Hmletye! I couldn't even stopped listing your whole album for almost 1 month. And now, You added another fire on the top of that. The music, lyrics and your coolness are so extraordinary. Stay blessed my sister. Zekarias from Switzerland!
አይቀልብኝም ምህረትህ አይቀልብኝም አይቀልብኝም ርህራሔህ አይቀልብኝም አይቀልብኝም ትግስትህ አይቀልብኝም አይቀልብኝም ጥበቃህ አይቀልብኝም........AMEN Geta abzito yibarkish....edmesh be geta bet yilek....tebareki
Hamli, God bless you richly. This lyrics is a great reminder NOT to belittle the love of God freely poured to each of us. Gr8! Gr8! Gr8! Song my dear sister.
No words express this song, it completely shows the grace and glory of God, it touch my internality and my heart filled with the spirit of God. God bless you and your ministry !!! ZEMENISH YIBAREKI LEZELALEM!!!!!!!!
Hamliye Geta tsegawn derarbo ystish. Anchi yegna bereket eko nesh. Be Albumish endeza eyetebarekin ahunm be adis zmare. I just can't express my feeling. Letsegaw balebet kibir yihun🥳🥳🥳🥳🥳🥳
አንተ ቀርበህ እንጂ በመንገዴ አልደርስብህም
ፀጋህ በምነት እንጂ በስራዬ አልፀድቅም
ማለቂያ በሌለዉ ፍቅር ማባሪያ በሌለዉ ምህረት
ፍፁም አይቀልብኝም ስትመጣ ወዳለሁበት
በሚገባኝ ቋንቋ በኔ አነጋገር
ወርደህ ያስረዳኸኝ የፈቃድህን ሚስጥር
ፍቅር ግድ ብሎህ እንጂ ወደታች ያየኸው
አንዳች አይጎልህም የለም ምጨምረው
አይቀልብኝም ፍቅርህ አይቀልብኝም
አይቀልብኝም መዉደድህ አይቀልብኝም
ስትችል መኖር ያለ እኔ እኔን የፈለከዉ
በምስልህ እንደ ሠዉ ተገኝተህ ራስህን ባዶ ያረከዉ
በላይ ያለዉን ክብርህን ትተህ በዉርደት ያለፍከዉ
ደምግባት ዉበትህን ያጣህ ህይወቴን ልታተርፋት ነዉ
ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ
ወደኔ ቀርበህ ስትመጣ ልቤ አያቀልህ
ገኖልኝ ምህረትህ ተቀብሎኝ ፊትህ
ስትሰነብት ቤቴ በዝቶ ትእግስትህ
ገና ሳልናገር ቃላቴን አዉጥቼ
ደሞም ሳልገልጠዉ የልቤን አዉግቼህ
የዉስጤ ሲገባህ መሻቴን ስትፈፅም
ይህ ሁሉ እንዲገባኝ ፍፁም (አልቆጥረውም)*2
ካገኘኝ ይህ ሁሉ በጎነት ተገብቶኝ የተቀበልኩት
የለም አለምድህ መድኔ አንተ እኮ ብርቅ ነህ ለኔ
ዛሬም በልቤ እንደተፈራህ እንደተከበርህ አለህ
ባወኩህ በተጠጋሁ ቁጥር ብርቅ ነህ ለኔ ዘዉድ ነህ
አይቀልብኝም ምህረትህ አይቀልብኝም
አይቀልብኝም ርህራሔህ አይቀልብኝም
አይቀልብኝም ትግስትህ አይቀልብኝም
አይቀልብኝም ጥበቃህ አይቀልብኝም
Thank you Nebu. beautiful song and beautiful voice
ነቡዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ መዝሙሩን ስለፃፍሽው ተባረኪልኝ ኩኩ
Thank u for posting such a blessing song
ተባረክ
Amen amen amen amen geta zemanesh yibarekesh
