Hamlet Beljun /መዳኛ/Medagna

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • Hamlet Beljun /መዳኛ/Medagna
    iTunes / hamlet-beljun
    #HamletBeljun
    መዳኛ
    የቅዱሳን ልብ ይታመንብሃል
    በጎነቱ አንተ ነህ ይጠባበቅሃል
    ጌታዬ ባንተ የተያዘ
    አይጠፋም ባንተ ታገዘ
    ይምጣ ይወራረድ አህዛብ አምላካቹ
    የኔም ጌታ ይኸው ግርማው ይታያቹ
    ልቆ ከፍ የሚለው ይውሰድ መስዋቱን
    ይቀበል ምስጋና የአምላክነት ክብሩን
    ሲል ለተወራረደ በስምህ ጀግኖ
    ሃይልህ በዕርሱ ታየ ክብርህ በላዩ ዳምኖ
    ባንተ የታመነውን በድል አሸለልከው
    ክብርህን ስትገልጠው ስጋ ለባሸ አየው
    አምላክነትህ ይታይ በእኛም
    ስለሆንከን ፅኑ መዳኛ
    መዳኛ መዳኛ ነህ
    ማምለጫ ማምለጫ ነህ
    የአብርሃም የይስሀቅ የያዕቆብ አምላክ
    ዛሬም በክርስቶስ የቅዱሳን አባት
    ስምህ እቃ ጦራችን ይዘን እንወጣለን
    ሞገስ ክብራችን ነህ እንታመንሃለን
    አባትነትህ ታየ በኛ
    ስለሆንከን ፅኑ መዳኛ
    መዳኛ መዳኛ ነህ
    ማለፊያ ማረፊያ
    Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright © Hamlet Beljun

ความคิดเห็น • 3

  • @josephgirmaofficial8254
    @josephgirmaofficial8254 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ብዙ ፈጣን መዝሙሮች ለመግጠም ብቻ ተብለው የሚሰሩ አሉ። ያንቺ መዝሙሮች ግን ከምርም ከጌታ ጋር ከመቆየት መንፈስ ቅዱስን personally ከማወቅ የወጡ እንደሆኑ ያስታውቃሉ። እና ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።😊🙏🙏👍

  • @bethlhemabayneh1282
    @bethlhemabayneh1282 2 ปีที่แล้ว

    Begeta eyesus yetaze💞 fesemo aytefam
    Menem madereg aychalem