- 22
- 2 055 247
Hamlet Beljun
United States
เข้าร่วมเมื่อ 9 ต.ค. 2018
ለባሪያህ ከሠራኸው ከምሕረትህና ከእውነትህም ሁሉ ትንሽ ስንኳ የማይገባኝ ነኝ::
ዘፍጥረት 32፤10
ዘፍጥረት 32፤10
2025 ዝም አለ (ZIM ALE) ሐምሌት በልጁን HAMLET BELJUN
ዝም አለ
ከፍ ከፍ ያልህ እግዚአብሔር፣
ኀይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር፣
አንተ ተዋጊ ድል አድራጊ፣
እኔ መለከት ሥራህን ተራኪ።
የከፈትከውን ማንም አይዘጋ፣
ያልከውን ልትፈጽም የምትተጋ፣
“ተሻገሪ” አልህ ሆነህ አብረኸኝ፣
በራስህ ታምነህ እንድታደርሰኝ።
የተቤዠኸኝ እስከማልፍ ድረስ፣
ወዳየህልኝ እስክገሰግስ፣
አጥፍተህ እሳቱን፣ ነጥቀህ ጉልበቱን
ያላጠቃኝ ክንፍህ ጋርዶኝ።
ጠላቴ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤
ከሳሼ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤
እየዞረኝ ያላገኘኝ፣
ያንተ ምሕረት ስለ ከለለኝ።
አጥፍተህ እሳቱን፣ ነጥቀህ ጉልበቱን፣
ያላጠቃኝ ክንፍህ ጋርዶኝ።
ማንም ‘ማይደፍረው ቅጥሬ፤
አልፎ አማያጠቃኝ አጥሬ፤
ስምህ ጦሬ ነው ጋሻዬ፣
ከብበህ ‘ምትመራኝ ከለላዬ።
ከፍ ከፍ ያልህ እግዚአብሔር፣
ኀይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር፣
አንተ ተዋጊ ድል አድራጊ፣
እኔ መለከት ሥራህን ተራኪ።
የኀይለኞችን ቀስት ሰብረሃል፤
ደካማዪቱን ኀይል አስታጥቀሃል፤
ከድጥ ጨለማ እግሬን ጠበቅህ፤
ያላንዳች እረዳት ብቻህን መራህ።
እንዴት ድንቅ ነው በአንተ መኖር!
እንዴት መታደል ሕዝብህ መሆን!
በክፉ የሚያይ ልጆችህን፣
እንደ ነካ ነው ብሌንህን።
ጠላቴ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤
ከሳሼ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤
እየዞረኝ ያላገኘኝ፣
ያንተ ምሕረት ስለ ከለለኝ።
አጥፍተህ እሳቱን፣ ነጥቀህ ጉልበቱን፣
ያላጠቃኝ ክንፍህ ጋርዶኝ።
ማንም ‘ማይደፍረው ቅጥሬ፤
አልፎ አማያጠቃኝ አጥሬ፤
ስምህ ጦሬ ነው ጋሻዬ፣
ከብበህ ‘ምትመራኝ ከለላዬ።
ከፍ ከፍ ያልህ እግዚአብሔር፣
ኀይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር፣
አንተ ተዋጊ ድል አድራጊ፣
እኔ መለከት ሥራህን ተራኪ።
የከፈትከውን ማንም አይዘጋ፣
ያልከውን ልትፈጽም የምትተጋ፣
“ተሻገሪ” አልህ ሆነህ አብረኸኝ፣
በራስህ ታምነህ እንድታደርሰኝ።
የተቤዠኸኝ እስከማልፍ ድረስ፣
ወዳየህልኝ እስክገሰግስ፣
አጥፍተህ እሳቱን፣ ነጥቀህ ጉልበቱን
ያላጠቃኝ ክንፍህ ጋርዶኝ።
ጠላቴ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤
ከሳሼ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤
እየዞረኝ ያላገኘኝ፣
ያንተ ምሕረት ስለ ከለለኝ።
አጥፍተህ እሳቱን፣ ነጥቀህ ጉልበቱን፣
ያላጠቃኝ ክንፍህ ጋርዶኝ።
ማንም ‘ማይደፍረው ቅጥሬ፤
አልፎ አማያጠቃኝ አጥሬ፤
ስምህ ጦሬ ነው ጋሻዬ፣
ከብበህ ‘ምትመራኝ ከለላዬ።
ከፍ ከፍ ያልህ እግዚአብሔር፣
ኀይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር፣
አንተ ተዋጊ ድል አድራጊ፣
እኔ መለከት ሥራህን ተራኪ።
የኀይለኞችን ቀስት ሰብረሃል፤
ደካማዪቱን ኀይል አስታጥቀሃል፤
ከድጥ ጨለማ እግሬን ጠበቅህ፤
ያላንዳች እረዳት ብቻህን መራህ።
እንዴት ድንቅ ነው በአንተ መኖር!