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩን ሳዳምጠው እኔ ከሚገርም ከታቀደልኝ ሞት ከከባድ መኪና አደጋ ነካ አድረጎኝ ካለፈ በኃላ ሁሌ ከእንቅልፌ ተነስቼ ይሄን መዝሙር አዳምጣለሁ አይቀልብኝም እያልኩ ማለት ነው ደስ ይለኛል
አሜን አይቅለልብን🙏
እርጋታሽ እራሱ ይባርካል ሀምሌትዬ ተባረኪ 😇
አሜን አይቅለልብን። ባንቺ ደግሞ ተገርሜያለሁ። ስትዘምሪ በንጉሡ ፊት እንደቆምሽ የተረዳሽ መሆንሽን ከአለባበስሽ ጀምሮ መረዳት ይቻላል። ሜካኘ የለ፣ ሊፒስቲክ የለ፣ ጥፍር ቀለም የለ፣ ጌጣ ጌጥ የለ ይሄ ታዲያ ለኔ የቆሙበትን መድረክ ከመረዳትና የሚያመልኩትን ከማወቅ የመነጨ ነው። ምእመኑም ዘፋኝና ዘማሪ እንደማይመሳሰሉ አሳይተሽዋል።( በስሜትና በሙዚቃ ከመጨፈር አልፎ ልዩነቱን አስተውሎ የሚያይ ካለ)አንቺን ግን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ጸጋውንም ያትረፍርፍልሽ። በዘመንሽ ሁሉ ከዚህ በበለጠ ቅባትና ጸጋ አልፎም በአዳዲስ ቅኔ አምላክሽን በማገልገል ኑሪ አሁንም በድጋሚ ተባረኪ።
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልሽ እጅግ ተባርከናል ድንቅ ዝማሬ🙏 ተባረኩ።
ረጋ ያለ ውነትን የተመላ ቅኔ ብቻ ሳይሆን ልብሷም ቅጥ ያጣ ሳይሆን እንደመዝሙሩ የሰከነ ነውና ለብዙዎች ምሳሌ ስለምትሆኚ አጥብቀሽ ያዢው። ጌታ ይባርክሽ
ሀምልዬ የኔ ውድ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታ ከነቤተሰብሽ ብርክ ያርግሽ።😘😘
መዝሙር በሙሉ ባንድ ሁነ እንዴ
@@DAVE-gm1yj እሱ አይቸግርህ። የጌታ ቃል ካልሆነ ብቻ ጥያቄ ይ ፍጠርብህ እንጂ ባንድን ለዘፈን ብቻ ነው ያለህ ማነው ? ባንድኮ ማለት የተለያየ የሙዚቃ መሣርያ ይዞ መጫወት ነው እንጂ ዘፈን ማለት አይደለም።
@@DAVE-gm1yj
መዝ 150
1 ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት።
2 በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
3 በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት።
4 በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት።
5 ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት።
6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ።
yene konjo bwtame amesagenalew sus yezognale kemezmuresh erzabekher yebarkish
ተመርጠናል ብለን ለተኮፈስን ድንቅ የጌታ መልእክት
እስቲ አአሁን ይህ መዝሙር ምኑ ይጠላል እንደው ቅናት ካልሆነ በቀር በሉ አውራ ጣታችሁን የምትገለብጡ አስተካክሉ
ሰይጣን ራሱ ይታዘባችጏል
አንቺ የተባረከሽ መዝሙርሽ መልዕክቱ ሰሰውን ያነቃል። ብዙዎቻችን ለምደነው ቀሎብናል አጥብቀሽ ፀልይልን ተባረኪ!!!!
ምን አይነት ድንቅ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው ጌታ እየሱስ ስሙ ይክበር ተባረኩ😍❤
አቦ ተባረኪ። "አይቀልብኝም ምህረትህ!"። ሰማያዊ ዝማሬ። ፀጋው ከዚህም በላይ ይሙላብሽ፣ በብዙ ሃይል ተገለጭ።❤
የኔ ውድ እህት ዘመንሽ ይባረክ ጨምሪ አብቢ ምንጩ እየጨመረ ይምጣ ወደ መንፈሱ የሚያስጠጋ ዝማሬዎች ስለምታሰሚን ስላንቺ ጌታን እባርከዋለሁ ተባረኪልኝ!!!!!
