ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደዚህ ግልጽ የሆነ ሰው እግዚአብሔር ይጨምርለት አንተም እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ በጣም ብዙ እየተማኩበት ያለ ፕሮግራም ነው
አሜን! በጣም አመሰግናለሁ!
ማሻ አሏህ ወላሂ ግልፅ የሆነ ሰው ነው አሏህ ገዘቦቹን ይባርክለት ወድሜ አተም ለሰወች አስተማሪ ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው እያስተላለፍቅ ያለህው በርታ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ!! ወደ ፊት በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ?
እዉይይይ የኛ ባለ ማህተብ ትህትናቸዉ ደስ ስሉ በሰዉየዉ ስም ሰፕስክራይብ አደረኩህ አቦ ይመችህ 🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ። አንቺም ሁልጊዜ ይመቺሽ!!!
ወዳጃችን በርታልን እያንዴንዱ ዜጋ ራሱን በምግብ እንዲችል የስራ ባህላችን እንዲያድግ የራስህን ጡብ በማስቀመጥህ እኮራብሀለሁ
በጣም አመሰግናለሁ!
Thank you so much for this valuable comment.
አቶእሼቱን አመሰግናለሁ እስቲ በበሮች ማደለብስራላይ ለጀማሪ መነሻ እና የአሰራሩን ሂደት ቢያብራራልኝ?
አመሰግናለሁ። ጥሩ ሃሳብ ስለጠቆሙኝ በዚህ ላይ በቀጣይ ልምድ አካፍላለሁ።
ለምን ሠብሥክራይብ አታዴርጉም ያጄመአ ፕራክ ምናምን ቢሆን ብዙ ተመልካች ይኖር ነበር በርታ ወድሜ ጥሩ ትምህርት ነው
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ተመልካቼ! ሌሎች ተመልካቾችም የእርስዎን ማሳሰቢያ ሰምተዉ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ይደግፉናል ብዬ አስባለሁ፡፡
እዉነት እንደ ዛሬ ደስተንኛ የምያደርገንኝ ስራ አላየሁም
አመሰግናለሁ! ደስተኛ ስለሆኑ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ምክንያቱም ይህን ሥራ የምሠራበት አንዱ ዓላማ ለተመልካቾቼ አማራጭ የሥራ ዘርፍ በማሳየት ተመልካቾቼ እንዲጠቀሙበት እና ኑሮአቸዉን እንዲያሻሽሉ ለማስቻል ነዉ፡፡ እግረ መንገዴን በቀጣይ በምን ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ቪድዮ ብሠራልዎት ይመርጣሉ?
@@WuqawZeleke እግዛብሄር ይባርክህ ወንድሜ አሁን አገሬ gebichie ምን ልስራ ብየ ስጨነቅ ነበር ደሞ ኢደውላሕለው ወንድሜ
@@Niguse-l7o በጣም አመሰግናለሁ! ደውሉልኝ በጣም ደስ ይለኛል፡፡ ሀገርዎ ገብተዉ በተመኙት ሥራ ላይ ተሠማርተዉ እንዲሳካልዎ እመኛለሁ፡፡
ሰብስክራይብ ሲል ሳቄ መጣ ሰላምታ ጤና ይስጥልኝ የዚህ ሰው ደስይላል
አመሰግናለሁ። አብሮ ይስጥልን።
ሠላም ሁለታቹሁም በርቱ በጣም ደስ ይላል።በጎቹን ለመቀለብ ምን አይነት ምግብ እንደሚበሉ ጻፍልን
አመሰግናለሁ። በጎችን የተፈጥሮ መኖ (ለምሳሌ ሳርና አረንጓዴ ቅጠላቅጠሎች) እና የፋብሪካ መኖ (ለምሳሌ ፉሩሽካ) መመገብ ይቻላል። እንደዚሁም ከተገኘ ተረፈ ምግብ፣ የወፍጮ ቤት የእህል ጥራጊ፣ የቢራ እና የጠላ አተላን ይመገባሉ።
Eshtu yarda Lege great job wonderful 👍
Thank you so much!
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ዋዉ❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ! በቀጣይ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ?
በግዋን በርግጫ የመታበት ሁኔታ የግል ፀብ ያለዉ ነዉ ሚመስለው
ጥሩ ታዝበዋል።
የአላህ ምርጥ ኢቶዺያዊይ ፈገግታ❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን እያደረጉ ቢያግዙ።
Thank you for sharing such valuable information!
Yekreta adrgelegnena yet Hager new yalehew?lelaw demo bezi betewdede meno endit endit betabelachew new be hulet wer yemidersut serawen selemseraw new be 20000 4bege betegeza sent yebelalu be sent gizi yewetalu? Melse betsetegn
አመሰግናለሁ፡፡ ያነሱት ሃሳብ ጠቃሚ ነዉ፡፡ ምንም ቢሆን ምን የሠራ ሰዉ የትርፉ ሁኔታ የተለያየ ቢሆንም የሆነ ትርፍ ማግኘቱ አይቀርም፡፡ ባለ ታሪኬ በጎቹን ከ2-3 ወር ዉስጥ አደልበዉ ይሸጣሉ፡፡ በጎቹን የሚያበሏቸዉ ላሞቻቸዉ በልተዉ ያስተረፉትን ተረፈ ምግብ ነዉ፡፡ መኖም ያመርታሉ፡፡ ለበጎቹ ምግብ የሚያወጡት ወጪ የለም፡፡ ይህን እድል ባግባቡ ይጠቀማሉ፡፡ ከዚህ አንፃር የርሳቸዉ ትርፍ ከፍ ሊል ይችላል ማለት ነዉ፡፡ ይህን አማራጭ የለለዉ ሰዉ ደግሞ አስቀድሞ መኖ ሊረክስ ይችላል ብሎ በሚያስብበት ጊዜ መኖ ገዝቶ የማኖር ልምድቢኖረዉ መልካም ነዉ፡፡ ሌሎች አማራጭ የመኖ አቅርቦቶች ካሉ ማሰስም ይገባል፡፡ መሬት ካለ የመኖ እርሻ መጀመርም አንድ አማራጭ ነዉ፡፡ መሬት ተኮናትሮም ወይም ከባለ መሬት ጋር ተዋዉሎ መኖ ለማምረት መሞከርም ይመከራል፡፡ ዞሮ ዞሮ የመኖ ችግር አለ ብለን ሥራዉን ማቆም አይገባም፡፡ ችግሩን ከሥር መሠረቱ መርምረን መፍትሄዉ ላይ በጥልቀት በመሥራት ዉጤታማ መሆን ይቻላል፡፡ “ችግር የስኬት ግማሽ መንገድ ነዉ” የተባለዉን አባባል መርሳት የለብንም፡፡
Thanks breath
ዋው በጣም ግልዕ ሰው በርታ
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
Atoo asheetu ammaatii sa'aa gurgumuu qabduu bayyee baradhe kanafii lamaa naa bitaa
Thank you!
Des yilal bertu egzihabher yimesgen
አመሰግናለሁ ተመልካቼ!
vidiown stkerts arif argeh btkerts
Okay. Thanks!
በጣም ደስ ይላል
ለ 100 በግ የሚሆን ክራይ ቤት ይገኛል?
አመሰግናለሁ።
በጣም አመሰግናለሁ። ለአሁኑ አላወኩም። ነገር ግን ከዚህ በፊትም ሌሎች ተመልካቾቼ ይህንኑ ጥያቄ ጠይቀዉኝ ስለነበር መረጃዉን እያፈላለኩ እገኛለሁ። አዲስ መረጃ ከተገኘ አጋራዎታለሁ።
@@WuqawZeleke ለተገዳስነትህ በጣም ኣመስገናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤ጌበዝ
አራቱ በጎች 8 ይሆናሉ ሲል አልገባኝም 4ቱ ሲወልዱ ነው ወይንስ 4ቱን ሽጦ 8በግ ይገዛል ነው ግልጽ አድርግልኝ እባክህ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ተመልካቼ! ጥሩና ለሌሎች ሰዎችም ጠቃሚ የሆነ ጥያቄ ነዉ የጠየቁት፡፡ 4ቱ በጎች ደልበዉ ሲሸጡ ትርፍ ስለሚያስገኙ ትርፉና ዓይነቱ/የመጀመሪያዎቹ ዋጋ ባንድ ላይ ተደምሮ 8 በጎችን ይገዛል ለማለት ነዉ፡፡ ለምሳሌ በ5000 ብር የተገዛ በግ በ2 ወይም በ3 ወር ዉስጥ በደንብ ወፍሮ በ20000 ብር ቢሸጥ ገቢዉ ይህን ያክል ይሆናል ማለት ነዉ፡፡ የተጣራ ትርፍ ደግሞ ሌሎች ወጪዎችን ለምሳሌ የምግብ፣ የህክምና እና የመሳሰሉትን ወጪዎች ቀንሰን ማወቅ እንችላለን፡፡ ወጪዉ የገቢዉ ግማሽ (50%) እንኳን ሆነ ቢባል (አይሆንም እንጂ!) የተጣራ 10000 ብር አገኘን ማለት ነዉ፡፡ 10 በግ የሚያደልብ ሰዉ100000 ብር የተጣራ ትርፍ አገኘ ማለት ነዉ፡፡ ሀሳቡ ከዚህ አንፃር የቀረበ ነዉ፡፡ በዚህ ስሌት ለ1 ዓመት አይደለም ለ6 ወራት ሥራዉን እየሠራን መጓዝ ከቻልን ዬት እንደምንደርስ መገመት ቀላል ነዉ፡፡