እንዴት መታደል ሕዝብህ መሆን!
በክፉ የሚያይ ልጆችህን፣
እንደ ነካ ነው ብሌንህን።
ጠላቴ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤
ከሳሼ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤
እየዞረኝ ያላገኘኝ፣
ያንተ ምሕረት ስለ ከለለኝ።
አጥፍተህ እሳቱን፣ ነጥቀህ ጉልበቱን፣
ያላጠቃኝ ክንፍህ ጋርዶኝ።
ማንም ‘ማይደፍረው ቅጥሬ፤
አልፎ አማያጠቃኝ አጥሬ፤
ስምህ ጦሬ ነው ጋሻዬ፣
ከብበህ ‘ምትመራኝ ከለላዬ።
มุมมอง: 23 284
วีดีโอ
ቅርብ (KIRIB) ሐምሌት በልጁን:: HAMLET BELJUN 2024 #gospel
มุมมอง 125K8 หลายเดือนก่อน
ቅርብ (KIRIB) ሐምሌት በልጁን:: HAMLET BELJUN #gospel 2024 ቅርብ ለሚጠሩህ ቅርብ(*3) ለሚፈልጉህ ቅርብ(*3) አንተን ስፈልግ ድኜ ቀረሁ ፊትህን ስፈልግ ፀናሁ ስፈልግህ አገኘሁህ ደሞ ሳገኝህ ሙጥኝ አልኩህ በከንቱ አይደል ፈልጊኝ ያልከኝ በፅድቅ ፊትህን እንዳይ ልታስተምረኝ በከንቱ አይደል ያልከኝ ቅረቢ በራፉን ልትከፍት አልከኝ አንኳኪ አንኳኳዋለው ስለምትከፍተው ለሚጠሩህ ቅርብ መሆንህን አውቃለሁ እገሰግሳለው ልሆን ከእግርህ ስር ከሚሹህ ራስህን ስለማትሰውር ፈልግሀለው(*2) መንፈስ ቅዱስ እንኩዋን መኖር ማሰብ ከባድ ነው ወዳጄ ያላንተስ ፈልግሀለው(*2)አብዝቼ ህይወቴ ካንተ ተቆራኝታለች አልኖር ተለይቼ...
አይሰለችህም (AYESELECHEHEM) ሐምሌት በልጁን:: HAMLET BELJUN NEW LIVE WORSHIP 2023 @MELLINNIUM. #gospel #live
มุมมอง 38Kปีที่แล้ว
አይሰለችህም (AYESELECHEHEM) ሐምሌት በልጁን:: HAMLET BELJUN NEW LIVE WORSHIP @MELLINNIUM HALL. #gospel #live 2023
ታዛዬ (TAZAYE) HAMLET BELJUN NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2022 ሐምሌት በልጁን::
มุมมอง 382K2 ปีที่แล้ว
ታዛዬ (TAZAYE) (ጥላዬ)HAMLET BELJUN NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2022 ታዛዬ የልቤ ደስታ ካንተጋር መሆን እወደዋለሁ አብሮነትህን ሰላም ይሞላኛል በነዉጠኛዉ አለም ካንተጋር እንደመሆን ሚያሳርፈኝ የለም ካንተጋር እንደመሆን የሚያስመካኝ የለም ይኖራል ወይ ሌላ ነገር ካንተ ጋራ ሚወዳደር ይኖራል ወይ ሌላ ነገር ካንተ ጋራ ሚወዳደር ይኖራል ወይ ካንተ በላይ የህይወቴ ዋና ጉዳይ እኔ የለኝም ካንተ በላይ የህይወቴ ዋና ጉዳይ አንተኮ ህይወቴ ነህ አንተኮ ማንነቴ የሰላሜ ምንጩ መገኛዉ የረፍቴ አንተኮ ተስፋዬ ነህ ለመኖር ብርታቴ የእዉነት መንገዴ ነህ መድረሻዉ ከርስቴ አንደበት የማይገልጠዉ በቃል ማይብራራ...
Hamlet Beljun አደራ ነዉ(adera new)
มุมมอง 22K3 ปีที่แล้ว
አደራ ነው በስልጣንህ ቃል ዓለምን በያዝከው የህይወቴን ዳርቻ ዘመን በወሰንከው ባንተ ህያው ሆኜ ወጣለው ገባለው እንኳን በእጄ የያዝኩት እስትንፋሴም ያንተው ነው ማስተዋልን ስጠኝ ኢየሱስ ሆይ አስበኝ ማስተዋልን ስጠኝ ጌታዬ አስበኝ ያለው ተከማችቶ ሲሞላ ጎተራው መሰለው ዘመኑን መንዝሮ ሚበላው ተላላ አላዋቂ ሆ አለፈች ነፍሱ ሲሻ ዘላለሙን ታም ሊኖር ራሱን ታም ሊኖር ኪሱን ጉልበቱን ባልሳመ ክንዱን ባልተመካ ብርታት የሰጠውን አምላኩን ቢረዳ እድሜው እንደ እንፋሎት ነው ለካ እርዳኝ እኔን አዎ አግዘኝ እኔን አዎ እንድታመንልህ አዎ ደስ እንዳሰኝህ አዎ የላቡን ዋጋ ፍሬ ሚጠብቅ የለፋ ሰው ነው ደሞዝ የሚጠይቅ እንዲሁ በነፃ ፀጋን...
አይቀልብኝም (Aykelibignim) Hamlet Beljun NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2021
มุมมอง 1M3 ปีที่แล้ว
አይቀልብኝም Hamlet Beljun NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2021 አይቀልብኝም አንተ ቀርበህ እንጂ በመንገዴ አልደርስብህም ፀጋህ በምነት እንጂ በስራዬ አልፀድቅም ማለቂያ በሌለዉ ፍቅር ማባሪያ በሌለዉ ምህረት ፍፁም አይቀልብኝም ስትመጣ ወዳለሁበት በሚገባኝ ቋንቋ በኔ አነጋገር ወርደህ ያስረዳኸኝ የፈቃድህን ሚስጥር ፍቅር ግድ ብሎህ እንጂ ወደታች ያየኸው አንዳች አይጎልህም የለም ምጨምረው አይቀልብኝም ፍቅርህ አይቀልብኝም አይቀልብኝም መዉደድህ አይቀልብኝም ስትችል መኖር ያለ እኔ እኔን የፈለከዉ በምስልህ እንደ ሠዉ ተገኝተህ ራስህን ባዶ ያረከዉ በላይ ያለዉን ክብርህን ትተህ በዉርደት ያለፍከዉ ደምግባት ዉበት...
Hamlet Beljun/ ጉልበቴ ሆይ/ Gulibete Hoy
มุมมอง 16K4 ปีที่แล้ว
Hamlet Beljun/ ጉልበቴ ሆይ/ Gulibete Hoy iTunes music.apple.com/us/artist/hamlet-beljun/1455382796 #HamletBeljun ጉልበቴ ሆይ የወደቀ ዳግም አይነሳም ወይ የሳተስ ከፊቱ ደግሞ አይቆምም ወይ አይኑ እንዳየ አይበይን ጆሮው እንደ ሰማ የምስኪኑን ጩኸት አይቶ አያልፍ እሱማ መስቀል ተሸክሞ መከተል ሲያቅተኝ በጠባቡ መንገድ መጓዝ ሲሳነኝ ነፍሴ እጅጉን ዝላ ተስፋዬ ተሟጦ በትዕዛዛትህ ለመሄድ ውስጤ አቅም አጥቶ የላሉ እግሮቼን ጉልበቴን አፀናህ ዳግም እንደንስር ሃይሌን አደስክና ጉልበቴ ሆይ ክበር ክበር አቅሜ ሆይ ክበር ክበር ዛሬም ረድተኸኛል እግዚአብሔር ዛሬም አግዘኸኛል ...