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
Beautiful song God bless you
Hmletye! I couldn't even stopped listing your whole album for almost 1 month. And now, You added another fire on the top of that. The music, lyrics and your coolness are so extraordinary. Stay blessed my sister. Zekarias from Switzerland!
ውድ እህቴ መዝሙሮችሽ በሙሉ የጌታን ፍቅር እንድናስብና ዝቅ ብለን ራሳችንንእንድናይ የሚያደርጉ የጊዜው መዕክቶች ናቸው።
በብዙ ተባረኪ!ፀጋው ይጨመርልሽ!
ነፍስም አልቀረልኝም እምባዬ እየወረደ መልሼ መላልሼ ብሰማው ብሰማው አልጠገብኩም ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ ሌላ የሚለው የለኝም።እንደዚህ የክርስቶስን ፍቅር በተዋቡ ቃላት የሚዘምሩልን ፍቅሩን እንድናስታውስ የሚያደርጉ ዝማሬዎችን የሚዘምሩልን ዘማሪያን አሁንም ይብዙልን we expect a lot more from you my sister……God bless you🙏
ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ
ወደኔ ቀርበህ ስትመጣ ልቤ አያቀልህ 🙌🙌
Tebarekilgn 💛💛💛💛💛
አንተ ቀርበህ እንጅ በመንገዴ አልደርስብህም ዋው ሚገርም ቅኔ ሚገርም ዜማ ሚገርም ሙዝቃ ሚገርም አለባበስ!!! ተባረክህ ፀጋውንም ዳግሞ ዳጋግሞ ያብዛልሽ
አይቀልብኝም😢😢😢 መውደድህ ❤❤ ሰው አድርጎ ዘላለሜን አሳምሮ በፍፁም አ😢ይ😢ቀ😢ል😢ብ😢ኝ😢ም❤❤❤። ተባረኪ እህቴ❤❤።
አሜንንንን አይቀልብኝም ተባረኪ አለባበስ ሁለተናሽ በመንፈስ በስነምግባር የተቃኘ ተባረኪ ሌሎችም ዘማርያን ካንቺ ይማሩ አሻንክታብ ያልበዛበት ሰው ዝም ብሎ የመዝሙሩን መልእክት ማዳመጥ የሚችልበትና ሚባረክበት ነው ተባረኪ ይብዛልሽ !!!!!!!!!❤❤❤❤❤
መቼ ተጀመረና የእሱ ፍቅር ምህርት ትእግስት የሚቀለው ሁሌም ዘላለማዊ ነዉ እህታችን ሀመሌት ተባርኪ ክብርና ምስጋ ለእሱ ይሁን አሜን
አይቀልብኝም ምህረትህ አይቀልብኝም
አይቀልብኝም ርህራሔህ አይቀልብኝም
አይቀልብኝም ትግስትህ አይቀልብኝም
አይቀልብኝም ጥበቃህ አይቀልብኝም........AMEN
Geta abzito yibarkish....edmesh be geta bet yilek....tebareki
ሁሌም እየደጋገምኩ ስሰማው የማይሰለች መዝሙር ሀምሌትዬ ተባረኪልኝ❤❤❤❤
እውነት ነው ።
ጥበቃው
ትግሱቱ
ፍቅሩ አይቀልብኝም❤🙏 What a blessing
የኔ ውብ ተባረኪ በጣም የምወደው መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤
ሌላ በረከት ተጨመረልን ❤❤ተባረኪ ሀምልዬ 🙏🙏😍😍😍😍😍😍
Yanchin mezmur beyekenu new mesmaw bemezmuresh hiwete telewetual. I'm in tears 😢 . Tebarekilegen ure my role model as a singer
አይቀልብኝም ፍቅርህ መውደድህ መዝሙሮችሽ ነፍስን መንፈስን የሚያረርሱ ናቸው ጌታ ይባርክሽ
ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ
ወደኔ ቀርበህ ስትመጣ ልቤ አያቀልህ
አይቀልብኝም ፍቅርህ አይቀልብኝም
አይቀልብኝም መዉደድህ አይቀልብኝም
God bless you
ምን ጠቅመነው ፈለገን
ውዴ ፍቅርህ
ብሩክ ነሽ
I can't stop listening this song. you are a blessing ❤
አግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ፤ ድግሞም ሁል ጊዜም ዝማሬን በአፍሽ ይጨምር❤
ጸጋ ይብዛልሽ የኔ እህት ተባረኪ በብዙ ይብዛልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ።
ሃምሊ እግዚአብሔር ይባርክሸ ያብዛልንሸ
በእውነት መንፈስ ያለበት ግሩም ዝማሬ ነዉ
wowwwwwwweeeee
I really like this song
የኔ ቆንጆ እግዛቤር ይጨምርልሽ ጸጋውን ዝማሬሽ ካለሽ እርጋታ ጋራ እንዴት ልብን ያሳርፋል ተባረኪ እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል መሰለሽ በትክክል መልክቱ አስተላልፈሻል
Hamli, God bless you richly. This lyrics is a great reminder NOT to belittle the love of God freely poured to each of us. Gr8! Gr8! Gr8! Song my dear sister.
