በማትናደፍ ንብ ልማት አሸናፊ ከሆኑ ሥራ ፈጣሪዎች ምን ዓይነት የሥራ ፍልስፍናዎችን እንማራለን? Philosophies of these Entrepreneurs?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • በማትናደፍ ንብ ልማት በአገር አቀፍ ደረጃ አሸንፈዉ ተሸላሚ ከሆኑ ሥራ ፈጣሪዎች ለሕይወታችን ስንቅ የሚሆኑ በርካታ ፍልስፍናዎችን እንማራለን፡፡ ለምሳሌ መልካም ሀሳብ ሽጦ ገቢ ማግኘት አንደኛዉ ነዉ፡፡ ቪድዮዉን እስከ መጨረሻዉ ከተከታተሉ ይህንን እና ሌሎች ቁምነገር አዘል ሀሳቦችን ያገኛሉ፡፡ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፤ የደወል ምልክቱንም በመጫን ኦል ላይ በማድረግ ቁም ነገር አዘል አዳዲስ ቪድዮዎች ሲለቀቁ ዩቲዩብ እንዲያስታዉስዎ ያድርጉ፡፡ ቪድዮዉን ላይክ እና ሼር ማድረግ እንዳይረሱ፡፡ ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ይላኩልን፡፡
    አመሰግናለሁ!
    These entrepreneurs shared me their work related philosophies. One of the philosophies is the possibility to generate additional income through idea selling. If you stay to the end of the video you can get this and many other valuable lessons. Please consider subscribing to the channel if you are new to the channel. Hit the notification bell and make it on all to be notified whenever new a video is uploaded. Also, like and share the video. Your comments are highly valuable.
    Thank you!
    #apiculture #stinglessbees #stinglessbeefarming

ความคิดเห็น • 4

  • @silas8349
    @silas8349 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ኮርቼባችኋለሁ ጀግኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ።

  • @EliasToronto
    @EliasToronto หลายเดือนก่อน

    As always thank you for your video!!!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      Thank You too!