Hamlet Beljun / እንዳተ መሀሪ/Endante Mehari
มุมมอง 7K4 ปีที่แล้ว
Hamlet Beljun / እንዳተ መሀሪ/Endante Mehari iTunes music.apple.com/us/artist/hamlet-beljun/1455382796 #HamletBeljun እንዳንተ መሀሪ ከእልፍኟ ማልዳ ፀሀይ ስትወጣ ታበስር የለ ወይ ሌላ ቀን እንደመጣ የእግዚያብሔር ምህረት የተገለጠባት ለሀጥዕ ለፃድቁ አድሎ በሌለበት ትእግስቱን ትሰብካለች የርህራሄውን ስፋት ትላለች ይኼው ሌላ ቀን እግዚአብሔር ያወጣት ኦሆ እንዳንተ መኻሪ የለም*2 ኦሆ እንዳንተ ይቅር ባይ የለም*2 በቅድስናህ ፊት ማን መቆም ይችላል እንኳን ስጋ ለባሽ ተራራውም ጤሷል ነውር በሌለበት በአዲስ ኪዳኑ በግ ወደ ፀጋው ዙፋን ተቻለ በእምነት መቅረብ የሀጥያ...
Hamlet Beljun /ውዴ/Wede
มุมมอง 11K4 ปีที่แล้ว
Hamlet Beljun /ውዴ/Wede iTunes music.apple.com/us/artist/hamlet-beljun/1455382796 #HamletBeljun ውዴ ስለኔ ሀጥያት የሞተልኝ ነፍሱን አሳልፎ የሰጠኝ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ከቶ ለማንም የለም ነፍሱን በፈቃዱ የሰጠ ለአዳም ዘር ወደ ምድር መጣ ቤዛ ሊሆን ለአለም ዘወትር በአብ ፊት ስለ እኛ ሚማልደው የአዲስ ኪዳን ዋስ እየሱስ ፍቅሩ ማያረጀው ኦ ውዴ አንተ የኔ እኔም ያንተ ላንለያይ ኪዳን ገብተን መሀላ አለ መሀላችን ዘላለማዊ ነው ፍቅራችን የወደደን መውደድ ምንኛ ቀላል ነው በዳይ በእጁ ይዞ መማር ግን ፈታኝ ነው በፍቅሩ አሰረኝ ይህ ሆ በህይወቴ ጠላቱ ሆኜ ሳለው እየሱስ ገ...
Hamlet Beljun /መዳኛ/Medagna
มุมมอง 7K4 ปีที่แล้ว
Hamlet Beljun /መዳኛ/Medagna iTunes music.apple.com/us/artist/hamlet-beljun/1455382796 #HamletBeljun መዳኛ የቅዱሳን ልብ ይታመንብሃል በጎነቱ አንተ ነህ ይጠባበቅሃል ጌታዬ ባንተ የተያዘ አይጠፋም ባንተ ታገዘ ይምጣ ይወራረድ አህዛብ አምላካቹ የኔም ጌታ ይኸው ግርማው ይታያቹ ልቆ ከፍ የሚለው ይውሰድ መስዋቱን ይቀበል ምስጋና የአምላክነት ክብሩን ሲል ለተወራረደ በስምህ ጀግኖ ሃይልህ በዕርሱ ታየ ክብርህ በላዩ ዳምኖ ባንተ የታመነውን በድል አሸለልከው ክብርህን ስትገልጠው ስጋ ለባሸ አየው አምላክነትህ ይታይ በእኛም ስለሆንከን ፅኑ መዳኛ መዳኛ መዳኛ ነህ ማምለጫ ማምለጫ ...
Hamlet Beljun / ከመታወቅ/Kemetawek
มุมมอง 11K4 ปีที่แล้ว
Hamlet Beljun / ከመታወቅ/Kemetawek iTunes music.apple.com/us/artist/hamlet-beljun/1455382796 #HamletBeljun ከመታወቅ አምላካችን ይህ ነው የምንገዛለት ፊቱ ደፋ ቀና ዘዉትር ምንልለት እድሜ ዘመናችን የተሰጠንለት እግዚአብሔር አምላካችን ለመንግስቱ ሁሉ ሚገዛለት አምላካችን ድንቅ ነው ከቃላትም በላይ ነው አምላካችን ድንቅ ነው ከመታወቅ ያለፈ ነዉ ያለ ሚኖር ስሙ የሆነዉ አልፋ ኦሜጋ እኔነኝ ያለው በፅድድቅ እውነት መንበሩን ያጸና በክብር ሐይል በሞገስ በግርማ ሊያይ ማንም በማይደፍረው ብርሃን በክብር ያለ በዘላለም ዙፋን ጥበብ እውቀት ማስፈራት ተጎናጽፏል ሰማይን ያለ ምሶ...