በጣም የሚገርም ድንቅ ዝማሬ ነው። ተባረኪልን። ሌላ ፀጋ ሌላ ዝማሬ...
እዉነት 'አይቀልብን'😢 ተባረክ
አይቀልብኝም ምህረትህ! ድንቅ ዝማሬ ድንቅ ድንቅ መልክት ተባረኪ!፡፡
What a song 🤭🤭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️ bawekuh betegehhuh kutr birk neh lene zewd neh ❤️❤️❤️❤️❤️
I can't stop listening and crying to this song,the story of my life!!
Be blessed!!
ውይ ተባረኪልን ጌታ ያለምልምሽ በብዙ በብዙ....
O hallelujah glory to God stay blessed zamarwa can't stop worshipping glory to God 🇪🇷🇪🇹🇿🇦
የኔ ቆንጆ ተባረኪ የኔ ደርባባ ቆንጆ መዝሙር ነው።
betam tebarkenbetal Hamlet tebarekiln
ዘመንሽ ይባረክ ሙሉ አልበምሽ መንፈስ አለበት
ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ
ወደኔ ቀርበህ ስትመጣ ልቤ አያቀልህም
Amen tabereki
አይቀልብኝም ምህረትህ አይቀልብኝም...😇🙏 amen
❤🙏 ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ!
አሜን አሜን አይቀልብኝም❤❤❤
አዎ ዝቅ ብለ በእኔ ሁኔታ መምጣት አይቀልብኝ አባቴ!!! ተባረኪልኝ እህቴ
No words express this song, it completely shows the grace and glory of God, it touch my internality and my heart filled with the spirit of God. God bless you and your ministry !!! ZEMENISH YIBAREKI LEZELALEM!!!!!!!!
የኔ ውድ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ከዚህም በላይ የዝማሬ መንፈስ ያፍስልሽ
God bless you my sister and your family's 🙏🙏🙏🇪🇷🇧🇻
ብሩክ ነሽ ሀምሌትዬ
በሚገባኝ ቋንቋ በኔ አነጋገር
ወርደህ ያስረዳኸኝ የፈቃድህን ሚስጥር
ፍቅር ግድ ብሎህ እንጂ ወደታች ያየኸው
አንዳች አይጎልህም የለም ምጨምረው
The real message from Go!!!!!!Be blessed more
ስወድሽ እኮ ቃል የለኝም ሀምሊ
ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ❤❤
ወደ እኔ ስትመጣ ልቤ አያቀልህም
በእውነት እህቴ በዚህ ዘመን ግራ ለተጋባች ቤ/ክ ለብዙዎች ተምሣሌት አድርጐ ሊገልጥሽ ከዝማሬሽ ባሻገር በአለባበሰሽ ጌታ ሊከብር ስለወደደ ይህን በዚህ ዘመን ስታደርጊ ብዙ ዋጋ እንደሚያስከፍልሽ ግልፅ ነው" ፌዘኛና ተናግሮ የሚያናግር" ስለማይጠፋ መንፈስሽን ጠብቂ ስል ወንድማዊ ምክሬን ስለግስ። ይሔም ይብዛልሽ!! ይጨመርልሽ !! አይወሰድብሽ !! በብዙ ተባረኪ !! ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ !!
