ህፃን ልጄ በቀላሉ መገልበጥ እንዲችል እንዴት መረዳት እችላለው? How can I help my baby learn to roll?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @SamiiraJimmaa-x2u
    @SamiiraJimmaa-x2u 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ገልብጬ ሳጫውታት ትጨናነቃለች ታለቅሳለች ግን 5ወሯ ነው ምን ትመክርኛልህ

  • @fasikaalemayehu8817
    @fasikaalemayehu8817 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @azebm9986
    @azebm9986 ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር ልጄ 5 ወሯ ነው ጉንጯ ላይ ሻካራና በጣም ይቀላል በዛ ላይ ታከዋለች ምን ሊሆን ይችላል? በህጻናት ቆዳ አጠባበቅ ቪዲዮ ብትሰራልን

    • @tinakefyalew7139
      @tinakefyalew7139 ปีที่แล้ว +1

      አላርጂክ ነው የምትቀቢያትን ቀይሪው የኔም ልጅ እንደዚ ነበረች jonsen neber yemqebat gn alargic alebat ahun aloha vaslin new yemqebat

  • @HappyArchaeology-zl5ok
    @HappyArchaeology-zl5ok 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጄ 8 ወሯ ነው ግን ምንም መገልበት አትችልም ላስቀምጣት ሞከርኩኝ አንገቷ ምንም አልጠነከረም ትጥለዋለች ገና ናት ወይስ ችግር አለ ? መልስ ጠብቃለው አመሰግናለሁ

  • @HewanAdagn
    @HewanAdagn 3 หลายเดือนก่อน

    doc lije 3 wor ke 1 samint nat gin be jerbawa bicha silemitegna ke jerbawa anatiwa tefitafa new min larigi?

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 ปีที่แล้ว

    Well come doc

  • @Selam-b4n
    @Selam-b4n ปีที่แล้ว +2

    Kesint wer jemiro nw malemamedun mijemerew

  • @justiceju233
    @justiceju233 ปีที่แล้ว

    @ What When Age Are We Have To Help Them Please Dr Amazing advice That U are Help Us Thank you very much

  • @YemareshetHailu
    @YemareshetHailu 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም ሳይገለበጥም ግን ይቀመጣል ችግር አለው እንዴ 7 ወር ከ 15 ቀኑ ነው

  • @mekdesbaharu2699
    @mekdesbaharu2699 11 หลายเดือนก่อน

    ልጄ በጀርባው የተኛበት ፍላት ሆኗል ምን ላርግ 3 ወሩ ነው

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 ปีที่แล้ว

    Thank u

  • @NeimKemal-ss1zw
    @NeimKemal-ss1zw 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ልጄ 6 ወሩ ነው መቀመጥ ይችላል ግን አይገለበጥም ችግር አለው?

  • @MariyNegous
    @MariyNegous 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ 6 ወሮ ነው አትገላበጥም

    • @stgeorge7371
      @stgeorge7371 5 หลายเดือนก่อน

      አሁን ጀመረችልሽ?

  • @mahletabezamama7975
    @mahletabezamama7975 ปีที่แล้ว

    Thank you