Tena talk
Tena talk
  • 100
  • 534 144

วีดีโอ

ህፃናትን እንቁላል እንዴት እናስጀምር ? TENA TALK with Dr Bruck Lema
มุมมอง 9692 หลายเดือนก่อน
ህፃናትን እንቁላል እንዴት እናስጀምር ? how to introduce egg to babies first diet dr.seife #ethiopia #ድንቅልጆች #seifuonebs #babies #babies #health #trending #tenatalk #brucklema #Dr_bruck #berekettesfaye join us th-cam.com/channels/dKuZz6Lcm7EzlCqYQtFO6Q.html, Tena-talk-ጤና-ቶክ vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/ tena.talk?
የጨቅላ ህፃናት ቢጫ የመሆን በሸታ መንስኤው ምንድን ነው ህክምናውስ TENA TALK with Dr Bruck Lema
มุมมอง 4534 หลายเดือนก่อน
የጨቅላ ህፃናት ቢጫ የመሆን በሸታ መንስኤው ምንድን ነው ህክምናውስ neonatal jandice TENA TALK with Dr Bruck Lema #dr.seife #ethiopia #ድንቅልጆች #seifuonebs ብሩህ kids #babies #babies #health #trending #tenatalk #brucklema #Dr_bruck join us th-cam.com/channels/dKuZz6Lcm7EzlCqYQtFO6Q.html, Tena-talk-ጤና-ቶክ vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/ tena.talk?
የላም ወተት ለህፃናት መቼ ነዉ ማስጀመር ያለብን? ጥቅሞቹ እና ጉዳቶቹስ ምንድን ናቸው ? TENA TALK with Dr Bruck Lema
มุมมอง 1.3K5 หลายเดือนก่อน
የላም ወተት ለህፃናት መቼ ነዉ ማስጀመር ያለብን? ጥቅሞቹ እና ጉዳቶቹስ ምንድን ናቸው ? TENA TALK with Dr Bruck Lema በዚህ ቪዲዮ የምንዳስሳቸው ነጥቦች 1)ህፃናትን መቼ የላም ወተት ማስጀመር እንዳለብን 2) የላም ወተት ቀድመን ብናስጀምር ምን አይነት ጉዳዮች ይኖሩታል 3) የላም ወተት ለልጆች ያለው ጥቅም #dr.seife #ethiopia #ድንቅልጆች #seifuonebs #babies #babies #health #trending #tenatalk #brucklema #Dr_bruck join us th-cam.com/channels/dKuZz6Lcm7EzlCqYQtFO6Q.html, Tena-talk-ጤና-ቶክ ...
ህጻናት ጡት ሲጠቡ ማወቅ ያለብን መሠረታዊ ነጥቦች TENA TALK with Dr Bruck Lema
มุมมอง 1.4K5 หลายเดือนก่อน
ህጻናት ጡት ሲጠቡ ማወቅ ያለብን መሠረታዊ ነጥቦች TENA TALK with Dr Bruck Lema #dr.seife #ethiopia #ድንቅልጆች #seifuonebs #babies #babies #health #trending #tenatalk #brucklema #Dr_bruck join us th-cam.com/channels/dKuZz6Lcm7EzlCqYQtFO6Q.html, Tena-talk-ጤና-ቶክ vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/ tena.talk?
የህፃናት ኪሎ በአግባቡ መጨመሩን እንዴት ማወቅ እንችላለንTENA TALK with Dr Bruck Lema
มุมมอง 1.9K6 หลายเดือนก่อน
የህፃናት ኪሎ በአግባቡ መጨመሩን እንዴት ማወቅ እንችላለንTENA TALK with Dr Bruck Lema #dr.seife #ethiopia #ድንቅልጆች #seifuonebs #babies #babies #health #trending #tenatalk #brucklema #Dr_bruck join us th-cam.com/channels/dKuZz6Lcm7EzlCqYQtFO6Q.html, Tena-talk-ጤና-ቶክ vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/ tena.talk?
የህጻናት እድገት መዘግየትን የሚያሳዩን አደገኛ ምልክቶች TENA TALK with Dr Bruck Lema
มุมมอง 1.2K6 หลายเดือนก่อน
የህጻናት እድገት መዘግየትን የሚያሳዩን አደገኛ ምልክቶች Red flags to watch for baby developemntal milestones #dr.seife #ethiopia #ድንቅልጆች #seifuonebs #babies #babies #health #trending #tenatalk #brucklema #Dr_bruck join us th-cam.com/channels/dKuZz6Lcm7EzlCqYQtFO6Q.html, Tena-talk-ጤና-ቶክ vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/ tena.talk?
