የህፃናት ካካ ቀለም ምንን ያሳየናል? babies poop color and what it indicates?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @KalekdanKale
    @KalekdanKale 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተር አረጓዴ ሆኖ ቀጭን ሲሆን

  • @HiwuZakir-wj7mj
    @HiwuZakir-wj7mj 10 หลายเดือนก่อน

    Selm doctor betaam now miketatelik lije ahun 4worua now kakawa fezaza bicha hono nechach ngr alebat min yihun?

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 หลายเดือนก่อน

    ምግብ ሲጀምሩ ሰገራ ይቀየራል እንዴ 5 ወሩ ነበር እና ካካው አረጎዴማ ነው ምንድን ነው ዶ/ር?

  • @hananali4609
    @hananali4609 11 หลายเดือนก่อน +1

    Tnx Dr gn 1 tiyake algn lije 2 wer ke 10 kenu nw siweled 3.5 kilo nbr be 45 kenu degmo 4.7 hone ahun be 10 week sasketbw 5.1 hone normal nw? Kilo endichemr mn madreg albgn? tut nw matebaw beken eske 6 diaper yitekmal

    • @tenatalk
      @tenatalk  11 หลายเดือนก่อน

      ሰፋ ያለ ማብራሪያ ስለሚያስፈልገው ቪዲዮ ስራበታለው በጣም በቅርቡ ጠብቂ

  • @geltsimereja3320
    @geltsimereja3320 6 หลายเดือนก่อน +1

    selam docter lje 3 weru new bekan west 5 6 giza yaskemtewal hodum ychohal kurtatm lalew

  • @MekdesMulugeta-x1n
    @MekdesMulugeta-x1n 7 หลายเดือนก่อน

    የልጄ እድሜ10 ወር ነው ካካዋ በጣም ቢጫ እና ቀጠን ያለ ነው አልፎ አልፎ ያስመልሳታል ምን ሊሆን ይችላል? ትኩሳት የላትም

  • @hirutdebissa1901
    @hirutdebissa1901 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተርዬ የት ሆስፒታል ነው የምትሰራው?🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TABON-Rebuni
    @TABON-Rebuni 7 หลายเดือนก่อน

    ደክተር ልጄ 1አመቱ ነው ካካው ፈሳሽና ቅባት አዘል እና የተለያየ ከለር አለው

  • @SharewKetema-x4r
    @SharewKetema-x4r 3 หลายเดือนก่อน

    Dokatar lije 4 war ka 20 kan new ana aranagade ana qacan new ana chagar yanorawal

  • @Mahiwube
    @Mahiwube 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክ ልጄ ምግብ ጀምራለች እና ካካዋ ላይ ጥቆቁር ነገር አየሁ ጡትም የጣሳ ወተ ት ሁለቱንም ትወስዳለች ችግር አለው

    • @freteklefre8424
      @freteklefre8424 8 หลายเดือนก่อน

      የኔም ኢንደዚ ሆነብኝ ጮንቆኛል መፍትሄ አገኝሸ ኢህትየ

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 หลายเดือนก่อน

      የኔም እኮ ጨንቆኝ ነው ንገሩኝ እስኪ ካካው ጎመናማ አረንጎዴ ሆነብኝ 5 ወሩ ነው ምግብ አስጀምሬው ነበር እሱ ይሆን ? እምታውቁ ንገሪኝ እህቶቼ

  • @ቃልዬነኝስደተኛዋ
    @ቃልዬነኝስደተኛዋ 11 หลายเดือนก่อน

    ስላም ዶክተርዬ አድናቂክ ነኝ❤ አንድ ነገር እስቲ ተባበርኝ ልጄ 8 ወር ነው አትገለበጥም ዳዴም አትልም

    • @tenatalk
      @tenatalk  11 หลายเดือนก่อน +1

      ህጻናት ቶሎ ደዴ እንዲሉ እና እንዲገለበጡ የሚረዱ ዘዴዎችን የስራሁት ቪዲዮ አለ እሱን ብታዬው ይረዳሻል

  • @mekdesbaharu2699
    @mekdesbaharu2699 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ye3wer lij alegn ena arenguade likelakil yichilal bicham kezam arefa yihonal wuham ngr nw mn yihon

    • @TamiratLoha-so3jx
      @TamiratLoha-so3jx 10 หลายเดือนก่อน

      Selam doctor leje 6 wer 10 ken new megeb gemeraleche gen kakaw betam Derek new betam men lemegebat ebake!!!

    • @MuzeMuze-fr4vk
      @MuzeMuze-fr4vk 8 หลายเดือนก่อน

      Yenam edeza newu chenkogal

  • @BetelhemZewde
    @BetelhemZewde 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምክ ይብዛ ዶክተርዬ ልጄ 1አመት ከ7ወሩ ነዉ የሚቀምሰዉ ነገር ሁሉ ያስመልሰዋል የቮሚት መርፌ እና መዳኒት ተሰጠዉ ለዉጥ የለዉም ካካዉም ካመመዉ ጀምሮ ነጭ አየሆነ ነዉ እየሆነ ነዉ ምንድነዉ

  • @mayakiyatube4276
    @mayakiyatube4276 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