6 ወር ለሞላቸው ህፃናት ምግብ የማስጀመሪያ ዘዴዎች Methods of starting food for 6 month old babies

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @ማርኬዛየናዝሬቷ
    @ማርኬዛየናዝሬቷ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @SaliyaAlmaz
    @SaliyaAlmaz ปีที่แล้ว

    tnxs dr yebezu sew teyeke nw yemelsekewe 🥰🥰🥰🥰

  • @RehmaJuhar
    @RehmaJuhar ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 ปีที่แล้ว

    Thank u tebarek

  • @MuleHailemariam-i8q
    @MuleHailemariam-i8q ปีที่แล้ว

    Enmsegnalen

  • @samrawetgetachew897
    @samrawetgetachew897 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ በአሞስት ወሩ ሊበላኝ ነው በ አምስተኛ ወሩ ጀመርኩ አልቻልኩም

  • @KikiKitchenwesi
    @KikiKitchenwesi ปีที่แล้ว

    Thank you dr

  • @zerishmamilove
    @zerishmamilove ปีที่แล้ว

    ዶ/ር እባክህ መልስልኝ። ልጄ 5 ወር ከ 15 ቀኗ ነው። የዱቄት ወተት ላስጀምራት ብዮ ነበር ከሰጠዋት በኋላ ትንሽ ቆይታ vomit ታደርጋለች ሀሞት እስኪወጣት። ሌላ አይነት የዱቄት ወተትም ሞክሬ እንደዛው ነው። ከ5 ቀን በኋላም ሴሪፋም ትሞክር ብዮ ሳስሞክራት ያው ትንሽ ቆይቶ vomit አደረጋትት። እባክህ ጨንቆኝ ነው መልስልኘ

    • @tenatalk
      @tenatalk  ปีที่แล้ว

      ሀኪም ጋር ወስደሽ አሳዪያት

  • @welelaes4098
    @welelaes4098 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶ ክ እስኪ መልስኝ በዐላህ ልጄ 4 ወሯ ነው እና አዳድየ ሰውነቷ ይድበደባል ለማከክም ትሞክራለች ሰውነቷ ቀይ ይሆናል ከዛ ይድበደባል ይጠፋና ሳምት ቆይቶ ይወጣል

  • @liliabreham1131
    @liliabreham1131 ปีที่แล้ว +1

    Selam doctor mkreh betam tekamina astemari new betam amesegnalew ebake lije 6month new egru bowl leg honobghal ystekakelal ways men madreg alebgh ?

    • @tsigeredaworku697
      @tsigeredaworku697 ปีที่แล้ว

      my question too ላቆመው ሰሞክር ቁርጭምጭሚሚቱን እጥፍ ያደርጋል እእባክህ ቪዲዮ ሰራልን

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 7 หลายเดือนก่อน

    እድሜክ ይርዘም

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ ปีที่แล้ว

    ዶክተር ልጀ ወተት ጠጥታ አይቆይም ያስጠርሻታልና መፍትሄው ሀኪም ቤት መሄድ አልቻልኩም ስወልድ ሀኪሞቹ ናቸው ያዘዙልኝ የወተቱን አይነት

  • @mikiassisay7147
    @mikiassisay7147 ปีที่แล้ว

    leje ye 2wer nw ena satebaw hodun yekoretewal alefo alefo mn maderg alebgn

  • @nejukhalid5446
    @nejukhalid5446 ปีที่แล้ว

    Dr leja 6 wer nat atkmtem?

  • @fraweyniaraya5244
    @fraweyniaraya5244 ปีที่แล้ว

    ከተመገበ በኃላ ካካው እራሱ ነው የሚውጣው የተመገበው ያስቀምጠዋል ችግሩ ምንድን ነው

  • @bettyhailu3937
    @bettyhailu3937 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶር ልጄ 4ወሯ ነው በጣም ያቀረሻታል መፈትሔ ካለ ብትነግረኝ

    • @MesiDibaba
      @MesiDibaba 9 หลายเดือนก่อน

      ከመተኛቷ በፊት አስገሻት

  • @enanatesfaye1816
    @enanatesfaye1816 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክ ልጂ 6ወሩ ነው እንዴት መጀመር እንዳለብኝ አዉቄለው አመሰግናለው ሁሌም ነው ምከታተልክ ጥያቂ ነበረኝ ልጄ እንቅልፍ ሲተኛም ሆነ ጡት ሲጠባ በጣም ያልበዋል መን ይሁን አመሰግናለው ክበርልኝ

    • @maki-cj3vs
      @maki-cj3vs ปีที่แล้ว

      የእኔም ጥያቄ ነው እባክክ መልስልን🙏

    • @evejandi3167
      @evejandi3167 ปีที่แล้ว

      የኔም 6 ወሩ ነው ቲሸርት ብቻ ለብሶ ራሱ በጣም ያልበዋል

    • @ammus1626
      @ammus1626 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በልጆች ላቡ ዙሪያ ቪዲወ ሰርቶልናል ገብተሽ እይው ግንምንም ችግር የለውም የኔ እደዚህ ነበር

    • @lovestory2893
      @lovestory2893 ปีที่แล้ว

      Docteru lemndnew melsi yemayset

  • @AfeworkGirma-dq9mc
    @AfeworkGirma-dq9mc ปีที่แล้ว

    🎉

  • @elsabetwakshum
    @elsabetwakshum ปีที่แล้ว

    Doc lije 1 werowa nw betam taleksalech beteley mata mata ena tanxararalech betam

    • @tenatalk
      @tenatalk  ปีที่แล้ว

      እስቲ ይሄን ቲክቶክ ላይ የሰራነውን ቪዲዮ ተመልከቺ።
      vm.tiktok.com/ZMYCqWovW/

  • @maki-cj3vs
    @maki-cj3vs ปีที่แล้ว

    ዶ/ር የ5ወር ልጅ በቀን 8ጊዜ ከጠባ ፎርሙላ ስንት ml መጥባት አለበት በቀን ውስጥ እባክክ አትለፈኝ መልስልኝ አመሰግናለሁ

    • @kalkidanlakew4474
      @kalkidanlakew4474 ปีที่แล้ว

      ይሄን ጥያቄ መልስ ልሞክርልሽ ልጄ formula ስለምትጠቀም liptomil ነው የምትወስደው በቀን 4ወይም 5 ጊዚ 6ml ትወስዳለች

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ ปีที่แล้ว

      ​@@kalkidanlakew4474 ለኔ መልሽልኝ እህ የኔም የአንችን አይነት ወተት ነው የምትጠባውና በአንድ ጊዜ ስንት ማንኪያ ላርግላት በጣም ትጠርሻለች የጠባችው አይቀመጥም ወተቱን ዶክተር ነው ያዘዘው የወለድኩት በኦፕሬሽን ነበር እና ችግርስ ይኖረው ይሆን አራት ወሯን ይዛለች

    • @maheltsolomon7055
      @maheltsolomon7055 ปีที่แล้ว

      ምን አይት ወተት ነወ ምትወሠስጀው

  • @MesiDibaba
    @MesiDibaba 9 หลายเดือนก่อน

    4ወር ላይ ምግብ ጀምሬላታለሁ

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و 6 หลายเดือนก่อน

      የኔ 6ወሩን ሊጨርስ ነው ፍራፍሬ ነው ፈጭቼ የምሰጠው አልበላልኝ አለ

  • @samrawetgetachew897
    @samrawetgetachew897 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን