የሚሸጥ ወይም የሚከራይ የእንስሳት እርባታ መጠለያ ላሳያችሁ፡፡ የማይታለፍ ወርቃማ ዕድል ነው! መሬት የለኝም አይሠራም! An Amazing Opportunity!

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 36

  • @NasruGemal-m1s
    @NasruGemal-m1s 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ በተለይ ስለእርባታ ግንዛቤ እየሰጠኸን ነው

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 หลายเดือนก่อน

    Great 👍

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much!

  • @mekdesgullat4281
    @mekdesgullat4281 3 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen betam

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ!

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 3 หลายเดือนก่อน

    Arif New

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much!

  • @almaz947
    @almaz947 3 หลายเดือนก่อน

    yeslk kuterachihun askemtu

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      የስልክ ቁጥሮቹ እኮ ቪድዮ ዉስጥ አሉ፡፡ ለማንኛዉም የባለ ታሪኬ የሞባይል ስልክ ቁጥር 0910214855 ሲሆን የእኔ ደግሞ 0973812713 ነዉ፡፡

    • @almaz947
      @almaz947 3 หลายเดือนก่อน

      እሽ በጣም አመስግናለሁ

  • @meronkbreab1665
    @meronkbreab1665 3 วันที่ผ่านมา

    የት ኖው ቦታዉ Addis ኖዉ ?ላንተ ደሞ በጣም ኖወ ማመሰግነወ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ! ቦታው ለገዳዲ ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እንዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡

  • @Aresamadaniamen
    @Aresamadaniamen 2 หลายเดือนก่อน

    ስልክ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      በ0910214855 አቶ አሹ ብለው ይደውሉላቸው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ነው ለአቶ እሸቱ ደውዬለት ነበር በቀጥታም በ imo ስልክ አያነሳም

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሠላም ትንሽ ያመመዉ ይመስለኛል። ነገ ከነገ ወዲያ ቢሞክሩ።

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ዋጋው ስንት ነው?

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      ሠላም አመሰግናለሁ። ለሽያጭ 600ሺ ብር ለኪራይ ደግሞ በወር 30ሺ ብር ነዉ ያሉት።

    • @Tola-pl2vx
      @Tola-pl2vx 3 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke ቤቱንና ግቢውን ነው? ካርታ አለው?

    • @Tola-pl2vx
      @Tola-pl2vx 3 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke ስሜ ሲሣይ ሂርጳ ይባላል የስልክ ቁጥር ብትሰጠኝና ደውዬ ማናገር እፈልጋለሁ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      @@Tola-pl2vx አመሰግናለሁ! ስልክ ቁጥራቸዉ ቪድዮ ዉስጥ አለ፡፡ ለማንኛዉም 0910214855 ነዉ፡፡

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      @@Tola-pl2vx አዎን፡፡ ካርታም እንዳለዉ ነግረዉኛል፡፡ ለበለጠ መረጃ ደግሞ ቢደዉሉላቸዉ የተሻለ ይሆናል፡፡

  • @Kidanmhirt
    @Kidanmhirt 3 หลายเดือนก่อน

    Ene efelgalhu

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። ቢደዉሉላቸዉና ቢነጋገሩ ጥሩ ይሆናል።

  • @Wayah-t2r
    @Wayah-t2r 3 หลายเดือนก่อน

    Yet new

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! ቦታዉ ቪድዮ ዉስጥ ተገልጿል ለገዳዲ ከአዲስ አበባ 20 ኪ/ሜትር ነዉ፡፡

  • @Wayah-t2r
    @Wayah-t2r 3 หลายเดือนก่อน

    Botaw

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! ቦታዉ ቪድዮ ዉስጥ ተገልጿል ለገዳዲ ከአዲስ አበባ 20 ኪ/ሜትር ነዉ፡፡