የወተት ምርትን የሚጨምር ድንቅ ተክል፡፡ ምን ያክል ሊትር ይጨምራል? ዘሩን በነፃ እንሰጣለን-1 ሲኒ ዘር በ500 ብር አትገዙም!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 71

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለታችሁም ደጎች ናችሁ በእውነት

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ! ምን ዓይነት ርዕሰ ጉዳይ ላይ ቪድዮ እንድሠራልዎ ይፈልጋሉ?

  • @ethio125
    @ethio125 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቅን ሰው ነው ምቀኝነት የለበተም ስልክ ቁጥሩን አስቀምጥልኝ እኔም ይሄን አልፍ አልፍ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይጨምርለት ❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። ስ/ቁጥራቸዉ 0913865100 ነው።

    • @ethio125
      @ethio125 3 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke እሺ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሰወች ናችሁ ሁለታችሁም ከዚህም በላይ ይገባሀል ሽልማት ለሁለታችሁም ❤❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! ምን ዓይነት ጠቃሚ ርዕስ ላይ ቪድዮ ብሠራልዎ ይፈልጋሉ?

  • @ebrahimabebe4820
    @ebrahimabebe4820 4 หลายเดือนก่อน

    የናንተ ስራ ኳ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ ዕዳመ ና ጠና ይስጣቹ ሁሉም vode ሲየዉ ደስተኛ አሆንሎህ አገረ ገባቸ መስራት አፈላጋላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ! ምኞትዎ እንዲሳካልዎ እመኛለሁ፡፡ ምን ዓይነት ርዕስ ላይ ቪድዮ ብሠራልዎ ይፈልጋሉ?

  • @silas8349
    @silas8349 4 หลายเดือนก่อน

    እሼ ያየውህ በዚህ ቻናል ነው ጎበዝነህ በጣም የተግባር ሰውነህ ለኢትዮጵያ ገበሬዎች መልካም ምሳሌ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ!

  • @gatyamekonnen2407
    @gatyamekonnen2407 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም የምትለቃቸውን እከታተላለው በርታ እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ብዙ ትምህርቶችን እየቀሰምኩኝ ነው የእልፍ አልፋ ዘሩን እፈልጋለው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ! በቪድዮዉ እንደገለጽነዉ አቶ እሸቱ ዘሩ ሲደርስ ለተወሰነም ሰዉ ቢሆን ለመስጠት እንሞክራለን ብለዋል፡፡ ምን ዓይነት ጠቃሚ ርዕስ ላይ ቪድዮ ቢሠራልዎ ይፈልጋሉ?

  • @silas8349
    @silas8349 4 หลายเดือนก่อน

    ዘና በል ደግሞ ሁሌም ነው የምኮራብህ የቆቁንም እርባታ እንዳትረሳ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! የቆቋን ጉዳይ በጭራሽ አልረሳሁም፡፡ የእኔ ዓላማ የወዳጆቼን እዉቀት ከፍ ወዳለ ደረጃ በማድረስ በሕይወታቸዉ ላይ መሻሻል በማምጣት ሂደት የራሴን ጠጠር ማዋጣት ስለሆነ በቅርብ ጊዜ ወደ ገጠር ስሄድ በሷ ዙሪያ ቪድዮ እንደማዘጋጅ ተስፋ አለኝ፡፡ ሌላ ምን ዓይነት ጠቃሚ ርዕስ ላይ ቪድዮ ብሠራልህ ትፈልጋለህ?

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
    @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ጎበዝ ገበሬ ጥሩ ስራ ፈጣሪ ነዉ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ!

  • @Umerlast-k1x
    @Umerlast-k1x 4 หลายเดือนก่อน

    Selam baxam arif xaqami temert naw .enamasagenalen.
    Lela program bisaralen das yelnyal.

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ፡፡ በምን ርዕሰ ጉዳይ ላይ?

