የማይታለፍ ጥሪ ቀርቧል! ኑ አብረን ሠርተን ሀብታም እንሁን! በተሻሻሉ የወተት ላሞች እርባታ ዙሪያ ያገኘሁት ምርጥ ተሞክሮ እነሆ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 25

  • @Zewdu-u6z
    @Zewdu-u6z หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ስራና ፕሮግራም ነው። ይህን ሰው ማግኘት እፈልግ ነበር እንዴት እንደማገኘው ብትጠቁመኝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ! በ0912218351 አቶ ታዬ ብለው ይደውሉ፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡

  • @zshow984
    @zshow984 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድሜ
    የአልፋ አልፋ ዘር ስለምፈልግ የሚገኝበትን ብትጠቁመኝ ደስ ይለኛል።
    አመሰግናለሁ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ! ሠላም! ዘሩ ሊገኝ የሚችለው ከግብርና ጽ/ቤቶች፣ ከግብርና የምርምር ማዕከላት ወይም የወተት ለም እርባታ ካላቸው አርቢዎች ለምሳሌ ሻሸመኔ አካባቢ ካለው የአናን የወተት ላም እርባታ እንደዚሁም የምርጥ ዘርን ከሚያቀርቡ እንደ የኢትዮጵያ የምርጥ ዘር ድርጅት እና አኮስ የተባለውን የግል ኩባንያ ዓይነቶቹ ጋር ነው፡፡ ስለዚህ እነዚህ አካላት ጋር ቢሞክሩ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙኝ ደስ ይለኛል፡፡

    • @zshow984
      @zshow984 หลายเดือนก่อน

      @WuqawZeleke 🙏🙏🙏
      የጥጃዎች አመጋገብና አያያዝ ላይ ብትሰራ ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      @@zshow984አመሰግናለሁ! ወደፊት ባነሱት ርዕስ ላይ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ቪድዮ እሠራለሁ፡፡

  • @ThomasAboye-gl5fg
    @ThomasAboye-gl5fg หลายเดือนก่อน

    Betam enamesagnalen lemalkam merajak ke sauth Africa

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      እኔም ስለሰጡኝ ሃሳብ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙኝ!

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ หลายเดือนก่อน +1

    እሽ መተናል እኔማ ሀገር ስገባ ከአንተ የወስድኳቸውን ምክሮች ቪዲዮዮች በተግባር ለመስራት አቅጄአለሁ 4መቶ ካሬ ሜትር መሬት ገዝቻለሁ ቀጣዩን ከእግዚአብሔር ጋር ለማሟላት እየጣርኩ ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ብቻ ፍቅር ይስጠን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን በደህና መጡ! በየጊዜው ለሚሰጡኝ እጅግ ለሚያበረታቱኝ እና ይበልጥ ለሚያነሳሱኝ ምክሮች፣ ሃሳቦችና አስተያየቶችዎ ከልቤ ላመሰግን እወዳለሁ! መሬቱን መግዛትዎ እጅግ በጣም ጥሩ እርምጃ ነው፡፡ ዋናውን ግብአት ከያዙ የሚቀጥሉትን ሥራዎች መሥራት በጣም ቀላል ይሆናል፡፡ የእኔ ቪድዮዎች ለእርሰዎ ጠቃሚ እንደሆኑና ወደ ፊት ሊጠቀሙባቸው ስላሰቡ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ አመሰግናለሁ! ከእግዚአብሔር ጋር ያሰቡት እንደሚሳካልዎ አልጠራጠርም! እንዳሉት እግዚአብሔር ለአገራችን ሠላም ለሕዝቡ ደግሞ ፍቅሩን ይስጠን! ቻናሌን ከዚህ በፊት ሰብስክራይብ እንዳደረጉ አልጠራጠርም፡፡ ይህን ቪድዮ ላይክና ሼር በማድረግ ቢያግዙኝ!! ከዚህ ሌላ በዚህ ርዕስ ላይ ቪድዮ ብትሠራ ብለው የሚያስቡት ሀሳብ ካለ ቢጠቁሙኝ ደስ ይለኛል፡፡

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ หลายเดือนก่อน

      ​@@WuqawZelekeበጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ምትሰራልን እውነት ለመናገር ለህዝብ ብለህ የምትደክመው ድካም ያስደስተኛል ማን አለ የገንዘብ ጥቅም ሳያገኝ እንደዚህ አገር ለሀገር ማሳ ለማሳ እየዞርክ እኛን ለመጥቀም የምትሰራቸው አስተማሪ ቪዲዮዮች እኔ በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ ሲመስለኝ አንደኛውና ዋነኛው ለእግዚአብሔር የምታቀርበው ፆሎት ትውልድ እንዲበርታ እራስ እንዲችል እና ሰርተን እንድንቀየር ነው ብዬ አስባለሁ ከምትደክማቸው ድካሞች አንፃር