የህጻናትን እድገት ሊያፈጥኑ የሚችሉ ዘዴዎች TENA TALK with Dr Bruck Lema
มุมมอง 4.1K6 หลายเดือนก่อน
የህጻናትን እድገት ሊያፈጥኑ የሚችሉ ዘዴዎች Methods that can accelerate the development of children #dr.seife #ethiopia #ድንቅልጆች #seifuonebs #babies #babies #health #trending #tenatalk #brucklema #Dr_bruck join us th-cam.com/channels/dKuZz6Lcm7EzlCqYQtFO6Q.html, Tena-talk-ጤና-ቶክ vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/ tena.talk?
የህፃናት የአይን ኢንፌክሽን conjunctivitis in babies
มุมมอง 3.8K6 หลายเดือนก่อน
የህፃናት የአይን ኢንፌክሽን conjunctivitis in babies #dr.seife #ethiopia #ድንቅልጆች #seifuonebs #babies #babies #health #trending #tenatalk #brucklema #Dr_bruck join us th-cam.com/channels/dKuZz6Lcm7EzlCqYQtFO6Q.html, Tena-talk-ጤና-ቶክ vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/ tena.talk?
የህፃናት ካካ ቀለም ምንን ያሳየናል? babies poop color and what it indicates?
มุมมอง 6K7 หลายเดือนก่อน
የህፃናት ካካ ቀለም ምንን ያሳየናል? babies poop color and what it indicates? #dr.seife #ethiopia #ድንቅልጆች #seifuonebs #babies #babies #health #trending #tenatalk #brucklema #Dr_bruck join us th-cam.com/channels/dKuZz6Lcm7EzlCqYQtFO6Q.html, Tena-talk-ጤና-ቶክ vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/ tena.talk?
ግግ ማስቧጠጥ ምንድነው?
มุมมอง 2.1K7 หลายเดือนก่อน
ግግ ማስቧጠጥ ምንድነው? #dr.seife #ethiopia #ድንቅልጆች #seifuonebs #babies #babies #health #trending #tenatalk #brucklema #Dr_bruck join us th-cam.com/channels/dKuZz6Lcm7EzlCqYQtFO6Q.html, Tena-talk-ጤና-ቶክ vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/ tena.talk?
የቶንሲል ህመም መርፌ ይለምዳል? ከልብ ህመም ጋር ምን ያገናኘዋል?
มุมมอง 4188 หลายเดือนก่อน
የቶንሲል ህመም መርፌ ይለምዳል? ከልብ ህመም ጋር ምን ያገናኘዋል? Do tonsilitis get used to injections? What does it have to do with heart disease? #tenatalk #dr.bruck #brucklema #Dr.seife #ethiopia #ድንቅልጆች #seifuonebs #babies #babies #health #trending join us th-cam.com/channels/dKuZz6Lcm7EzlCqYQtFO6Q.html, Tena-talk-ጤና-ቶክ vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/ tena.talk?
የህፃናት ጉንፋን common cold in babies
มุมมอง 8K9 หลายเดือนก่อน
የህፃናት ጉንፋን common cold in babies #Dr.seife #ethiopia #ድንቅልጆች #seifuonebs #babies #babies #health #trending #tenatalk #brucklema #Dr_bruck join us th-cam.com/channels/dKuZz6Lcm7EzlCqYQtFO6Q.html, Tena-talk-ጤና-ቶክ vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/ tena.talk?
ለጨቅላ ህጻናት እድገት የሚረዱ ጨዋታዎች Games to play with your newborn that are great for development
มุมมอง 2.9K9 หลายเดือนก่อน
ለጨቅላ ህጻናት እድገት የሚረዱ ጨዋታዎች Games to play with your newborn that are great for development #Dr.seife #ethiopia #ድንቅልጆች #seifuonebs #babies #babies #health #trending #tenatalk join us th-cam.com/channels/dKuZz6Lcm7EzlCqYQtFO6Q.html, Tena-talk-ጤና-ቶክ vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/ tena.talk?