    • @Umerlast-k1x
      @Umerlast-k1x 4 หลายเดือนก่อน

      Amasagenalew be sele 1 qarx masa menyakel.zar . madabarya. Kana wagaw bisaraleny das yelenyal research.lay selahonku betagezany.amasagenalaw

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      @@Umerlast-k1x1 በቅድሚያ 1 ቀርጥ ስንት ሄክታር ነዉ? የሚዘራዉን ሰብል ስምም ለይተህ ንገረኝ፡፡

    • @Umerlast-k1x
      @Umerlast-k1x 3 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke salam.baqedmiya1 qarx 2500 karemeter naw.yemezarawem meser naw

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርታ❤❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ! ምን ዓይነት ጠቃሚ ርዕስ ላይ ቪድዮ እንድሠራልዎ ይፈልጋሉ?

  • @michael-qw8cu
    @michael-qw8cu 3 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ድንቅ ሰዎች ❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      ዉይ! በጣም አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ?

    • @michael-qw8cu
      @michael-qw8cu 3 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke ከቻሉ አሲዳማ መሬትን በኖራ ስለማከም የኖራውን አመራረትንም የሚገልፅ ነገር ቢሰሩልኝ ደስ ይለኛል

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      @@michael-qw8cu በጣም አመሰግናለሁ! በዚህ ርዕስ ላይ ወደ ፊት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አስተማሪ ቪድዮ እሠራለሁ፡፡

  • @abugida794
    @abugida794 4 หลายเดือนก่อน +1

    ላሞቹ ግን ውድ ናቸው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน +2

      አመሰግናለሁ! ወደፊት ከሚሰጡት ትርፍ አንፃር ማየቱ ጠቃሚ ይሆናል፡፡ ያዉ እንደሚያዉቁት እንኳን ላሞቹ ዛሬ ተጠቅመን የምንጥለዉም ዕቃ ተወዷል፡፡ የሀገሪቱን አሁኗዊ ተጨባጭ ነባራዊ ሁኔታዎችንም ከግምት ማስገባትና የገበያዉንም ሁኔታ ከዚያ አንፃር ማየት ጠቃሚ ነዉ፡፡

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 4 หลายเดือนก่อน

    God bless both of you❤.

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much! And God bless you too.

  • @bizuhayhunbeyeneh4563
    @bizuhayhunbeyeneh4563 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for sharing how I get the seeds?

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      You are highly welcome! And thank you too. What kind of video shall I produce for you? Would you please tell me the title?

  • @teshomeregassa1067
    @teshomeregassa1067 2 หลายเดือนก่อน

    Betam new minameseginew. Yemir huletachihum des mitl sewoch nachu. Zerun lemagignet betam felgalew. Legedadi be 2375meter kefita lay minekil aymeslegnim neber. Betam new yasdesetegn.

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ።

  • @AddisAbaba-v8y
    @AddisAbaba-v8y 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ቢጠቁሙኝ።

  • @Mየመርሳዋ
    @Mየመርሳዋ 4 หลายเดือนก่อน

    አድጊዜነው ድጋሜ ይታጨዳል❤🎉

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน +1

      አቶ እሸቱ እንዳስተማረን በየ2 ሳምንቱ ይታጨዳል፡፡

  • @teshomeregassa1067
    @teshomeregassa1067 2 หลายเดือนก่อน

    Zerun enem felagi negn. Egnam abaziten asalfen mestet enchilalen.

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። ዘሩን እርስዎ ባሉት ስልት ማምረትና መጠቀም ያስፈልጋል።

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 4 หลายเดือนก่อน

    ቁጥሩን አሥቀምጥልን ወንድማችን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน +1

      0913865100

  • @fentesgedefaw5055
    @fentesgedefaw5055 4 หลายเดือนก่อน

    ቁጥረ አስቀምጥ ከአገረ ቤት ስገባ መግዛት እፈልጋለው ከአንተ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! 0913865100

  • @ይዘ
    @ይዘ 4 หลายเดือนก่อน

    የአልፋ አልፋ ዘር እፈልጋለሁ ? እኔም ጥቂት ከብቶችን አረባለሁ እስቲ ኮኦርድኔት እናድርግ?

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! ጥሩ ሃሳብ ነዉ፡፡

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 4 หลายเดือนก่อน

    How can i get quality goats for breading?

    • @cherinetz4
      @cherinetz4 4 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you for your valuable question. Hope you better contact the nearby office of agriculture and agricultural research centers that focus on goats. I will try my best to come up with better info.

