ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጡሩ ነው የምታቀርበው ብዙ ቪዲዎችን ተመልክቻለሁ እርግጠኛ ነኝ በርካታ ሰዎች ወደ ስራ እንዲገቡ አድርገሃል ሃገራችን ያንተ ዓይነት ሰዎች ያስፈልጓታል በርታ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ
በጣም አመሰግናለሁ! አስተያየትዎ ብዙ ጉልበት እንደሚሆነኝ እርግጠኛ ነኝ፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ የቻናሌን እድገት ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
የቻናልህ ተከታይም ነኝ ሰብስክራይብም አድርገያለሁ ቀጣይ እንዲትሰራልኝ የምፈልገው ስለ በሬ ድለባ አሰራር ለምሳሌ 1 በሬ በቀን ምን ያህል መኖ መመገብ እንዳለበት ውጠታማ ሊያደርግ የሚችል የመኖ ዓይት በቀጣይ ቭዲዮ ብትሰራ አመሰግናለሁ ወንድማችን
@@gifawosenlemma2746 ለጠየኩት የቪድዮ ርዕስ ቶሎ ምላሽ ስለሰጡኝ እና ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ስላደረጉ አመሰግናለሁ፡፡ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በርዕሱ ላይ ወደ ፊት ቪድዮ ለማዘጋጀት እሞክራለሁ፡፡
@@WuqawZeleke እሽ ወንድማችን እንጠብቃለን
ተባረክ የምታቀርብልን በእውነት
አሜን አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
Good job wendime
Thank you so much! On what topic shall I prepare a video for you? Please subscribe, like & share if you don't do so yet.
Good job
Botaw yet new ngerugn ane megzat afelgalehu 3 set tjawochin agenagnugn.
አመሰግናለሁ! ጥጃዎቹን እናፈላልጋለን፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡ በ0973812713 ሊደውሉልኝ ይችላሉ፡፡
👍👍👍
Thank you!
I hope you already subscribed to my channel. Please like & share this video.
ስልክህን ላክልኝ
አመሰግናለሁ! ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡ 0973812713
እንዴት ነህ ዘኒ የሚሸጥ ጊደር አለዉ እንዴ?
አመሰግናለሁ! የሚሸጥ የላቸውም፡፡ ምን ያክል ጊደር ፈልገሽ ነው? ይጻፉልኝ ወይም በ0973812713 ይደውሉ፡፡ እናፈላልጋለን፡፡
ሕልሜ ሆኗል አሁን ላይ ሐሳቤ ሁላ ይሄ ሆኗል
በጣም ደስ ይላል! ያለሙት ነገር የውስጥዎ ፍላጎት ስለሆነና መሳካቱም ስለማይቀር ቶሎ ወደ ሥራው መግባት ቢችሉ ጥሩ ነው፡፡