ልጅ ብዙ ላብ ያልበዋል ምን ላድርግ (የህፃናት ላብ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • ልጅ ብዙ ላብ ያልበዋል ምን ላድርግ (የህፃናት ላብ)#ድንቅልጆች #seifuonebs #babies #ethiopia #health
    join us
    / @tenatalk ,
    / tena-talk-ጤና-ቶክ
    vm.tiktok.com/...
    ...

ความคิดเห็น • 29

  • @Joel_1621
    @Joel_1621 10 หลายเดือนก่อน +2

    የ3 ወር ልጄ ካካ ሳይል 4 ቀን ቀየ ከዛም አንተ ያልከውን ማሳጅ አደረኩት በሆዱ አስተኛሁት ከዚያም ካካ አለ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ommohammed-kv6bp
    @ommohammed-kv6bp ปีที่แล้ว +8

    ልጀ ጡት ስትጠባ ነው ላብ በላብ የምትሆነው

  • @mavecplc7715
    @mavecplc7715 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተእ አቀራረብህ በምንረዳው መንገድ ነው በርታ

  • @user-yq5qb6fe1j
    @user-yq5qb6fe1j ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ሰለ ምትሰጠን ጠቃሚ መረጃዎች ና ትምህርት ለጀማሪ እናቶች በተለይ

  • @mariamborham
    @mariamborham 17 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ይቅርታ ልጀ 4 አመቱ ነው ሲተኛ በጣም ነው እሚልበው ከመጠን በላይ ነው ምን እና ምን ትለኛለህ

  • @user-oy1sv6py5d
    @user-oy1sv6py5d ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን 🙏
    እባክህ የምትሰራበትን የግል ሆስፒታል ብትጠቁመኝ

  • @mykid3051
    @mykid3051 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ልጄ ሁለት አመቱ ነው ላጭ በጣም ይበዛበታል ልብሱ እስከሚበሰብስ

  • @messiking-js2nx
    @messiking-js2nx ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ሰለ እንቅርት ቪዲዮ ስራልን

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 ปีที่แล้ว

      እኔም ፈልጋለሁ በፈጣሪ ያለ ቀዶጥገና በመዳኒት ይጠፍል ይላሉ አብራራልን

  • @BekluSine
    @BekluSine 5 หลายเดือนก่อน

    thank You ❤

  • @bezamoges7076
    @bezamoges7076 ปีที่แล้ว

    Tnx doc

  • @user-cb2nw9ui6v
    @user-cb2nw9ui6v 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ልጄ ጭንቅላቱ በኋላው በኩል ትኩሳት አለው በጣም ስለጨነቀኝ ነው

  • @ageretadele
    @ageretadele ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር ልጄ 8 ወሯነው በጣም ያስቸገረኝ ነገር ላሀጯ በብዛት ይወርዳል አስጨነቀኝ የምን ችግር ይሆን ብዬነው መልስ እፈልጋለው? አመሰግናለው::

  • @abdusany
    @abdusany ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ማመሰግንክ ሁሌ ነበር ግራሚገባኝ

  • @gelitube8829
    @gelitube8829 5 หลายเดือนก่อน

    ያልባታል ልጄ እና ግንባሯን ስጠርገው ሽፍታ ሆኖ ቆየብኝ በምን ይጠፋል ዶክ???

  • @kalkidanwerknh5410
    @kalkidanwerknh5410 8 หลายเดือนก่อน

    እባክህን ዶክተር ልጄ ከተወለደ 5ወሩ ነው ኪሎ 8ነው እቅልፍ ሲተኛ ብቻ በጣም ከባድ ሳል ያስቸግረረዋል በተጨማሪ ደም ሰውነቱ ቀዝቃዛ ነው እና ሙሉ ሰውነቱ ያልበዋል ችግሩ ሊገባኝ አልቻለም

    • @tenatalk
      @tenatalk  8 หลายเดือนก่อน +1

      ሀኪም ጋር ብትወሰጂው ይሻላል በአካል መታየት ያለባቸው ነገሮች ያስፈልጋሉ

  • @AssayeTilahun-ey6qd
    @AssayeTilahun-ey6qd ปีที่แล้ว

    ዶክተር ከፉተኛ ሙቀት ራሱ ና ሜዳ እግሩ ላይ ይታያል

  • @AEEYike
    @AEEYike ปีที่แล้ว

    Ljie egru bcha betam yalbewal ye 4 wer htsn new

  • @enanatesfaye1816
    @enanatesfaye1816 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለው ተመልሶልኛል ክበርልኝ🙏🙏ዶክተር

  • @mayaadvert
    @mayaadvert ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የልጄ እግር ያልበዋል 7 ወሩ ነው ችግር አለው

  • @SumeyaHussain
    @SumeyaHussain 3 หลายเดือนก่อน

    የኔም ልጅ ስጠኝ ያልባታል 1 ከ3ወሯ ነው

  • @user-ng6pe6kw1u
    @user-ng6pe6kw1u ปีที่แล้ว

    Doketer enamsegenalen
    Kiber yestilen

  • @bemnetduga2373
    @bemnetduga2373 ปีที่แล้ว

    Enamsgenalen ሀኪም ሳማክር ሙቀት ነው ያሉኝ

  • @justiceju233
    @justiceju233 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶ/ር ልጄ 2ወር ነው ጡቴን ሲጠባ ያልበዋል እና ትን ትን ይለዋል በጣም ያለቅሳል እባክህ ምን ላድርግ??

    • @tenatalk
      @tenatalk  ปีที่แล้ว

      ሃኪም ጋር ሄዶ ቢታይ መልካም ነው።

  • @adisanimaw6426
    @adisanimaw6426 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ልጄ 6 ወሯ ነው ግን ማህል እግሯ ያልባታል

  • @AkKa-uq4cv
    @AkKa-uq4cv 6 หลายเดือนก่อน

    ልጀ 4ወሩ ነወ ግን ጡት ሲጠባ ያልበዋል