ህፃናት ላይ በትኩስ ነገር ሲቃጠሉ ማድረግ ያለብን እና የሌለብን ነገሮች
มุมมอง 999ปีที่แล้ว
ህፃናት ላይ በትኩስ ነገር ሲቃጠሉ ማድረግ ያለብን እና የሌለብን ነገሮች Things to do and not to do when children are burned by something hot #ethiopia #seifuonebs #babies #babies #health #trending #ድንቅልጆች #tenatalk join us th-cam.com/channels/dKuZz6Lcm7EzlCqYQtFO6Q.html, Tena-talk-ጤና-ቶክ vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/ tena.talk?
የኩፍኝ በሽታ በህፃናት ላይ measles in children
มุมมอง 4.5Kปีที่แล้ว
የኩፍኝ በሽታ በህፃናት ላይ measles in children
በህፃናት ላይ የሚወጣ ጭርት ring worm (tinea corporis )in babies
มุมมอง 10Kปีที่แล้ว
በህፃናት ላይ የሚወጣ ጭርት ring worm (tinea corporis )in babies
የእናት ጡት ወተት እንዲጨምር የሚረዱ ዘዴዎች how to increase breast milk supply
มุมมอง 34Kปีที่แล้ว
የእናት ጡት ወተት እንዲጨምር የሚረዱ ዘዴዎች how to increase breast milk supply
በምጥ ብወልድ ይሻላል ወይስ በኦፕሬሽን? Should I give birth in labor or by operation?
มุมมอง 665ปีที่แล้ว
በምጥ ብወልድ ይሻላል ወይስ በኦፕሬሽን? Should I give birth in labor or by operation?
የህፃናት ትውከት እና ተቅማጥ
มุมมอง 22Kปีที่แล้ว
የህፃናት ትውከት እና ተቅማጥ
ህፃን ልጄ ብዙ ጊዜ ስቅ ይለዋል? ምክንያቱ እና መፍትሔው ምንድን ነው? (የህጻናት ስቅታ) baby hiccups
มุมมอง 6Kปีที่แล้ว
ህፃን ልጄ ብዙ ጊዜ ስቅ ይለዋል? ምክንያቱ እና መፍትሔው ምንድን ነው? (የህጻናት ስቅታ) baby hiccups
ህፃን ልጄ በቀላሉ መገልበጥ እንዲችል እንዴት መረዳት እችላለው? How can I help my baby learn to roll?
มุมมอง 7Kปีที่แล้ว
ህፃን ልጄ በቀላሉ መገልበጥ እንዲችል እንዴት መረዳት እችላለው? How can I help my baby learn to roll?
ህፃናትን በቀላሉ እንዲራመዱ እንዴት ማስልጠን እንችላለን How to train babies to walk independently
มุมมอง 8Kปีที่แล้ว
ህፃናትን በቀላሉ እንዲራመዱ እንዴት ማስልጠን እንችላለን How to train babies to walk independently
ከዳይሬክተሬ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ተጣላን!!
มุมมอง 405ปีที่แล้ว
ከዳይሬክተሬ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ተጣላን!!
የህፃናትን የጥርስ ንፅህና እንዴት እንጠብቅ? How to maintain children's dental hygiene?
มุมมอง 385ปีที่แล้ว
የህፃናትን የጥርስ ንፅህና እንዴት እንጠብቅ? How to maintain children's dental hygiene?
ልጅ ብዙ ላብ ያልበዋል ምን ላድርግ (የህፃናት ላብ)
มุมมอง 11Kปีที่แล้ว
ልጅ ብዙ ላብ ያልበዋል ምን ላድርግ (የህፃናት ላብ)
ETHIOPIA የህፃናት ቶንሲል tonsillitis in children
มุมมอง 14Kปีที่แล้ว
ETHIOPIA የህፃናት ቶንሲል tonsillitis in children
ETHIOPIA የህፃናት የሆድ ድርቀት constipation on infants
มุมมอง 17Kปีที่แล้ว
ETHIOPIA የህፃናት የሆድ ድርቀት constipation on infants
6 ወር ለሞላቸው ህፃናት ምግብ የማስጀመሪያ ዘዴዎች Methods of starting food for 6 month old babies
มุมมอง 12Kปีที่แล้ว
6 ወር ለሞላቸው ህፃናት ምግብ የማስጀመሪያ ዘዴዎች Methods of starting food for 6 month old babies
Ethiopia ከ 1 አመት በፊት ለህፃናት በፍፁም መስጠት የሌለብን የምግብ አይነቶች
มุมมอง 3.2Kปีที่แล้ว
Ethiopia ከ 1 አመት በፊት ለህፃናት በፍፁም መስጠት የሌለብን የምግብ አይነቶች