  • @michael-qw8cu
    @michael-qw8cu 3 หลายเดือนก่อน

    የአልፋ አልፋ ዘር የአንዱ ኪሎ ዋጋ ስንት ነው አመሰግናለው ❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ! ዘሩ ሱቅ ላይ ስለለለ ዋጋዉን ማወቅ አልተቻለም። ነገር ግን ከ1 ዓመት በፊት 1 ፍንጃል የቡና መጠጫ ሲኒ በብር 500 እንደገዙ ባለ ታሪኬ ነግረዉኛል። ከዚህ ተነስተን ብንገምት።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน +1

      ከጎግል ያገኘሁት የሐምሌ 2024 ዋጋ እንደሚያሳየዉ አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ላይ 1 ኪግ የአልፋልፋ ዘር 129.12 ብር እስከ 165.28 ብር ይሸጥ ነበር። ከዚህ አንጻር ባለ ታሪኬ በዉድ ዋጋ ነዉ የገዙት።

    • @michael-qw8cu
      @michael-qw8cu 3 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke በጣም አመሰግናለው ፈጣሪ ይስጥልኝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      @@michael-qw8cu አሜን አመሰግናለሁ!

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

  • @tekafikire7235
    @tekafikire7235 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞቼ ስታምሩ
    በጣም አስተማር ነው
    ግልፀኞች ናችሁ
    እንዴ ሌላ ሰዉ commission ለመያዝ አየደለም የምትሰሩት ለcositumer ነዉ የምትሰሩት
    በርቱ
    zenebel anitemi ጥሩ ጥሩ ሰዎችን እያቀረበክ ነዉ በርተ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! ምን ዓይነት ጠቃሚ ርዕስ ላይ ቪድዮ ብሠራልህ ትፈልጋለህ?

    • @tekafikire7235
      @tekafikire7235 4 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke ወንድሜ
      በጣም አመሰግናለሁ
      በጣምም እንወዳለን
      እስት ህጋዊ መሬት
      በስንት እንደለ
      አከባብዉንም
      ጭምር
      ዋገዉንም ጭምር
      የማይፈርስ ቦታ
      ዉጭ ላለን ሰዎች የተጭበረበረ መረጃ ነዉ እየገኘን ያለነዉ
      ትክክለኛ መረጃ
      እንደምታደርስ ተስፋ አደርገለሁ
      !!!!!thank u

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน +1

      @@tekafikire7235 አመሰግናለሁ፡፡ እኔም በጣም እወዳችኃለሁ፡፡ መረጃዉን አደራጅቼ ላቀርብላችሁ እጥራለሁ፡፡

    • @tekafikire7235
      @tekafikire7235 4 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke super thank u

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      @@tekafikire7235 You are highly welcome and thank you too!!

  • @emebettadesse
    @emebettadesse 4 หลายเดือนก่อน

    ዘሩን የት እናገኛለን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน +2

      አመሰግናለሁ! ዘሩ ሊገኝ የሚችለዉ ከግብርና መ/ቤት፣ ከእንስሳት የምርምር ማእከላት እና በዘርፉ ከተሰማሩ ከብት አርቢዎች ነዉ፡፡

  • @beleteasmamaw3038
    @beleteasmamaw3038 3 หลายเดือนก่อน

    Be Sint Keni Nw Yemiyaferaw

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! በአልፋልፋ አመራረት ዙሪያ የተጠኑ ጥናቶች እንደሚያሳዩት አልፋልፋ በተዘራ በ4ኛዉ ሳምንቱ ዘሩ ይደርሳል፡፡ ዘሩ ባግባቡ ደርቆ ለመሰብሰብ ደግሞ 3 ሳምንት ይፈጃል፡፡ በጥቅሉ ዘሩ ከ7 ሳምንታት በኃላ ይሰበሰባል ማለት ነዉ፡፡

  • @lamboo273
    @lamboo273 4 หลายเดือนก่อน

    አዳማ አለ ያለከውን ሞዴል አርብቶ አደር አቅርብልን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ! ምን ዓይነት ርዕሰ ጉዳይ ላይ ቪድዮ እንድሠራልዎ ይፈልጋሉ?

  • @ebrahimabebe4820
    @ebrahimabebe4820 4 หลายเดือนก่อน

    sare like sbscrayb arglet❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ። በምን ርዕሰ ጉዳይ ላይ ቪድዮ እንድሠራልዎ ይፈልጋሉ?