Uffff zimarewochesh sewun endet end mibareku zemanesh yibarek yichamerebesh ehite😍😍
ሀምሌትዬ ደግሞ በሌላ በረከት መጣሽልኝ
ብሩክ ሁኚልኝ
አሜን አይቀልብኝም
ሐምልዬ በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው ብርክ በይልኝ የኔ ውድ❤❤❤
አሜን ታበርክ 'ሃምልዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
ውይ ውይ አንቺን ስለምወድሽ ብቻ ሳልሰማው ነበር like ያደረኩት፤ አልተሳሳትኩም ነበር። ፀጋውን የሰጠሽ፤ ስሙ ይባረክ። አንቺም ከፍፍፍፍፍፍ በይልኝ።❤❤❤❤
እውነት ነው ሀምሌትዬ አይቀልብኝም ምህረቱ ብርክ በይልኝ
ዋው ክብርና ምስጋና ለጌታችን በብዙ ተባረኪ😇😇😇😭😭🙌🙌🙌❤❤❤🙌🙌
ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ
Tebareki eht konjo sera new singer birhan.
Hamlet it is a great song.
May God bless you!!!
በጣም ጥሩ ነው ግን አጃቢዎቹ የእውነት በመንፈስ ሆነው ቢያመልኩ እንዴት ደስ ይል ነበረ። ፈዘዙ
tebarekilng
ብሩክ ነሽ እህቴ 🙏🙏
እውነት ነው አይቀልብኝም! ብሩክ ሁኚልኝ! ... እርጋታሽ ፣ አለባበስሽ ... ሁሉ ነገርሽ መልእክት አለው ደሞም ይባርካል!
አንተ ቀርበህ እንጂ በመንገዴ አልደርስብህም ...... ጌታ ሆይ መዳኔና ምህረት አይቀልብኝም
ጌታ ዝምነሽ ይባርክ ❤❤️ እውነት ጽግ ይብዛለሽ
Hamliye what a powerful message!!
አይቀልብንም ምህረቱ!!!
Bless up 🤗
Geta hoyyy....enja betam Geta yebarkesh eskahun mesmate alkomemkum bewnet ayeklbegnmmmmm!!😍😍😍😍😍
አይቀልብኝም!!!ተባረኪልኝ
አሜን ጌታ ዘመንሽ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልሽ 🙌🙏👏💖💝💝🥰😍😍🤗
Hamliye Geta tsegawn derarbo ystish. Anchi yegna bereket eko nesh. Be Albumish endeza eyetebarekin ahunm be adis zmare. I just can't express my feeling. Letsegaw balebet kibir yihun🥳🥳🥳🥳🥳🥳
Tebarekilgn denk zemare🙏🙏🙏
ewnet nw aykelbenm zemensh yebarek😍😍😍
ተባረክልኝ የተወደደ መዝሙር ነዉ።
እግዝአብሔር ዘመንሽን ይባርከው
ብረቅነው
ሀምሌትዬ ኡፍፍፍ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
❤❤❤❤❤❤
The most underrated singer!
ድራሽሽ ይባረክ
ሀሚልዬ ተባረኪ እግዚአብሔር ስለሰጠሽ መልካም መፈስ ጌታን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን አሳምረው ፣ እንወድሻለን
😭😭😭😭😭 can't stop listing you 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 stay blessed
waw waw waw eyesus ayikelbignm yente fikr ante lene yehonkew Hulu yigermegnl hulem geta yibrksh hamilye tebrk dink mezmur new
አያቀልህም አንተን🙏 ተባረኪ ይብዛልሽ
ተባረኪ😘
አሜን አይቀልብኝም!!
Tabake. Denke zemare new yegeta yebarkeshe
አንቺ ሞገስ የጠገብሽ ሴት ነሽ ተባረኪ
Ere yene geta getan werun mulu yigen bcha eyesemaw sbarek new yekeremkut mn endemlsh alakm getan egziabher zemensh yibark❤
Hamliye tebareki