Hamlet Beljun /በቃልህ/Bekalih
มุมมอง 19K4 ปีที่แล้ว
Hamlet Beljun /በቃልህ/Bekalih iTunes music.apple.com/us/artist/hamlet-beljun/1455382796 #HamletBeljun በቃልህ ዛሬም እግሮችህ ስር ቁጭ እላለሁ የነፍሴ ርሃቧም ይሄው ነው ቃል ይውጣ ተናገር ካፍህ እኔም እሰማለው ድምፅህን በቃልህ ተናገረኛ እኔም ሰማሀለው ዝም አትበለኛ በለኛ ተናገረኛ እኔም ሰማሀለው ዝም አትበለኛ ሰው ከእግዚያብሔር አፍ በሚወጣ ቃል እንጂ በእህል ውሃ ብቻ መች ይኖራል ተስፋ አተው የደረቁ አጥንቶች ቆመዋል ካፉ ቃል ሲወጣ ለምልመው ታይተዋል የህይወት ምንጭ ነው ቃልህ ልብ ያቀናል ደግሞም ምክርህ ማይለወጥ ሚለዉጥ ቃልህ ይምጣ ይፍሰስ በማደሪያህ ቃልህ ፍ...
Hamlet Beljun /አመሰግንሀለሁ/Ameseginihalew
มุมมอง 18K4 ปีที่แล้ว
Hamlet Beljun /አመሰግንሀለሁ/Ameseginihalew iTunes music.apple.com/us/artist/hamlet-beljun/1455382796 #HamletBeljun አመሰግንሃለው ማልዶ ስነሳ ምከውነውን ውጥኔን ዘዉትር ፊትህ ላኑረው ፈቃድህ በጎ ፍፁም ደስ እንዲያሰኝ የህይወቴ መርህ ሰንደቅ ይሁነኝ ምኞቴን ይዘህ ስትከለክለኝ ጓዳዬ በእልልታ በአምልኮ ይድመቅልኝ የመዳንን ቀንድ ኢየሱስን ሰጥተኸኝ ቀረብኝ ምለው እኔኑ አሳፈረኝ አመሰግንሃለሁ ስላልሆነው ስላልተሳካው አመሰግንሃለሁ ሀሳብህ ሁሌ መልካም ነዉ አመሰግንሃለሁ ያለኝ ሁሉ ማይገባኝ ነው አመሰግንሃለሁ ያረክልኝ ብዙ ነው እልፍ ነው ያረክልኝ ችዬም አልቆጥረው ጥ...
Hamlet Beljun/እወድሃለሁ/Ewodihalew
มุมมอง 34K4 ปีที่แล้ว
እወድሓለሁ ካወኩህ ጀምሮ ከተጠጋሁህ በጥላህ ስር ሳድር አንተን ካመንኩህ የማውቀው ይኼን ነው ስላንተማንነት ተረትም አይደለም በአይኔ ያየሁት እውነት አይሰለችህም............ስትወደኝ አይሰለችህም............ስትምረኝ አይሰለችህም............. ለኔ መራራት አልታከተህም ...........እኔን ለመርዳት አይሰለችህም....... ከኔ ጋር መሆን አይሰለችህም ማድመጥ ውስጠቴን አይሰለችህም ስትመራኝ አልታከተህም ስትሸከመኝ ምን እልሃለሁ ቃሌ ደካማ ነው አዉጥቼ አውርጄ ምለው አጣው ብቻ እወድሃለሁ እውነትህ ሲፈርድ ሐጢያት በደሌን ገልጦ ምህረትህ ከደነው እኔን መውደድህ በልጦ ፍቅር ምክኒያት ሆ ፊትህ አቀረበኝ አንተ...