ความคิดเห็น

  • @BetiMenasa
    @BetiMenasa 2 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር የኔ ልጅ 1አመቱ ነው የታችኛው ጥርስ አውጥታ ከላይ ደሞ ከክራች ጉን ያለውን ነው ያውጣችም ምን ትለኛለህ

  • @AmenSetegn
    @AmenSetegn 2 วันที่ผ่านมา

    1አመት ናት በጣም ትስላለች ሌሊት በጣም ይብስባታል ቀንም ያስላታል

  • @betesfatamire
    @betesfatamire 7 วันที่ผ่านมา

    What we use in terms of sun light

  • @mesigadisa9441
    @mesigadisa9441 8 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ልጄ 6 ወር ሆኖዋታል ግን የሆነ ነጭ ነገር አለ መነጋጋዋላይ አለ ግን ደሞ ሠላም ነች እሥቲ እዚ ላይ የምትለኝ ነገር ካለ?

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 10 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ዶክተርዬ❤

  • @elsagebremedhin3558
    @elsagebremedhin3558 13 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @MeseretMamo-r8t
    @MeseretMamo-r8t 15 วันที่ผ่านมา

    Oh

  • @KsanetGoytom-o3r
    @KsanetGoytom-o3r 21 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ልጄ አራት ወርዋ ነው ካካዋ ቀኝን ነው እና ደሞ በጣም ቅርሻት አላት ሆድዋም ይጮሃል ምንድነው እባክህ መልስ ስጠኝ

  • @FamousSegete
    @FamousSegete 22 วันที่ผ่านมา

    ልጄ ጉንፋን ይዟታል ግን ምግብ ስትበላ ያፍናታል

  • @hilinaayele9513
    @hilinaayele9513 23 วันที่ผ่านมา

    የኔልጅ 2 አመት ከ3ወር ሆኖታል ከታች 4 ከላይ 2ብቻ ነው ዘገየ ወይስ?

  • @danielhaile4128
    @danielhaile4128 24 วันที่ผ่านมา

    thank you bro konjo meker nw...don't focus on negative comments...keep it up!!!

  • @fewzahassen7863
    @fewzahassen7863 25 วันที่ผ่านมา

    አወራር ግና በጣም ያስጠላል

  • @Hanna-ix6lj
    @Hanna-ix6lj 25 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HanaDejene-m6j
    @HanaDejene-m6j 25 วันที่ผ่านมา

    ልጄ ገና 45 ቀ ን ነው ምን ላድርግላት ከሳምንት በላይ ሆናት ድርቀት በጣም ታምጣለች

  • @mekfiraabdulkadir6541
    @mekfiraabdulkadir6541 27 วันที่ผ่านมา

    Endet new menastewew

  • @samrawittsegaye3081
    @samrawittsegaye3081 28 วันที่ผ่านมา

    ልጄ ከተወለደች 28 ቀን ሆናት። ያንተን ቪዲዮ ሳይ እስካሁን ውሀውን የጡት ወተት እንደሰጠኋት አውቄያለሁ። ተጎድታብኝ ይሆን?

