዎች ቀርፆ ለተመልካቾች ለማድረስ ካሜራ እስከ ስታንዱ ያስፈልገኛል፡፡ ይህን ደግሞ በእኔ አቅም መግዛት አልችልም፡፡ በመሆኑም እርስዎም ሆኑ የሚያውቁዋቸው ሰዎች እንዲደግፉኝ ጥያቄ አቀርባለሁ፡፡ በተጨማሪም በምን መልኩ ለዚህ ጉዳይ ገንዘብ ማሰባሰብ እንደምችል ምክር ቢሰጡኝም ደስ ይለኛል፡፡
የት ነው አድራሻህ
አመሰግናለሁ። አዳማ። ምን ፈልገዉ ነዉ? በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
Nice job 🙏🙏🙏
Thank you so much! On what topic shall I prepare a video for you? Please subscribe, like & share if you don't do so yet.
Nice job
Thank you so much! On what topic shall I prepare a video for you? Please subscribe, like & share if you don't do so yet.
Very good information!! Thank you
You're welcome! On what topic shall I prepare a video for you? Please subscribe, like & share if you don't do so yet.
የምትስራው ስራ በጣም ጥሩ ነው :: እኔ የምፈልገው የመኖ ተረፈምርት ከፋብሪካዎች በጅምላ መግዛት እፈልጋለሁ እና ያለበትን አድራሻ ብትጠቁመኝ
አመሰግናለሁ! እናፈላልጋለን፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ የቻናሉን እድገት ቢያግዙ፡፡
ስራው ላይ ላለ ሰው በጣም ጥሩ መረጃ ነው።
አመሰግናለሁ!
እናመሰግናለን ስለመልካም መረጃህ🙏🙏🙏
እኔም በጣም አመሰግናለሁ!
በጣም አመሰግናለው...እርባታ ልጀምር ነው።ስልኩን ብሰጠኝ።
አመሰግናለሁ! ጥሩ ሃሳብ ነው፡፡ ስልክ ቁጥሬ 0973812713 ነው፡፡ ምን ልርዳዎት? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
ወላሂ እኔ በ1በሬ ጀምሪያለሁ በአላህ ፍቃድ 1ላም ግዙልኝ ብያቸዋለሁ እኔ ውጭ አገር ነው ያለሁት ወድሜጋ በጋራ ለመስራት አስቢያለሁ ያሳካልሽ በሉኝ
አመሰግናለሁ! አግዚአብሔር ያሰቡትን ያሳካልዎ! በምን ርዕስ ዙሪያ ቪድዮ ልሥራልዎ? ቪድዮውን ላይክ ስላደረጉ አመሰግናለሁ! ሰብስክራይብና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
ይመችህ ብሮ አንተ ቅን ሰዉ ነህ
በየጊዜው ለሚሰጡኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ! ባለፈው በሰጡኝ የቪድዮ ርዕስ ላይ ይሄው ትዕዛዙን ፈጽሜአለሁ ማለት ነው፡፡ ይህን መረጃ በየጊዜው ለማቅረብ እሞክራለሁ፡፡ ጠቃሚ ሃሳብ አስተያየት ከሚሰጡኝ ተመልካቾቼ መካከል እርስዎን በግንባር ቀደምትነት ልጠቅስዎት እችላለሁ፡፡ ይህን የሚያደርጉት ይህ ቻናል አድጎ መረጃዎቹ በርካቶች ዘንድ ደርሰው በሕይወታቸው ላይ በጎ ተጽእኖ እንዲያሳድሩ በማሰብ እንደሆነም ይገባኛል፡፡ ሥራውን መሥራት ወይም የማውቀውን ወይም ለሰዎች ጠቃሚ ናቸው ብዬ የማስባቸውን ዕውቀቶች ማካፈል በጣም ደስ ይለኛል፡፡ ለዚህም ነው ያለምንም ክፍያ በነፃ የማገለግለው፡፡ በዚህች አጭር ጊዜ ለማመን የሚከብዱ በርካታ ውጤቶችን አስመዝግቤአለሁ፡፡ ያቀረብኳቸው ሰዎች ከተለያዩ የአለም ክፍል ካሉ ሰዎች እየተደወለላቸው የአብረን እንሥራ ጥያቄ እየቀረበላቸው ነው፡፡ ገበሬዎቹ በእኔ ምክንያት አለም አቀፋዊ እውቅና አግኝተዋል፡፡ ከነዘርላንድ የመጡ ኢትዮጵያዊ ከአንዱ እንግዳዬ/ከአቶ እሸቱ ጋር በመገናኘት እርሱ የወተት ላሞች ግዥን እንደረዳቸው ነግሮኛል፡፡
ሁሉንም በዚህ የኮሜንት ሳጥን ማስቀመጥ ያስቸግረኛል፡፡ የኢሜይል አድራሻዎን ቢልኩልኝ በርካታ ሃሳብ አጋራዎት ነበር፡፡
ቪድዮ በሞባይል ስልኬ ስለምቀርጽ ጥራቱ የተፈለገውን ያክል ላይሆን ይችላል፡፡ በመሆኑም ወደ ፊት ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ቪድዮዎች ቀርፆ ለተመልካቾች ለማድረስ ካሜራ እስከ ስታንዱ ያስፈልገኛል፡፡ ይህን ደግሞ በእኔ አቅም መግዛት አልችልም፡፡ በመሆኑም እርስዎም ሆኑ የሚያውቁዋቸው ሰዎች እንዲደግፉኝ ጥያቄ አቀርባለሁ፡፡ በተጨማሪም በምን መልኩ ለዚህ ጉዳይ ገንዘብ ማሰባሰብ እንደምችል ምክር ቢሰጡኝም ደስ ይለኛል፡፡
የት ነው አድራሻህ
አመሰግናለሁ። አዳማ። ምን ፈልገዉ ነዉ? በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።