የአርቢውን አድራሻ ወይንም ስልክ ቁጥር የሚነግረኝ
@@selamlehulu2055 ስልክ ቁጥራቸዉ ቪድዮዉ ዉስጥ አለ፡፡ ለማንኛዉም 0913865100 ነዉ፡፡
@@selamlehulu2055 0913865100 Ato Eshetu
ፒዝነስ ማጥናት እዴት እደምወድ
በርቱ❤❤❤
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
ሠላም ጊደሮች መግዛት እፈልጋለሁ እንዴት ነው አቶ እሸቱን ማግኘት የምችለው
ስልክ ቁጥራቸዉ ቪድዮ ዉስጥ አለ። ለማንኛዉም በ0913865100 ዬደዉሉ።
እኔ ጎጃምነኝ እድነዉ ጊደር መግዛት እፈልጋለሁ የትነዉ አካባቢዉ
@@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ አመሰግናለሁ፡፡ አካባቢዉ ለገዳዲ ነዉ፡፡
ለገዳዲ የት ከተማ እና ክልል ነው
@@shimendikifle7680 ሸገር ከተማ ዉስጥ ይገኛል፡፡ ወደ ደ/ብርሃን አቅጣጫ ስንጓዝ ከአ/አበባ 25 ኪ/ሜትር ይርቃል፡፡
Oromoko yewanwe❤❤
እምገር ስራ ነው
በጣም አመሰግናለሁ። እንድሠራልዎት የሚፈልጉት ቪድዮ ካለ በዚህ ዙሪያ ብለዉ ቢጠቁሙኝ።
@@WuqawZeleke አአ ዙሪያ ለሶስትና አራት አመታት የሚከራዩ የእርባታ ቦታዎች ካሉ ከነ ዋጋቸውና በአካባቢው ካለው የደህንነት ሁኔታ ጋር አያይዘህ መረጃ ብትሰራበት
@Aberostube3222 በቶሎ መልስ ስለሰጡኝ አመሰግናለሁ። መረጃዉን ለማግኘት እሞክራለሁ።
Woow waqaayyoo isiin ha ebbbisuu 🙏🙏🙏🙏🙏
Galatoomaa. Gara fuunduraatti viidiyoo akkamii isinii haa qopheessinu? nu barreessaa.
Baxam ennamesagenalan.lametsaxan marajawoch bamulu. Selkehen betasqamexelen das yelenal . amasagenalaw
እኔም በጣም አመሰግናለሁ። ስልክ ቁጥሮች ቪድዮ ዉስጥ አሉ። ለማንኛዉም የእኔ ስ/ቁ 0973812713 ሲሆን የባለ ታሪኬ ደግሞ 0913865100 ነዉ። ወደፊት ምን ዓይነት ቪድዮ እንድንሠራልዎ ይፈልጋሉ? ይፃፉልን።
Ahun ine wada gebrenaw alem megbat efelegalaw. manasha kapitalem tenesh selahona le xeru manasha yemihonany be 2 geze mert xeru kapitalen yasadegelenyal beye yassabkut . shenkurt.karot.meser.naw yetun temakrenyaleh .lelam amarac kaleh recommend.argeny .amesagenalew.
@@Umerlast-k1x አመሰግናለሁ፡፡ 3ቱም በአግባቡ ከተሠሩ ያዋጣሉ፡፡ ነገር ግን ዋናዉ ዉስጥዎ የሚነግሮትን፣ ምን ልሥራ ብለዉ ሲያስቡ ዉስጥዎ ደስ የሚሎትን የሚደነግጡለትን ዓይነት ሥራ ቢሠሩ በርግጠኝነት ጊዜዉ ቢቆይም መጨረሻ ላይ ስኬታማ መሆንዎ የማይቀር ጉዳይ ነዉ፡፡ ዉድቀት እንኳን ቢያጋጥምዎ ምንም እንዳልተፈጠረና ዉድቀቱን እንደ መልካም አጋጣሚ ወስደዉ ለለዉጥዎ ይሠራሉ ማለት ነዉ፡፡ እኔ በሩቅ ሆኜ ይህን ሥሩ ያን አትሥሩ ለማለት ይከብዳል፡፡ ያሰቡትን የእርሻ ልማት ለመሥራት የዉስጥ (የርስዎ ተነሳሽነት፣ መነሻ ካፒታል፣ ወዘተ) እና የዉጪ ነባራዊ ሁኔታዎችንም (የሰላም ጉዳይ፣ የመሬት ዋጋ፣ በመስኖ ከሆነ ዉሃ ገብ ቦታ፣ ወዘተ) ማጤን ይገባል፡፡ ዞሮ ዞሮ እነዚህን ከግምት ካስገቡና የዉስጥ ፍላጎትዎ ከሆነ በተጠቀሱት እህሎች ዉጤታማ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
Baxam amesagenalaw
@@Umerlast-k1x ምንም ችግር የለዉም፡፡
Enamesegnalen wendmachin.
