ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
God bless you Hamli. This lyrics is so powerful. I am deeply touched.
Ameni ameni ameni ameni ameni tabaraki 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🎸🎸🎸😥😥😥😥💘💘💘❤❤
Omg this song💜 tebareki
ተባረኪ እህቴ
Hamliii God bless u 😇😇😇..... i loved this song 😘😘 አመሰግንሃለው 7ማልዶ ስነሳ ምከውነውንውጥኔን ዘወትር ፊትህ ላኑረውፈቃድህ በጎ ፍፁም ደስ እንዲያሰኝየህይወቴ መርህ ሰንደቅ ይሁነኝምኞቴን ይዘህ ስትከለክለኝጓዳዬ በእልልታ በአምልኮ ይድመቅልኝየመዳንን ቀንድ ኢየሱስን ሰጥተህኝቀረብኝ ምለው እኔኑ አሳፈረኝአመሰግንሃለሁ ስላልሆነው ስላልተሳካውአመሰግንሃለሁ ሀሳብህ ሁሌ መልካም ነዉአመሰግንሃለሁ ያለኝ ሁሉ ማይገባኝ ነውአመሰግንሃለሁ ያረክልኝ አምላኬ ብዙ ነውእልፍ ነው ያረክልኝ ችዬም አልቆጥረውጥቂቱን ብትነሳኝ ልቤ እሱን ናፈቀውበእንባዬ የሞገትኩህ ሳይሆን ቀረውአልፎ ዛሬ ሳየው ለካ ለመልካም ነውካሆነልኝ ያልኩት ቀርቶብኝ ጠቀመኝመልካም አይተህልኝ ከልክለህ አዳንከኝማግኘትብቻም አይደል ማጣትም በጎ ነውምኞቴ ሞልቶልኝ ቢያጠፋኝ ምንድል ነውፀሎቴን ስትመልስ ወዳጅ ሰበሰብኩኝዝም ያልከኝ ሲመስለኝ በእንባዬ ታጠብኩኝተድላ ስታጠግበኝ ከእኔ ጋር ነህ አንዳልኩኝያሰብኩት ሳይሞላ የተውከኝ መሰለኝድምፅህ ሲርቅብኝ እስኪመስል የሌለህበፀጥተ ውስጥም በዝምታም አለህብትሰጥ ብትነሳ ፃድቅ ነህ ትክክልልስማማ ከሃሳብህ ፈቃድህን ልከተልከሃሳብህ ጋር እስማማለሁአንተ የልከውን ተቀብያለሁባይገባኝም የማልፍበትግን አውቃለሁ የአንተን መልካምነትግን አውቃለሁ የአንተን በጎነትግን አውቃለሁ የአንተን ፃድቅነት
Thank you so much for the lyrics my sister in Christ! I needed it 😊
@@LilyofLondon ጌታ ይባርክሽ
You are blessed 😇 Hamliye it’s incredible 🎵🎵🙏🙌
Ur blessed ehtachin gena bebizu entebkishalen
መዝሙሩ በጣም ደስይላል ጌታ ጨምሮ ይባርክሽ
What a song..lene new yihe
Hamliye yewent denk zemare nw tebarki❤️
God bless you Hamli. This lyrics is so powerful. I am deeply touched.
Ameni ameni ameni ameni ameni tabaraki 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🎸🎸🎸😥😥😥😥💘💘💘❤❤
Omg this song💜 tebareki
ተባረኪ እህቴ
Hamliii God bless u 😇😇😇..... i loved this song 😘😘 አመሰግንሃለው 7
ማልዶ ስነሳ ምከውነውን
ውጥኔን ዘወትር ፊትህ ላኑረው
ፈቃድህ በጎ ፍፁም ደስ እንዲያሰኝ
የህይወቴ መርህ ሰንደቅ ይሁነኝ
ምኞቴን ይዘህ ስትከለክለኝ
ጓዳዬ በእልልታ በአምልኮ ይድመቅልኝ
የመዳንን ቀንድ ኢየሱስን ሰጥተህኝ
ቀረብኝ ምለው እኔኑ አሳፈረኝ
አመሰግንሃለሁ ስላልሆነው ስላልተሳካው
አመሰግንሃለሁ ሀሳብህ ሁሌ መልካም ነዉ
አመሰግንሃለሁ ያለኝ ሁሉ ማይገባኝ ነው
አመሰግንሃለሁ ያረክልኝ አምላኬ ብዙ ነው
እልፍ ነው ያረክልኝ ችዬም አልቆጥረው
ጥቂቱን ብትነሳኝ ልቤ እሱን ናፈቀው
በእንባዬ የሞገትኩህ ሳይሆን ቀረው
አልፎ ዛሬ ሳየው ለካ ለመልካም ነው
ካሆነልኝ ያልኩት ቀርቶብኝ ጠቀመኝ
መልካም አይተህልኝ ከልክለህ አዳንከኝ
ማግኘትብቻም አይደል ማጣትም በጎ ነው
ምኞቴ ሞልቶልኝ ቢያጠፋኝ ምንድል ነው
ፀሎቴን ስትመልስ ወዳጅ ሰበሰብኩኝ
ዝም ያልከኝ ሲመስለኝ በእንባዬ ታጠብኩኝ
ተድላ ስታጠግበኝ ከእኔ ጋር ነህ አንዳልኩኝ
ያሰብኩት ሳይሞላ የተውከኝ መሰለኝ
ድምፅህ ሲርቅብኝ እስኪመስል የሌለህ
በፀጥተ ውስጥም በዝምታም አለህ
ብትሰጥ ብትነሳ ፃድቅ ነህ ትክክል
ልስማማ ከሃሳብህ ፈቃድህን ልከተል
ከሃሳብህ ጋር እስማማለሁ
አንተ የልከውን ተቀብያለሁ
ባይገባኝም የማልፍበት
ግን አውቃለሁ የአንተን መልካምነት
ግን አውቃለሁ የአንተን በጎነት
ግን አውቃለሁ የአንተን ፃድቅነት
Thank you so much for the lyrics my sister in Christ! I needed it 😊
@@LilyofLondon ጌታ ይባርክሽ
You are blessed 😇 Hamliye it’s incredible 🎵🎵🙏🙌
Ur blessed ehtachin gena bebizu entebkishalen
መዝሙሩ በጣም ደስይላል ጌታ ጨምሮ ይባርክሽ
What a song..lene new yihe
Hamliye yewent denk zemare nw tebarki❤️
Ameni ameni ameni ameni ameni tabaraki 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🎸🎸🎸😥😥😥😥💘💘💘❤❤