    • @KiyaKiya-st1ie
      @KiyaKiya-st1ie 24 วันที่ผ่านมา

      በጣም አሪፍ ነው ያለው እኮ እኔም እንዳንቺ መስሎኝ ነበር እኔም ገና እንደወለድኩ ጡቴን ያጠባሁት

  • @TsionTsion-f1k
    @TsionTsion-f1k 28 วันที่ผ่านมา

    Selam wedime lije betami yalibatali bekizimaze seati enikani yalibatal

  • @lovestory2893
    @lovestory2893 29 วันที่ผ่านมา

    Doctor lji and. Amet ke 10 qena new meramed aljemerechim trsm yelatm mn larg

  • @akliluhailu2194
    @akliluhailu2194 29 วันที่ผ่านมา

    tnx dr

  • @kidsttesheitu7407
    @kidsttesheitu7407 หลายเดือนก่อน

    Thanks docter🙏🙏🙏

  • @abiitesfa
    @abiitesfa หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጄ 3ት ሳምንቶ ነው መጀመሪያ ጡት አትጠባም ነበር የ ቆርቆሮ ነበር ምትወስደው አሁን በመሃል ጡት መጥባት ጀመረች ና የ ቆርቆሮውን ተወች ትተፋዋለች ስንሰጣት ጡት ከ ጀመረች ጀመሮ ካካ ማረግ አለቻለችም ምን ላርግ 🙏🙏🙏

  • @Love-zd2bi
    @Love-zd2bi หลายเดือนก่อน

    ቀዳዳ እስኪ በደንብ አንብብ

  • @user-fi7kl8vm2x
    @user-fi7kl8vm2x หลายเดือนก่อน

    ደሞ ዶክተር የሆና ነገር ታገኙ ወዳ አፍቸው ያወስዳሉ ለምን መጫወቻ አይሆንም

  • @user-fi7kl8vm2x
    @user-fi7kl8vm2x หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በትክክል ገልፅህዋል ተባርክ ❤❤❤

  • @user-ut6qx6gv3p
    @user-ut6qx6gv3p หลายเดือนก่อน

    Meeting drohanon on TH-cam has really been one of the best day of my life after years of suffering I have finally been cured for My bad breath,,🍀🍀

  • @PappyhenaMeka-uy4xo
    @PappyhenaMeka-uy4xo หลายเดือนก่อน

    ከተወለደ ሳምንት የሆነው ልጅስ መፍትሄ

  • @TadesseHiwot
    @TadesseHiwot หลายเดือนก่อน

    Selam doctor lije 8 werwa new kakawa bicha hono nift yemimesl neger ena wuha neger alew yemin chigir nw

  • @ZinetMohammed-nw6nc
    @ZinetMohammed-nw6nc หลายเดือนก่อน

    ስፈልግህ ልጀ ከተወለደ አድወሩ ከተወለደ አስቶ አይናርና ያለቅስል ከተወለደ አስቶ

  • @bttentertainment7326
    @bttentertainment7326 หลายเดือนก่อน

    ስታወራ ከ6 ወር በላይ አልያም በታች ብለህ አውራ የቱን እንስማ

  • @user-no4ul5vo7m
    @user-no4ul5vo7m หลายเดือนก่อน

    ካካዋ እየደረቀ አስቸገረኝ መፍትሔ ይኖረዋል ዶክተር

  • @TomiNegase
    @TomiNegase หลายเดือนก่อน

    ጠት ምግቡ ምን መገብ አለብን

  • @siifansolomon
    @siifansolomon หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዶክ❤❤❤

  • @gerahailu5927
    @gerahailu5927 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @SenafeksheTakele
    @SenafeksheTakele หลายเดือนก่อน

    ከድድ ውስጥ የሚወጣ ትልስ ምንድን ነው በባህል ህክምና የሚያወጡትስ??????እባክህ አስረዳኝ

  • @user-gi3jl7oc9l
    @user-gi3jl7oc9l หลายเดือนก่อน

    Ya 3 war lij zare batadagagami yazaggal yamin chigir naw? Mabtewus mindinnaw

  • @KalekdanKale
    @KalekdanKale หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አረጓዴ ሆኖ ቀጭን ሲሆን

