Hamlet Beljun Yimral "ይምራል"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @GetahunGech-ih8oq
    @GetahunGech-ih8oq 8 หลายเดือนก่อน +1

    በብዙ ተባረኪ ጌታ ይጠብቅሽ ከብዙ ጊዚ በዃላ ነው የልቤን የሚገልጽ መዝሙር የሰማሁት ቆንጆ ዝማሬ ነው እንዲሁ ቀጥይ ጌታ አይውሰድብሽ ❤❤❤

  • @Mimitwa
    @Mimitwa 2 ปีที่แล้ว +4

    አንቺ ውስጥ ያለው የነ አዜብ የነ ሊሊ አይነት ያ ውድና ክቡር ፀጋ ነው። ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም እግዚአብሔር የእልፍ ትውልዶች እናትና ምሳሌ ያድርግሽ። ብዙ ነገር ባንቺ እግዚአብሔር ገና ይሰራል።

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 2 วันที่ผ่านมา

    Ufffff ሀምልዬ በብዙ ተባረክልኝ❤❤🙌🙏

  • @natnaelhailemariam8329
    @natnaelhailemariam8329 2 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት ለሚመለስ መሀሪ ነዉ
    መንፈሱን ለሰበረ አዛኝ ነዉ (X፪)
    በቃሉ ለሚርድ ለትሁት ሰዉ እጅግ ያበዛታል ምህረቱን
    He is merciful to those who truly return.
    He is compassionate to who broken his spirit.
    For the meek ones who shook upon his Word, He has mercy on the lowly one.

  • @Jesus-l2r5g
    @Jesus-l2r5g ปีที่แล้ว

    የምወድሽ የተባረክሽ የጌታ ኢየሱስ መንፈስ የሞላብሽ !! ፀጋ ይብዛልሽ እናቴ

  • @tamrathile4293
    @tamrathile4293 4 ปีที่แล้ว +3

    ዘመንሽ በብዙና በእጥፍ ይባረክ ዘመንሽ ይለምልም

  • @zabiau4565
    @zabiau4565 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለሚመለስ መሀሪ ነው ✨👐

  • @eyasudema2
    @eyasudema2 3 ปีที่แล้ว +3

    Anchi zemri .... ene degmo lesmaa... enam rasen be amlak ekef ser agenghewalew............. be bezu tebarekii

  • @Bis_code
    @Bis_code 7 วันที่ผ่านมา

    ere yihe mezmur,Geta hoy ,I have no word to say🥰🥰

  • @natnaelhailemariam8329
    @natnaelhailemariam8329 2 ปีที่แล้ว +1

    ይምራል : ይታደጋል : ይቅር ይላል
    የንደገና አምላክ : እግዚአብሔር ይራራል : ይቅር ይላል
    He has mercy, He delivers , He forgives.
    God of mercy and countless opportunities.

  • @amanuelhailu1234
    @amanuelhailu1234 4 ปีที่แล้ว +1

    ወደ ፌት ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @alnaqab9112
    @alnaqab9112 2 ปีที่แล้ว +1

    Yimral yitadegal yikr yilal tebareki ehte

  • @samueldarba7117
    @samueldarba7117 2 ปีที่แล้ว +1

    stay blessed Hamlet

  • @tsigereda6733
    @tsigereda6733 4 ปีที่แล้ว +2

    Tebareki betam ybarkal zmaresh berchi

  • @amaremoja7158
    @amaremoja7158 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarrki

  • @tedroshaile5004
    @tedroshaile5004 4 ปีที่แล้ว +2

    Yes. Amen.

  • @robelmorka5522
    @robelmorka5522 3 ปีที่แล้ว +1

    Bless U my almighty God!

  • @mihiretmarkos8827
    @mihiretmarkos8827 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen elelelllllllllll.....geta yebarkesh Hami

  • @lamikisi3162
    @lamikisi3162 4 ปีที่แล้ว +2

    GOD BLESS YOU

  • @natanaddis782
    @natanaddis782 4 ปีที่แล้ว +3

    u r blessed yene ehit

  • @መንግስትህትምጣ
    @መንግስትህትምጣ 3 ปีที่แล้ว +1

    amen mehari nw🙏

  • @darbasamule8560
    @darbasamule8560 2 ปีที่แล้ว +1

    stay blessed !!!

  • @saratsegahun3946
    @saratsegahun3946 4 ปีที่แล้ว +1

    AMEN HALLELUJAH TEBAREKLGI I LOVE LOVE THIS SONG TOO OMG ....

  • @helenkebere
    @helenkebere 4 ปีที่แล้ว +2

    Ur such a blessing 🙏

  • @abaabaye5830
    @abaabaye5830 2 ปีที่แล้ว +1

    የዮናስ ትንቢት ምን ይላል

  • @MaserashaDemisse
    @MaserashaDemisse 11 หลายเดือนก่อน

    I dont dawonload