ሚሊየነር ያደረጉኝ አሠራሮች እና አስተሳሰቦች-ነጭ ሽንኩርትን ለከብቶች መድሀኒትነት መጠቀም- ሥራዎችን በተመጋጋቢነት ፍልስፍና መሥራት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እስኪ የኮንፖስት አሰራር አሳየን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ! በኮምፖስት ዙሪያ ወደፊት ቪድዮ እንሠራለን፡፡

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน

      እሽ እንጠብቃለን 🙏🙏🙏

    • @feyisagelo4915
      @feyisagelo4915 24 วันที่ผ่านมา

      @@WuqawZeleke eshi entebkalen bro

  • @gezahegntache7911
    @gezahegntache7911 2 หลายเดือนก่อน

    Please alfa lafa zere sitegn Ashe koo

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! ቢደውሉላቸው ጥሩ ነው፡፡

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน

    እኔምለው
    የኮባ ቅጠል
    የካሮት ቅጠል
    የጥቅል ጎመን ቅጠል
    የቀይ ስር ቅጠል
    ሌሎችም ለከብቶች ቢመገቡት ችግር አያመጣም ወይስ ያመጣል

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! እንስሳት የእነዚህን አትክልቶች ቅጠል መብላት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ከሚገባው በላይ መመገብ የለባቸዉም፡፡ ሲበሉም ደግሞ ክትትል ማድረግና ችግር ካለ መፍትሄ መስጠት ያስፈልጋል፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ለምሳሌ የካሮት ቅጠል ናይትሬት የተባለ አደገኛ ኬሚካል በብዛት ስለሚያከማች እንስሳቱ ቅጠሉን ከልክ በላይ ከበሉ ለበሽታ ሊጋለጡ ይችላሉ፡፡

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@WuqawZelekeእሽ ስለመለስክልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