ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዝም አለከፍ ከፍ ያልህ እግዚአብሔር፣ኀይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር፣ አንተ ተዋጊ ድል አድራጊ፣እኔ መለከት ሥራህን ተራኪ።የከፈትከውን ማንም አይዘጋ፣ ያልከውን ልትፈጽም የምትተጋ፣ “ተሻገሪ” አልህ ሆነህ አብረኸኝ፣ በራስህ ታምነህ እንድታደርሰኝ።የተቤዠኸኝ እስከማልፍ ድረስ፣ ወዳየህልኝ እስክገሰግስ፣አጥፍተህ እሳቱን፣ ነጥቀህ ጉልበቱን ያላጠቃኝ ክንፍህ ጋርዶኝ።ጠላቴ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤ከሳሼ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤እየዞረኝ ያላገኘኝ፣ ያንተ ምሕረት ስለ ከለለኝ። አጥፍተህ እሳቱን፣ ነጥቀህ ጉልበቱን፣ያላጠቃኝ ክንፍህ ጋርዶኝ።ማንም ‘ማይደፍረው ቅጥሬ፤ አልፎ አማያጠቃኝ አጥሬ፤ ስምህ ጦሬ ነው ጋሻዬ፣ ከብበህ ‘ምትመራኝ ከለላዬ።ከፍ ከፍ ያልህ እግዚአብሔር፣ኀይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር፣ አንተ ተዋጊ ድል አድራጊ፣እኔ መለከት ሥራህን ተራኪ።የኀይለኞችን ቀስት ሰብረሃል፤ ደካማዪቱን ኀይል አስታጥቀሃል፤ ከድጥ ጨለማ እግሬን ጠበቅህ፤ ያላንዳች እረዳት ብቻህን መራህ።እንዴት ድንቅ ነው በአንተ መኖር! እንዴት መታደል ሕዝብህ መሆን! በክፉ የሚያይ ልጆችህን፣እንደ ነካ ነው ብሌንህን።ጠላቴ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤ከሳሼ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤እየዞረኝ ያላገኘኝ፣ ያንተ ምሕረት ስለ ከለለኝ። አጥፍተህ እሳቱን፣ ነጥቀህ ጉልበቱን፣ያላጠቃኝ ክንፍህ ጋርዶኝ።ማንም ‘ማይደፍረው ቅጥሬ፤ አልፎ አማያጠቃኝ አጥሬ፤ ስምህ ጦሬ ነው ጋሻዬ፣ ከብበህ ‘ምትመራኝ ከለላዬ።
ውይይ ይሄንን ሳላይ ግጥሙን ፃፊልን ብዬ ፃፍኩኝ! እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤
Amen🙏
😇🙏✝️ love it
እንዴት ድንቅ ነው በአንተ መኖር! እንዴት መታደል ሕዝብህ መሆን! በክፉ የሚያይ ልጆችህን፣እንደ ነካ ነው ብሌንህን።♥♥♥♥♥♥
Hamleye Bless you!!
ማንም ‘ማይደፍረው ቅጥሬ፤ አልፎ አማያጠቃኝ አጥሬ፤ ስምህ ጦሬ ነው ጋሻዬ፣ ከብበህ ‘ምትመራኝ ከለላዬ።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ፀጋው ይብዛልሽ አሜን
ዘመንሽ ይባረክ ሀምሊዬ ጠላቴ እንደ ዱንጋይ ዝም አለ ጌታ ምስክሪን ፀጥ አለ እውነትሽን ነው ሀምሊዬ ።
(#ኢዮአብን_አየሁት_ልበል...) እህታችን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ::
ሀምሌዬ ተባረኪ አግዚያብሄራ ዘመንሽ ያንቺየሆነዉንሁሉ ይባረከ
ተባረኪ ዘመንሽይባረክ አንዲት ድንቅ ዘማሬነዉ
❤❤❤❤❤❤wow arif mezmur
ጌታ ይባርክሽ!!!በብዙ ተባረክ እሰይ እሰይ እሰይ በጣም ታባረክያለሁ ::
እህታችን ተባረኪልን የኃያላን ጉባኤ ማለት ይሄ ነው
በብዙ ተባረኪ። ፀጋው ይጨመርልሽ።
U r bleesed..... መፅሐፍ ቅዱሳዊ መዝሙር ነው ተባረኪ :: የሙዚቃው እና የመዝሙር ክሊፑ ሃሳብና ጥራት በጣም ደስ የሚል ነው:: አለባበሳቹም ድንቅ ነው:: ከፍ በይ sister in Christ🥰🙏🙏🙏
Its cover song I think
What a powerful song!!! God Bless you dear Hamlet
ከጠበቀኩትም በላይ❤❤ እንዴት ያለ ግሩም ዝማሬ ነው አረ ፀጋ ይብዛልሽ
ተባረኪ ዘመንሽይባረክ አንዲት ድንቅ ዘማሬነዉ 🎉
Tebareki, what a blessing song. Very happy to see all the instrument players, especially Eyoab silayehu betam dess alegn. Tebarekulign
ተባረኪ❤❤❤
እስይ እስይ ሃሌሉያ ሃሌሉያ አግዚአብሔር ይመስገን
ፀጋው ይብዛልሽ ሐምሌትዬ
የኔ ቆንጆ ተባረኪ❤❤❤❤
ከፍ ከፍ ያልህ እግዚአብሔር፣ኀይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር፣ አንተ ተዋጊ ድል አድራጊ፣እኔ መለከት ሥራህን ተራኪ።.....what a powerful song , stay blessed forever ❤❤
Geta ybarksh zemensh ybarek kezihbelay enxebqalen berchilin
I just couldn’t stop listening to this song !!! A timely message 🔥🔥🔥
ሐምሉ ዘመንሽ ይባረክ
እጅግ ውብ❤
እግዚአብሔር ዘመንሽን፣ቤትሽን ይባርክ
ሀምሉዬ እወድሻለሁ ጌታ እንኳን አንቺን ሰጠን❤
Wow geta ይባርክሽ ዝምምም አለ ameen ❤
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው
በጣም ነው ምወድሽ ሃምልዬ ስፊልን!
amen amen lene melikt new yihe mezmur tebareki zemari hamlet
ዝም አለ አሜን❤
mezmurn wedenewal🥰🥰🙌🏾Geta yibarkish and and you are so beautiful!!
What a song 🔥🔥what an amazing music arrangement Eyoab 🙏🎼🔥🔥🔥both of u GBU
wow migerm song ena music
❤❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልሽ🥰🥰🥰
tebareki
mrt ye malkt zema ke konjo zema ena dimits dagmo,muzika Eyoab👏👏👏
Tebareki. Mezmurojishin hulu betam new mewedew. Zemenesh yibarek.
Stay Blessed 🙏🙏
አሜንንንንንንንን ብርክ ብዝት ስፍት በይልኝ
Amen amen tebareku
Amen tabaerki ililllll ❤❤
Amen 🙏 amen 🙏🏽 nice to see you back, God bless you 🙏🏽🙏praise the Lord 🙏🏽🙏🏽💕💕
Amen Amen tabrke
Ameeen ameeen 🙏 geta zemanishin abizito yebarikish tebaraki
አሜንንን ❤️❤️❤️❤️ተባረክ ❤️❤️🙏🙏🙏
May God bless u Hamli 🙏🙏🙏 what a song
Amen!
ዋው ይብዛልሽ እህቴ ❤❤
God bless you and your family Amen
wow amezing mazmur tebareki
ብርክ በይ
Hamleye tebareki
Blessed ❤❤❤
Merry Christmas ❤
Amennnn amen 🙌🙌🙌🙌❤❤
Hamleye tebareke. Zemenshe. Yelemlem denke mezmure
Yeny konjo tebareki sewdesh ❤
Sweet tebareki ❤❤❤❤❤❤
Amen yibzalish tebareki🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Tebarekilgn
Wow
be blessed sister ❤
ሀምሊዬ የኔ እናት ካላስቸገርንሽ የመዝሙሩን ግጥም ኮመንት መስጫው ላይ አኑሪልን Please❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍
ስምህ ቶሬ ነው ጋሻዬ❤❤❤❤
❤❤❤❤
Blessed ❤❤
❤❤❤
በጣም ነው የሚወድሽ ,አሁንም ዝማሬ ከአንደበትሽ ይፍለቅ 🙏ፀጋ ይብዛልሽ
❤❤❤❤❤
ዝም አለ
ከፍ ከፍ ያልህ እግዚአብሔር፣
ኀይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር፣
አንተ ተዋጊ ድል አድራጊ፣
እኔ መለከት ሥራህን ተራኪ።
የከፈትከውን ማንም አይዘጋ፣
ያልከውን ልትፈጽም የምትተጋ፣
“ተሻገሪ” አልህ ሆነህ አብረኸኝ፣
በራስህ ታምነህ እንድታደርሰኝ።
የተቤዠኸኝ እስከማልፍ ድረስ፣
ወዳየህልኝ እስክገሰግስ፣
አጥፍተህ እሳቱን፣ ነጥቀህ ጉልበቱን
ያላጠቃኝ ክንፍህ ጋርዶኝ።
ጠላቴ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤
ከሳሼ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤
እየዞረኝ ያላገኘኝ፣
ያንተ ምሕረት ስለ ከለለኝ።
አጥፍተህ እሳቱን፣ ነጥቀህ ጉልበቱን፣
ያላጠቃኝ ክንፍህ ጋርዶኝ።
ማንም ‘ማይደፍረው ቅጥሬ፤
አልፎ አማያጠቃኝ አጥሬ፤
ስምህ ጦሬ ነው ጋሻዬ፣
ከብበህ ‘ምትመራኝ ከለላዬ።
ከፍ ከፍ ያልህ እግዚአብሔር፣
ኀይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር፣
አንተ ተዋጊ ድል አድራጊ፣
እኔ መለከት ሥራህን ተራኪ።
የኀይለኞችን ቀስት ሰብረሃል፤
ደካማዪቱን ኀይል አስታጥቀሃል፤
ከድጥ ጨለማ እግሬን ጠበቅህ፤
ያላንዳች እረዳት ብቻህን መራህ።
እንዴት ድንቅ ነው በአንተ መኖር!
እንዴት መታደል ሕዝብህ መሆን!
በክፉ የሚያይ ልጆችህን፣
እንደ ነካ ነው ብሌንህን።
ጠላቴ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤
ከሳሼ እንደ ድንጋይ ዝም አለ፤
እየዞረኝ ያላገኘኝ፣
ያንተ ምሕረት ስለ ከለለኝ።
አጥፍተህ እሳቱን፣ ነጥቀህ ጉልበቱን፣
ያላጠቃኝ ክንፍህ ጋርዶኝ።
ማንም ‘ማይደፍረው ቅጥሬ፤
አልፎ አማያጠቃኝ አጥሬ፤
ስምህ ጦሬ ነው ጋሻዬ፣
ከብበህ ‘ምትመራኝ ከለላዬ።
ውይይ ይሄንን ሳላይ ግጥሙን ፃፊልን ብዬ ፃፍኩኝ! እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤
Amen🙏
😇🙏✝️ love it
እንዴት ድንቅ ነው በአንተ መኖር!
እንዴት መታደል ሕዝብህ መሆን!
በክፉ የሚያይ ልጆችህን፣
እንደ ነካ ነው ብሌንህን።♥♥♥♥♥♥
Hamleye Bless you!!
ማንም ‘ማይደፍረው ቅጥሬ፤
አልፎ አማያጠቃኝ አጥሬ፤
ስምህ ጦሬ ነው ጋሻዬ፣
ከብበህ ‘ምትመራኝ ከለላዬ።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ፀጋው ይብዛልሽ አሜን
ዘመንሽ ይባረክ ሀምሊዬ ጠላቴ እንደ ዱንጋይ ዝም አለ ጌታ ምስክሪን ፀጥ አለ እውነትሽን ነው ሀምሊዬ ።
(#ኢዮአብን_አየሁት_ልበል...) እህታችን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ::
ሀምሌዬ ተባረኪ አግዚያብሄራ ዘመንሽ ያንቺየሆነዉንሁሉ ይባረከ
ተባረኪ ዘመንሽይባረክ አንዲት ድንቅ ዘማሬነዉ
❤❤❤❤❤❤wow arif mezmur
ጌታ ይባርክሽ!!!
በብዙ ተባረክ እሰይ እሰይ እሰይ
በጣም ታባረክያለሁ ::
እህታችን ተባረኪልን የኃያላን ጉባኤ ማለት ይሄ ነው
በብዙ ተባረኪ። ፀጋው ይጨመርልሽ።
U r bleesed..... መፅሐፍ ቅዱሳዊ መዝሙር ነው ተባረኪ :: የሙዚቃው እና የመዝሙር ክሊፑ ሃሳብና ጥራት በጣም ደስ የሚል ነው:: አለባበሳቹም ድንቅ ነው:: ከፍ በይ sister in Christ🥰🙏🙏🙏
Its cover song I think
What a powerful song!!! God Bless you dear Hamlet
ከጠበቀኩትም በላይ❤❤ እንዴት ያለ ግሩም ዝማሬ ነው አረ ፀጋ ይብዛልሽ
ተባረኪ ዘመንሽይባረክ አንዲት ድንቅ ዘማሬነዉ 🎉
Tebareki, what a blessing song. Very happy to see all the instrument players, especially Eyoab silayehu betam dess alegn. Tebarekulign
ተባረኪ❤❤❤
እስይ እስይ ሃሌሉያ ሃሌሉያ አግዚአብሔር ይመስገን
ፀጋው ይብዛልሽ ሐምሌትዬ
የኔ ቆንጆ ተባረኪ❤❤❤❤
ከፍ ከፍ ያልህ እግዚአብሔር፣
ኀይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር፣
አንተ ተዋጊ ድል አድራጊ፣
እኔ መለከት ሥራህን ተራኪ።.....what a powerful song , stay blessed forever ❤❤