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      @@ጉናቲዩብ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! ሁልጊዜ አጠገቤ ሆነው የሚመክሩኝ ያክል ይሰማኛል፡፡ እኔ ከበፊቱ ጀምሮ የገባኝ ነገር ሀብታችን፣ ስልጣናችን፣ ትምህርታችን፣ ወዘተ ከሞት እንደማያድኑን ነው፡፡ በየጊዜው የምናየውም እውነታ ነው፡፡ ስለዚህ የሰው ልጆች ከእነዚህ ሀብቶች ጥቂቱን ዘመን ተሻጋሪ በጎ ተግባሮች ላይ ማዋል እቅቷቸው እንዲሁ ይንከራተታሉ፡፡ የእኔ ፀሎት ባለኝ አቅም ለትውልድ መልካም ነገር ሳላስቀምጥ ሞት እንዳይቀድመኝ ነው፡፡
      የዩቲዩብ ከመምጣቱ በፊት ከ2000 ዓ/ም ጀምሮ አሁን ላይ በነፃ በዩቲዩብ የምሠራውን መልካም ሥራዎች ያኔም እሠራ ነበር፡፡ እግዚአብሔር የሰጠኝ ፀጋ ስለሆነ ክፍያ ባይኖረውም ውስጤ ትልቅ ደስታ ይሰማኛል፡፡ ደስታውን በቃላት ለመግለጽ ይከብደኛል፡፡ አሁን ላይ ብዙ ሠርቻለሁ አልልም፡፡ እጅግ በጣም ጥቂቱን ነው፡፡ ከፋይናንስ እና ከተያያዥ ማነቆዎች አንጻር ከአዲስ አበባ አካባቢ ርቄ መሄድ አልቻልኩም እንጂ፤ ወደ ገጠሪቱ ኢትዮጵያ ብሄድ እንኳን ለኛ መላው ዓለም ሊማርባቸው የሚችሉ በርካታ ድንቅ ዕዉቀቶችን እና ጥበቦችን ማዉጣትና እንዲማሩበት ማድረግ እችላለሁ፡፡
      በዚህች የ1 ዓመት የዩቲዩብ ጉዞዬ ራሱ በርካታ ውጤቶችን ማስመዝገብ ችያለሁ፡፡ ከብዙ በጥቂቱ ለምሳሌ አውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወደዚህ መጥተው ኢንቨስት ማድረግ ጀምረዋል፣ ካቀረብኳቸው ጠንካራ ሰዎች ጋር በአካል ተገናኝተው የአብረን እንሥራ ዉይይት አድርገዋል፣ ጠንካራ ገበሬዎች አለም አቀፍ እውቅና አግኝተዋል፣ ወዘተ፡፡ ይህ እንዲሰፋ የእርስዎ ዓይነት በጎ አሳቢ ሰዎች ድጋፍ ወሳኝ ነው፡፡ ያዩዋቸውን ቪድዮዎች አንዲት አሜሪካ ያለች የቻናሌ ተከታታይና መካሪዬ መልኳን በፎቶ እንኳን የማላውቃት መልካም ሴት በገዛችልኝ የሞባይል ስልክ ነው፡፡ የቪድዮውን ጥራት የተሻለ ለማድረግና የተመልካቾችን ጥያቄ በተገቢው ሁኔታ ለመመለስ እንደዚሁም በቅርብ ጊዜ ለመጀመር ያሰብኩትን ገበሬዎችን በምርጥ የግብርና የአሠራር ልምዶች የማብቃት የነፃ ስልጠናን ስኬታማ ለማድረግ የቪድዮ ካሜራ ስለሚያስፈልግ ካሜራውን ለመግዛት ገንዘብ ለማሰባሰብ እየሠራሁ እገኛለሁ፡፡
      ስለዚህ ከይቅርታ ጋር ጉዳዩን እንደ ራስዎ ጉዳይ ወስደው በሚኖሩበት ሀገር ላሉና ተመሳሳይ ልቦና ላላቸው ሰዎች ጉዳዩን አጋርተው ድጋፍ የማገኝበትን ሁኔታ ቢያመቻቹልኝ ደስ ይለኛል፡፡ የእኔ የጂሜይል አካውንት፡ cherinetz4@gmail.com ነው፡፡ በዚህ አካውንት ብዙ መፃፃፍ እንችላለን፡፡
      አመሰግናለሁ!

  • @SsSs-cu5zs
    @SsSs-cu5zs หลายเดือนก่อน

    👋🙋🙋

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      Thanks! on what topic shall I prepare a video for you? Subscribe like and share if you donot do so yet.

  • @mekdesgullat4281
    @mekdesgullat4281 หลายเดือนก่อน

    Enamesgnalen kin sew

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน +1

      ለሰጡኝ መልካም አስተያየት አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      ሁሌም ለሚሰጡኝ ሞራል በጣም በጣም አመሰግናለሁ!

  • @SsSs-cu5zs
    @SsSs-cu5zs หลายเดือนก่อน

    hy

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      Thank you!

  • @mohammedabdella3619
    @mohammedabdella3619 หลายเดือนก่อน

    Calf is how much?

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      Thank you so much! To get an in depth info about the price of calves please call Ato Taye on 0912218351 or Ato Eshetu on 0913865100. These outstanding herders would help you a lot. Good luck!! On what topic shall I prepare a video for you? Please subscribe to my channel, like & share the video if you don’t do so yet!

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 หลายเดือนก่อน

    👋👋👋👋👋♥️

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      ለሰጡኝ ሞራል በጣም በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!