የህፃናት ኪሎ በአግባቡ መጨመሩን እንዴት ማወቅ እንችላለንTENA TALK with Dr Bruck Lema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2024
  • የህፃናት ኪሎ በአግባቡ መጨመሩን እንዴት ማወቅ እንችላለንTENA TALK with Dr Bruck Lema
    #dr.seife #ethiopia #ድንቅልጆች #seifuonebs #babies #babies #health #trending #tenatalk #brucklema #Dr_bruck
    join us
    / @tenatalk ,
    / tena-talk-ጤና-ቶክ
    vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/
    tena.talk?...

ความคิดเห็น • 16

  • @AbebaZeleke-xj4iz
    @AbebaZeleke-xj4iz 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር

  • @elsaghadban5382
    @elsaghadban5382 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @tsionlegesse8960
    @tsionlegesse8960 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @alinurusen1890
    @alinurusen1890 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @user-dn1uf1xx3u
    @user-dn1uf1xx3u วันที่ผ่านมา

    Selam dok lija sewide 1.9 nbr be 35 week nw yewildekuti ahun 3 wr honotali 6 kilo honi gn kichin nw normal nw?

  • @abiitesfa
    @abiitesfa หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጄ 3ት ሳምንቶ ነው መጀመሪያ ጡት አትጠባም ነበር የ ቆርቆሮ ነበር ምትወስደው አሁን በመሃል ጡት መጥባት ጀመረች ና የ ቆርቆሮውን ተወች ትተፋዋለች ስንሰጣት ጡት ከ ጀመረች ጀመሮ ካካ ማረግ አለቻለችም ምን ላርግ 🙏🙏🙏

  • @user-dk8br3cr7y
    @user-dk8br3cr7y 6 หลายเดือนก่อน

  • @TesfahunMamushaTesfahunMamusha
    @TesfahunMamushaTesfahunMamusha 3 หลายเดือนก่อน

    ልጄ ገና ከተወለደ 4ቀኑ ነዉ እና 24ሰአት ሆነዉ ካካ ካለ እና ችግር ካለዉ እንድትነግረኝ ብዬ ነዉ ዶክተር

  • @user-vw6xj9lh9l
    @user-vw6xj9lh9l 6 หลายเดือนก่อน

    TnxDr ynewa seteweled 3.3 ahun 6 were nech kilowa 10 nw so, expect ymideregew 7 akababi nw ... what shall i do? Is it normal?

  • @user-qy5uy9rk1p
    @user-qy5uy9rk1p 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr lije 9 woruwa nw l tsaguruwa mask reet mnmn bitaqamilat chgr yinoruwal

  • @user-dk8br3cr7y
    @user-dk8br3cr7y 6 หลายเดือนก่อน

    Thankyou doctor please lije 4 wer ke 10 kenua nw kakawa betam yetezlegelege nw andande demo betam.bezu tikur ngr westu ale betam gira gebtognal ebakhn atilefegn be geta

  • @user-wl6wu4tw5p
    @user-wl6wu4tw5p 6 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ዶክተር ልጄ 6 ወሩ ነው መገልበጥ አይችልም በ8 ወሬ ነው የወለድኩት አለመገልበጡ ችግር ይኖረው ይሆን? እባክህ ዶክተር እንዳታልፈኝ አመሠግናለሁ በድጋሚ ለምትሰጠን ጠቃሚ ትምህርቶች

  • @yabdkuletsami1764
    @yabdkuletsami1764 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር በቅድሚያ እውቀትህን ስለምታካፍለን ለመልካም ስራህ ልባዊ ምስጋናዬን ልነግርህ እወዳለሁኝ ስለጡት ወተት መጨመር ያካፈልከንን አይቼዋለሁኝ ልጄ 3 ወሩ ነው እና ወተቴ በጣም አነስተኛ ነውየማላደርገው ነገር የለም ብዛቱን ለመጨመር ግን ጭራሽ እየጠፋ ሄደ በዚህ ገዳይ ሁሌ እቸገራለሁኝ አራተኛ ልጄ ነው የአሁኑ ግን ጭራሽ በጣም ቀነሰ ምን ላድርግ

    • @samrawetgetachew897
      @samrawetgetachew897 5 หลายเดือนก่อน

      ማሚ እኔም የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ ተቸግሬ በጣሳ ወተት ነው ያደገችው አሁን ሁለተኛዬን ወልጃለው አንድ የሾርባ ማንኪያ አረንጓዴ ጥሬ አብሽ አምሰሽበአንድ ኩባወተት አፍልተሽ ጠጪ ፏ ነው ሚለው

    • @samrawetgetachew897
      @samrawetgetachew897 5 หลายเดือนก่อน

      ዉሀም በደንብጠጪ