  • @HewiYeboaz-ez6hq
    @HewiYeboaz-ez6hq หลายเดือนก่อน

    ልጄ በጣም ጠንካራ ናቸው ኣሁን 6 ኣልፎዋል አቃ ያነሳሉ ለመነሳት ቂጣቸው ይነሳል የሰውም የቲቪ ድምፅም ከሰሙ አንደ ትልቅ ሰው ያዳምጣሉ ስማቸው በደምብ ያቁታል ዳዳ አያሉ ይጠሩኛል ብቻ በጣም ፈጣን ናቸው ጫወታ በጣም ይወዳሉ ሳቅ ተወው አና ህክምና ህጄ ባጋጣሚ ደም ማነስ ኣለበት ኣንዱ ከ 2 ሳምንት ቡሃላ ደግመን አናየዋለን ለኣሁን ደናነው ኣሉኝ አናጨነቀኝ ዶክተር ችግር ኣለበት አንዴ ማለት መጥፎ ነው ህፃን ልጅ ደም ማነስ ኣለበት ሲባል ኣስረዳኝ ፕሊስ ዶክተር ልጆቼ በጣም ፈጣን ናቸው ምንም ችግር የለባቸውም ኣሁን ግን ለቼክ ስሄድ ደም ማነስ ኣሉኝ

    • @tenatalk
      @tenatalk หลายเดือนก่อน

      ህፃናት ላይ ሊከስት የሚችል ነገር ስለሆነ ብዙ አትጨነቂ ... ፎርሙላ ወተት በእድሜያቸው ከሰጠሻቸው እና ጥሩ የምግብ ይዘት ምታሞ ሊላቸው ከሆነ አያሳስብም

  • @user-sb5gb5ez9r
    @user-sb5gb5ez9r หลายเดือนก่อน

    እንከፍ መፍትሄዉን ነዉ እንጂ በሽታዉማ የታወቀ ነዉ ብታቀለዉ ብታከብደዉ ለዉጥ የለዉም ጋወን ገዝተህ ትሸዉደን የማትረባ

  • @museweldegerima5190
    @museweldegerima5190 2 หลายเดือนก่อน

    I sow slightly red or orange color in My 4 month baby girl nappy I need some advice from you please reply to my comments as much as possible right now

  • @danielmekonnen7491
    @danielmekonnen7491 2 หลายเดือนก่อน

    ለሊት ለሊት ማስመለሰ

  • @Liyuendueyu
    @Liyuendueyu 2 หลายเดือนก่อน

    dr yene ba 10wor layi maramedi jamralechi ba 1ameti layi badenbi tiramedalechi egzbhere yimesgen thank you

  • @faithami7462
    @faithami7462 2 หลายเดือนก่อน

    ልጄ በጉልበቷ አትሄድም 8ወሯ ነው ግን እቃ ይዛ ተነሳለች

  • @user-pu9wh8hh2s
    @user-pu9wh8hh2s 2 หลายเดือนก่อน

    Thenkyou🎉

  • @siifansolomon
    @siifansolomon 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ልጄ 8ወር በደም መገልበጥ አይችልም አይድህም

    • @siifansolomon
      @siifansolomon 2 หลายเดือนก่อน

      አይድህም ጤንነት ነው ግን

  • @siifansolomon
    @siifansolomon 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ❤ ላይክ እያረጋቹ ዶክተርን እናበረታታው

  • @user-pj2ml6fg9c
    @user-pj2ml6fg9c 2 หลายเดือนก่อน

    Bless u lasijemir bezigijit lay neberiku

  • @geltsimereja3320
    @geltsimereja3320 2 หลายเดือนก่อน

    selam docter lje 3 weru new bekan west 5 6 giza yaskemtewal hodum ychohal kurtatm lalew

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እራሱ ከወለድኩ8ቀኒ እና ስቅ እያላትነዉጡት ባጠባሁት ሰአት ምድን መፍቲሂዉ ከቻልክ መልስልኝ

  • @elsaghadban5382
    @elsaghadban5382 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @elsaghadban5382
    @elsaghadban5382 2 หลายเดือนก่อน

    ልጄ 4ወር ጨርሶ 5ኛውን ይዞዋል እግዚአብሔር ይመስገን እና አንተ የምትላቸው ነገሮች ሁሉ ያከናውናል ዶክተር በጣም ነው የማዳምጥክ ተባረክ እናመሰግናለን ግን ጆሮውን እያሳከከው ተጨነኩ ጆሮውን ሳየው ደሞ ምንም ነገር የለም ዛሬ ሰላም ከሆነ ለሊት ከተኛበት ተነስቶ ያካል ምን ላድርግ ዶክተር❤