Hamlet Beljun - Atilefegn "አትለፈኝ" አዲስ ዝማሬ
มุมมอง 18K4 ปีที่แล้ว
Hamlet Beljun - Atilefegn "አትለፈኝ" አዲስ ዝማሬ
የኔ ቆንጆ ተባረኪ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤wow arif mezmur
እንዴት ድንቅ ነው በአንተ መኖር! እንዴት መታደል ሕዝብህ መሆን! በክፉ የሚያይ ልጆችህን፣ እንደ ነካ ነው ብሌንህን።♥♥♥♥♥♥
❤❤❤
በብዙ ተባረኪ። ፀጋው ይጨመርልሽ።
Blessed ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
tebareki
Ufffff ሀምልዬ በብዙ ተባረክልኝ❤❤🙌🙏
Stay Blessed 🙏🙏
ጌታ ይባርክሽ!!! በብዙ ተባረክ እሰይ እሰይ እሰይ በጣም ታባረክያለሁ ::
❤❤❤❤❤
mezmurn wedenewal🥰🥰🙌🏾Geta yibarkish and and you are so beautiful!!
❤❤❤
Amen Amen tabrke
Merry Christmas ❤
Amen amen tebareku
እግዚአብሔር ዘመንሽን፣ቤትሽን ይባርክ
ተባረኪ ዘመንሽይባረክ አንዲት ድንቅ ዘማሬነዉ 🎉
ተባረኪ ዘመንሽይባረክ አንዲት ድንቅ ዘማሬነዉ
ሀምሌዬ ተባረኪ አግዚያብሄራ ዘመንሽ ያንቺየሆነዉንሁሉ ይባረከ
Hamleye Bless you!!
❤❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልሽ🥰🥰🥰
Lemlmilgn
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ፀጋው ይብዛልሽ አሜን
U r bleesed..... መፅሐፍ ቅዱሳዊ መዝሙር ነው ተባረኪ :: የሙዚቃው እና የመዝሙር ክሊፑ ሃሳብና ጥራት በጣም ደስ የሚል ነው:: አለባበሳቹም ድንቅ ነው:: ከፍ በይ sister in Christ🥰🙏🙏🙏
Its cover song I think
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህታችን ተባረኪልን የኃያላን ጉባኤ ማለት ይሄ ነው
mrt ye malkt zema ke konjo zema ena dimits dagmo,muzika Eyoab👏👏👏
Wow geta ይባርክሽ ዝምምም አለ ameen ❤
Geta ybarksh zemensh ybarek kezihbelay enxebqalen berchilin
What a song 🔥🔥what an amazing music arrangement Eyoab 🙏🎼🔥🔥🔥both of u GBU
Amen tabaerki ililllll ❤❤
Tebareki, what a blessing song. Very happy to see all the instrument players, especially Eyoab silayehu betam dess alegn. Tebarekulign
Blessed ❤❤❤
Tebareki. Mezmurojishin hulu betam new mewedew. Zemenesh yibarek.
Amen!
I just couldn’t stop listening to this song !!! A timely message 🔥🔥🔥
May God bless u Hamli 🙏🙏🙏 what a song
ከጠበቀኩትም በላይ❤❤ እንዴት ያለ ግሩም ዝማሬ ነው አረ ፀጋ ይብዛልሽ
ሐምሉ ዘመንሽ ይባረክ
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው
wow amezing mazmur tebareki
ሀምሊዬ የኔ እናት ካላስቸገርንሽ የመዝሙሩን ግጥም ኮመንት መስጫው ላይ አኑሪልን Please❤🙏
Amen 🙏 amen 🙏🏽 nice to see you back, God bless you 🙏🏽🙏praise the Lord 🙏🏽🙏🏽💕💕
ሀምሉዬ እወድሻለሁ ጌታ እንኳን አንቺን ሰጠን❤
በጣም ነው ምወድሽ ሃምልዬ ስፊልን!
(#ኢዮአብን_አየሁት_ልበል...) እህታችን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ::
ማንም ‘ማይደፍረው ቅጥሬ፤ አልፎ አማያጠቃኝ አጥሬ፤ ስምህ ጦሬ ነው ጋሻዬ፣ ከብበህ ‘ምትመራኝ ከለላዬ።
እጅግ ውብ❤