የእናት ጡት ወተት እንዲጨምር የሚረዱ ዘዴዎች how to increase breast milk supply

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @tegesetamara-i4i
    @tegesetamara-i4i 2 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለዉ😊

  • @ሀዬይቱብሀበሻ
    @ሀዬይቱብሀበሻ 15 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነህ

  • @zenitemtem8790
    @zenitemtem8790 7 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @merrytesfamariam2130
    @merrytesfamariam2130 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @ገድላትወድርሳናትዘአንተነ

    እናመሰግናለን ዶ/ር አንዳንድ ሀሳብ ለመጠየቅ ስልክህን ብታስቀምጥልን

  • @ማህተቤይቱብ
    @ማህተቤይቱብ 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርየ የኔልጅ 5ወርነው ገን ሰውነቶ አልጨምርአለኝ ምንላዱርጋ መልሰልኝ ጡትምትንሺነውየምጠጣው

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 ปีที่แล้ว +1

    ጡት እንዲበዛ ምን መመገብ እንዳለብን መጠጥስ መጠጣት ያለብንን ሳትናገር አሳጠርከው

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 ปีที่แล้ว +1

    የገለፅከው ነገር ሁሉ ልክ ነው ዶክ ነገር ግን ልጄ አንዱን ጡት ነው በተደጋጋሚ ጊዜ መጥባት የሚፈልገው እና ወደሌላኛው ስቀይረው ይነጫነጫል ወይም ያለቅሳል የመጀመሪያ ልጄ ስለሆነ ትንሽ ግራ ገብቶኛል ምን ትመክረኛለህ?

  • @halidendrias7320
    @halidendrias7320 7 หลายเดือนก่อน

    thank dr

  • @ReemTube-d2d
    @ReemTube-d2d 11 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen

  • @halimamehamedhalimamehamed4844
    @halimamehamedhalimamehamed4844 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ለምሠጠንትምህርት በጣም እናመሠግናለን ❤❤ መንታ ናቸው ትንሽ እንደጠቡ በአፍና በአፍን በአፍንጫ እየመጣ ይጨናነቃቸዋል ለማጥባት እየተሣቀኩ ነው እባክህ ከርሱ ውጪ ቢሆንም መልስልኝ

    • @bezareta2741
      @bezareta2741 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታግን ከአጠባሽ በሀላ አስገሺ

  • @elsaawoke9853
    @elsaawoke9853 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen yemenemegebewenm seralen pls

  • @AmrinaSweetie-sh4iu
    @AmrinaSweetie-sh4iu 9 หลายเดือนก่อน

    Tut sateba betam yamegnal mn ladreg please

  • @addisalemdereje
    @addisalemdereje ปีที่แล้ว +1

    Doctor lije 2werua new ena ginbarua lay shefta betam yewtbatal MN larg ?

    • @rahelabebe7026
      @rahelabebe7026 ปีที่แล้ว +1

      ሙቀት ነው የጡትሽን ወተት ቀቢው ይጠፋል የልጄንም ያጠፋውት በጡት ወተት ነው

    • @adeydramafullhd529
      @adeydramafullhd529 ปีที่แล้ว

      እናመስግናለን

  • @TomiNegase
    @TomiNegase 5 หลายเดือนก่อน

    ጠት ምግቡ ምን መገብ አለብን

  • @seadabedewi3490
    @seadabedewi3490 ปีที่แล้ว

    2wera new gni wetet ylwem emokralhue

  • @abukihanuabukihanu
    @abukihanuabukihanu ปีที่แล้ว

  • @MerryAsmelash
    @MerryAsmelash 11 หลายเดือนก่อน

    Tenkiw

  • @yemimamuye2787
    @yemimamuye2787 ปีที่แล้ว

    ፖንፕ የተደረገ ወተት ምን ያክል ሰአታት ይቆያል

  • @Yordanos-xv3cj
    @Yordanos-xv3cj 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር የኔ ልጅ ከተወለደ 52 ቀን ሆኖታል በደንብ ካጠባሁት በኋላ ላስገሳው ቀና ሳደርገው እጁን ወይም ልብስ ይጠባል አልጠገበም ብዬ ድጋሚ ሳጠባው ያስመልሰዋል በጣም እየተደጋገመበት ነው ቢያንስ በቀን ውስጥ 4 ግዜ የሚስመልሰው ቀን አለ ዶክተር በጣም ስለጨነቀኝ ነው መልስ ስጠኝ።

    • @ZzZz-x9h8s
      @ZzZz-x9h8s 13 วันที่ผ่านมา

      ሰጆቸእኮ ጠጋብ አያቁም ለብሰ እና እጃጀውን መጥባት ተፈጥሯቸውነው እራብአደለም

  • @mahleteshetu2930
    @mahleteshetu2930 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምግቡንስ??? ምን እንመገብ

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @selamawitgashaw2883
    @selamawitgashaw2883 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክ
    ልጀ 35 ቀኗ ነው አይኗ በስሱ ቢጫ ይመስላል ሰዉነቷ ግን normal ነው ምክንያቱ ምንድን ነው? ምንስ ማድረግ አለብኝ?

    • @alemleta8691
      @alemleta8691 ปีที่แล้ว

      Yeni enati hospetal wesjati ayeni kelali ayedlem

    • @jery4952
      @jery4952 ปีที่แล้ว

      hospital wusjat befetnet

    • @tiztaworkabraham1422
      @tiztaworkabraham1422 ปีที่แล้ว

      ፀሀይ ያስፈልገዋል + ሀኪም ቤት ብታሳይው ጥሩ ነው

  • @HelinaTomas-x6s
    @HelinaTomas-x6s ปีที่แล้ว

    እኔ እንቢብሎኛል