እኔም አመሰግናለሁ፡፡ በቀጣይ ምን ዓይነት ቪድዮ ልሥራሎት?
Konjo temokero new eyagarahen yalehew. Betam Enamesegnalen. Beketay beg weym feyel erbata lay beteseralen betam Des yilegnal. Berta wendemi !!!
@@S-G.19 እኔም ስለሰጡኝ ጠቃሚ የቪድዮ ሃሳብ አመሰግናለሁ!! እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወደፊት ቪድዮዉን አዘጋጃለሁ፡፡
የትከተማነው
አመሰግናለሁ! ለገዳዲ ከተማ ነው፡፡ ውድ ተመልካቼ ይህን ድጋፍ ያድርጉልኝ! እርሱም ቻናሉን ሰብስክራይብ ካላደረጉ ሰብስክራይብ ያድርጉ፤ የደወል ምልክቱንም ይጫኑ፡፡ ቪድዮውንም ላይክና ሼር ቢያደርጉ፡፡ ተጨማሪ ሃሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎትም ይፃፉልኝ፡፡
Abaye. Afu sitafet!
ሰውየው አፉሲጣፍጥ❤❤❤❤😂😂
እረፊ ራቢ😊
@@temu1414 አመሰግናለሁ!
Great but he dud not give his phone
Thank you! His mobile phone number is in the video. Anyways his mobile number is 0913865100.
ሀለታችሁም ቅን ናችሁ እሼቱን በሌላ ምድያም አይቼዋለሁ ግን በዝህ ምድያ ደስ አለኝበመጨረሻም subscrib ስል አሳቀኝ ይመቻችሁ በሀገረም ሰረተን መለወጥ ይቻላል !!!❤❤በረተ
ተስፋ sten
አመሰግናለሁ። ለእኛ ለሰዉ ልጆች ተስፋ ወሳኝ ነገር ነዉ። ተስፋ ካለ ብርታት ትጋት ካለ ከእግዚአብሔር ጋር ያሰብነዉ ይሳካል። ጉዞ ወደ ፊት!!
Berta
ምን ዓይነት ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ?
ብራፈይልህ የድሮ አንድ ብር ይመሰላል 😂😂ሰውዬው ንግግሩ ደሰ ሲል
አመሰግናለሁ!
Yet ager nw
ለገደዲ ነዉ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Thank you so much!
❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘👍😁
I thank you so much!

Konjo temokero new eyagarahen yalehew. Betam Enamesegnalen.
Beketay beg weym feyel erbata lay beteseralen betam Des yilegnal. Berta wendemi !!!
@@S-G.19 እኔም ስለሰጡኝ ጠቃሚ የቪድዮ ሃሳብ አመሰግናለሁ!! እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወደፊት ቪድዮዉን አዘጋጃለሁ፡፡
የትከተማነው
አመሰግናለሁ! ለገዳዲ ከተማ ነው፡፡ ውድ ተመልካቼ ይህን ድጋፍ ያድርጉልኝ! እርሱም ቻናሉን ሰብስክራይብ ካላደረጉ ሰብስክራይብ ያድርጉ፤ የደወል ምልክቱንም ይጫኑ፡፡ ቪድዮውንም ላይክና ሼር ቢያደርጉ፡፡ ተጨማሪ ሃሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎትም ይፃፉልኝ፡፡
Abaye. Afu sitafet!
Thank you!
ሰውየው አፉሲጣፍጥ❤❤❤❤😂😂
አመሰግናለሁ።
እረፊ ራቢ😊
@@temu1414 አመሰግናለሁ!
Great but he dud not give his phone
Thank you! His mobile phone number is in the video. Anyways his mobile number is 0913865100.
ሀለታችሁም ቅን ናችሁ
እሼቱን በሌላ ምድያም አይቼዋለሁ
ግን በዝህ ምድያ ደስ አለኝ
በመጨረሻም subscrib ስል አሳቀኝ
ይመቻችሁ
በሀገረም ሰረተን መለወጥ ይቻላል !!!❤❤
በረተ