ህጻናት ጡት ሲጠቡ ማወቅ ያለብን መሠረታዊ ነጥቦች TENA TALK with Dr Bruck Lema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @emanemu6703
    @emanemu6703 9 หลายเดือนก่อน +2

    ልክ ነህ እኔም እንደወለድኩ እቢ ብሌኝ ፎርሙላ ወተት ልጀምር ብዬ አሁን ያለከውን ከሌላ ዶክተር ሰማሁኝ ቀስ በቀስ እየጠባች ስትሄድ አሁን እንውም ከመብዛቱ ልብሴን ቶሎ ቶሎ ነው የምቀይረው

  • @ጓልአክሱምሜሪአክሱም
    @ጓልአክሱምሜሪአክሱም 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ትምርትክ ጠቃሚ ነዉ ❤🙏

  • @arhibutube1869
    @arhibutube1869 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላህ ሀሪፍ ትምህርት ነው

  • @HelenMesfin-t6l
    @HelenMesfin-t6l 9 หลายเดือนก่อน +1

    ታድለክ፣ጓበዝ ነህ በርታ 👏👏👏

    • @HelenMesfin-t6l
      @HelenMesfin-t6l 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ ግን ልጄን ያለ ሰአት;ያለ ገደብ ነው የማጠባው,so

  • @alinurusen1890
    @alinurusen1890 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @melatasfawgashaw1099
    @melatasfawgashaw1099 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @mahleteshetu2930
    @mahleteshetu2930 9 หลายเดือนก่อน

    ትምርህቱ አሪፍ ነበር ግን ለጥያቄዎቹ መልስ አትሰጥም🤔

  • @hiwotnegash4841
    @hiwotnegash4841 9 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor keweledku 6 were honei 4 were akababi breast milk selekenese formula milk jemeralat nber ahun eyasasebebi yalew at least 1 yr lematbat efeleg nber breast milk endibeza mene madreg echelalehu

  • @samrawittsegaye3081
    @samrawittsegaye3081 4 หลายเดือนก่อน

    ልጄ ከተወለደች 28 ቀን ሆናት። ያንተን ቪዲዮ ሳይ እስካሁን ውሀውን የጡት ወተት እንደሰጠኋት አውቄያለሁ። ተጎድታብኝ ይሆን?

    • @KiyaKiya-st1ie
      @KiyaKiya-st1ie 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አሪፍ ነው ያለው እኮ እኔም እንዳንቺ መስሎኝ ነበር እኔም ገና እንደወለድኩ ጡቴን ያጠባሁት

  • @RadiyaArefu
    @RadiyaArefu 9 หลายเดือนก่อน

    doctorye ተኝቶ ማጥባት ጥሩ ነው?

  • @zenebmulugeta3722
    @zenebmulugeta3722 9 หลายเดือนก่อน

    dr. timhrt turu newu gn sewoch gar eyederse aydelem eras facebook,tiktok ,instagram,telegram megabeze bitichil

  • @tsionlegesse8960
    @tsionlegesse8960 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን