ETHIOPIA የህፃናት የሆድ ድርቀት constipation on infants

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 ปีที่แล้ว +2

    Well come ዶክተር ብያለው ፕሮግራሞችህ አሪፍ ናቸው በርታልን !

  • @zdcosemo8502
    @zdcosemo8502 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ doctor vdieo እያየሁ ሞከርኩት ሰርቶልኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @dagemdawit5826
    @dagemdawit5826 ปีที่แล้ว

    ዶክተር አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @bemnetkedir6425
    @bemnetkedir6425 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በርታልን እናመሰግናለን

  • @Dege-hk4ps
    @Dege-hk4ps 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጀ ዘጠኝ ወሯ ነው ካካዋ በጣም ደረቅ እና ጠንካራ ነው በጣም ትጨነቃለች ምን ላድርግ አባክህ ንገረኝ

  • @NETSANETKASSA-v9q
    @NETSANETKASSA-v9q ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንዶ/ረ🙏🙏🙏

  • @mekedsalmayehu6251
    @mekedsalmayehu6251 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ እኔም እየተሰቃየሁ ነው ዶክተር መላ በለኝ ሳምት ሆኖታል አትለፈኝ ዶክተር

  • @rowzashaker1935
    @rowzashaker1935 8 หลายเดือนก่อน +2

    ስወድህ እኮ ክበርልኝ

  • @ZeynebMistofa
    @ZeynebMistofa 2 หลายเดือนก่อน

    Lija 5 were ka 3 samntu new ena kaka kala samnte honutale gen aykortewem ayametem mine madrege alabegne doctur atelefegne mefteha

  • @SoliSoliyana-yd1vo
    @SoliSoliyana-yd1vo 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ነው Dr የኔ ጥያቄዬ ልጄ ሰገራዋ በጣም ቀጭን እና ዝልክልክ ነው በተጨማሪ ሆዷ ይጮሀል ያስምጣታል ምን ላድርግ?

    • @ሙኒረ
      @ሙኒረ 6 หลายเดือนก่อน

      የራስሽን ወተት ብቻ ስጫት

  • @abverahamdrrr
    @abverahamdrrr 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ሆድ ሊያለሰልስ የሚችል ነገር የለም እዴ. እረ በጣም ያስጨንቃል. ካካ ካለ 7ቀን ነው ፋርማሲ ሰፖስተሪ አጣው. በጣም ያለቅሳል ያምጣልም ይወጣጠራልም. ? ምን ትመክረኛለክ. ዶ/ር

    • @foziyaali4661
      @foziyaali4661 8 หลายเดือนก่อน

      ምን መፍትሄ አገኘሽ እህት ?

  • @emebetabebe868
    @emebetabebe868 ปีที่แล้ว

    Dear doctor lje ahun 4 worwa new kakawa betam kechn,be 3 ken woy be 4 new mtadergew staderg tamtalech andande stamt egrwan kef adrglatalehu lemdnew? tut bicha new matebat.

  • @HanaDejene-m6j
    @HanaDejene-m6j 4 หลายเดือนก่อน

    ልጄ ገና 45 ቀ ን ነው ምን ላድርግላት ከሳምንት በላይ ሆናት ድርቀት በጣም ታምጣለች

  • @lemlemdemsie6565
    @lemlemdemsie6565 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ልጄ ካካ ሲል በጣም ይጨነቃል ያምጣል ግን ሰገራዉ ቀጭን ነዉ።ተሎ ተሎ ነዉ ካካ የሚለዉ እና ምን ማድረግ አለብኝ?

  • @WasuAyel-zt8kt
    @WasuAyel-zt8kt ปีที่แล้ว

    ደዶክተር ልጄ ከተወለደ6ወር ነው ከተወለደ ጀምሮ ካካ የሚያደርገው በ7 ቀን በ6ቀን እስካሁን አልተስተካካለም ምን ይሻላል

  • @getlove9295
    @getlove9295 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ዬስጥህ

  • @MentewabTekola
    @MentewabTekola 9 หลายเดือนก่อน

    አረ Dr ግና 12 ቅኑ ነው ክተውልደ አና የሆድ ድርቀት ይዞታል ግን ምፍቴው ምንድነው

  • @PappyhenaMeka-uy4xo
    @PappyhenaMeka-uy4xo 5 หลายเดือนก่อน

    ከተወለደ ሳምንት የሆነው ልጅስ መፍትሄ

  • @SuraMan-hr9jc
    @SuraMan-hr9jc ปีที่แล้ว

    አራት ወር ላይ ምግብ ብናስጀምራቸው ምን ችግር አለው በቂ ጡት ለማያገኝ ህፃን

  • @hawiikiya2929
    @hawiikiya2929 ปีที่แล้ว +1

    በእግዚአብሔር ይሁንብሕ ካየከው መልስልኝ ከወለድኩ 21ቀኔ ነው ልጄ አፍጫዋ ኩርኩር ትሌለች ከምን አንፃር ነው መፍቴውስ
    ❤ አመሰግናለሁ ❤

  • @rahel16
    @rahel16 11 หลายเดือนก่อน

    አረ ዶክተር እባክህ ልጄ7ወሩ ነው ግን ውሃ በፍፁም አልጠጣም አለ ያልሞከኩት ነገር የለም አንዳዴም ድርቀት ያስቸግረዋል ምን ትመክረኛለክ?በብዙ ስለምታስተምረን ከልብ አመሰግናለሁ

    • @tenatalk
      @tenatalk  11 หลายเดือนก่อน +2

      ከአንድ አመት በኋላ አስጀምረው አሁን ላይ ያን ያህል አሳሳቢ አይደለም መጠጣቱ

    • @rahel16
      @rahel16 11 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ያክብርልኝ ዶክተር🙏🙏🙏

  • @KikiKitchenwesi
    @KikiKitchenwesi ปีที่แล้ว

    Thank you dr

  • @FethyahMuhammed
    @FethyahMuhammed 9 หลายเดือนก่อน

    Doctor 2 weru new mn yshalegal

  • @nardosgulilat8784
    @nardosgulilat8784 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዶ/ር ልጄ 1 ወሯ ነው ካካ ማድረግ ትፈልግና ግን እንቢ ይላታል ያስምጣታል ምን ላድርግ

  • @dagimmelesse
    @dagimmelesse ปีที่แล้ว

    ዶክተር ጭንቅላቱ ከኅላ ተጠፈጠፈብኝ ምንድነው ማድረግ ያለብኝ

    • @HanamulatuHane
      @HanamulatuHane 7 หลายเดือนก่อน

      ስታስተኝው በጀርባው ብቻ አታስተኝው በግራ እና በቀኝ እያረግሽ አስተኝተው የኔ እህት

  • @LemlemGeremew-hr8cc
    @LemlemGeremew-hr8cc ปีที่แล้ว +1

    በናትክ ልጄ ስተኛም ሳይተኛም ያንኮራፋል

    • @ሙኒረ
      @ሙኒረ 6 หลายเดือนก่อน

      ከሽታ ነገር አርቂው ከወጥ ከጭስ ከሺቶ ....

  • @WibeTadese
    @WibeTadese ปีที่แล้ว

  • @dawitwubishet4631
    @dawitwubishet4631 3 หลายเดือนก่อน

    😂